Фильтр публикаций


(የቢዳኣ ሰዎችን መራቅና እና አንዳንድ የነሲሐ ዱኣቶች
ሙሀመድ ሲራጅ ሙ/ኑር)

ይህ ከላይ የሰፈረው ፁሁፍ ሙሀመድ ሲራጅ ከለቀቀው ቪድዮ የወሰድኩት ነው።

ከለቀቀው ቪድዮ ላይ በትንሹም ይሁን የሰለፍያን መንሀጅ የተረዳው ወጣጥ ወደ ኢኽዋን ጎራ እየተሰለፈ መሆኑና ይህ በጣም አደገኛ መሆኑን አስታውሷል።

የዚህ ሁሉ ምክኒያት የነሲሀዎች ከኢኽዋኖችጋ አልፎም ከሱፍያጋ በሚያደርጉት መተሻሸት እና ከእነ ኢብኑ ሙነወር በኩል (ከእናንተ) በኩል በሚሰጠው ማደንዘዣ ቃላቶችና ፁሁፉች ምክኒያት ነው።

ሰለዚህ በወጣቱ ክስረት በመጀመሪያ እራሳቹሁን ተጠያቂ አድርጉ።
እንዲሁም እራሳቹሁን አርማቹህ ወደ በፊቱ አቋማቹህ በመመለስ በኢኽዋኖችና በነሲሓዎች ላይ በሚደረገው ዘመቻ ተጋሪ ሁኑ።

አሁንም ግዜው አረፈደም ለሰው ተብሎ የሚያዝ መንሐጅም ሁነ የሚለቀቅ መንሐጅ የለም።

✏️አቡ ፊርደውስ

https://t.me/abdu_somed
https://t.me/abdu_somed


Репост из: طه خضر أبوعبد الله
https://t.me/tahakedirabuabdillah?livestream=507fe3d52d4a1c06b8

كلمة لفضيلة الشيخ محمد رمزان الهاجري عن الوسطية في جامع الإسكان بجامعة الإمام محمد بن سعود الإسلامية




ከሁሉም በፊት ከሱፍያ ብሎም ከኢኽዋን ብሎም ከሙመይዓ ብሎም ከሀዳድያ መንገድ ለጠበቀን ጌታ ምስጋና ይገባው። የእነዚያን ደጋግ ቀደምቶች መንገድ ተምረን እንፅና። ስሜትን ከመከተል እንራቅ።ስንወድም ሆነ ስንጠላ ለአሏህ ብለን ይሁን።

አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን


👆👆👆
🔈
#ሻኪር ቢን ሱልጣን ከሙመይዓዎች፣ ከኢኽዋኖች፣ ከሱሩርያዎች፣ ከሱፍዮች እና ከሌሎችም የጠራ ስለመሆኑ ማብራሪያ

🔶 በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ ከሚሰጥ ደርስ የተወሰደ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan


🖌📘: التحفة السنية بشرح المقدمة الأجرومية للشيخ محمد محيي الدين عبدالحميد رحمه الله تعالى
╭┈───────
╰┈➤ ክፍል 1 5
🎙المدرس أبو فردوس  عبد الصمد محمد حفظه الله تعالى
https://t.me/alfarukmedrasa/763
‏قال العلامة الفوزان - حفظهُ الله-:
"من انحرف عن طريقة الرسول ﷺ فإنه لا يُتَّبع ولا يُقْتَدى به ولو كان عالماً"
📚أهمية التوحيد - صف36


የኪታቡን PDF ለማግኘት👇
https://t.me/alfarukmedrasa/707


Репост из: ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ልዩ የሙሃዶራ ዝግጅት
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

በአላህ ፈቃድ ነገ እሁድ ጥር 4/2017 በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሃዶራ ዝግጅት ተሰናድቷል

🕰 ሰዓት:- የአሱር ሶላት እንደተሰገደ

ተጋባዥ:-
ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን (ሀፊዘሁላህ)

ርእስ:- በሰኣቱ ይገለፃል (በተለይ ሴቶችን ይመለከታል)
ለሴቶችም በቂ ቦታ ስላለ በጊዜ እንድትገኙ

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


አዲስ ሙሓደራ ➹➹➹

ርዕስ ፦ አሏሁ ዓዘ ወጀል አልወለደም አልተወለደም።

🎤አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሀመድ

ለአል ዒምራን መድረሳ ተማሪዎች የተሰጠ ምክር

እለተ ሰኞ 2017

➹➹➹➹
https://t.me/abdu_somed
https://t.me/abdu_somed




Репост из: Muhammed Mekonn
አላህ 👉 የሻውን ሰሪ ብቻውን ቀሪ ነው።
➩➩➩➩➩♻️

የአመታት ድካም በደቂቃ ውድመት

👈 ‏قبل ٢٤ ساعة كانت هذه المنطقه هي أغلى عقارات العالم لوس أنجلوس والان صارت رماد ف سبحان مغير الاحوال
👉 ከ24 ሰአት በፊት ይህ አካባቢ በአለማችን ውዱ ሪልስቴት ሎሳንጀለስ ነበር አሁን ደግሞ አመድ ሆኗል አላህ ነገሮችን እንደፈለገ ይቀያይራቸዋል መውደማቸው ባያስደስተኝም ለጋዛ ሚስኪኖች የጀሀነም በር ይከፈታል ሲሉን አላህ ጀሀነም በር ከቤታቸው ከፍቶ አቅም አጣን አስብሏቸዋል።
------------------------

📌  በአሜሪካ ሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ወደ 10 ሺህ የሚጠጉ መኖሪያ ቤቶችና ሌሎች ሕንፃዎች ተቃጥለዋል።

📌 በግዙፉ የሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት የሞቱ ሰዎች ቁጥር ወደ 10 ከፍ ብሏል።

📌 በእሳት አደጋው የደረሰው የኢኮኖሚ ጉዳት ወደ 150 ቢሊዮን ዶላር ከፍ ማለቱ ተነግሯል።

🌐 አል ዐይን ኒውስ

قال‏ العلامة ربيع بن هادي المدخلي حَفِظَهُ اللَّهُ تَعَالَىٰ :
"هذه أمريكا التي عندها الأساطيل الجوية والبحرية والقوات والله لا قيمة لها عند الله تبارك وتعالى والله النعمة العظمى عندنا نحن ؛نعمة الإيمان، نعمة التوحيد ،نعمة المنهج الصحيح الواضح"
    📚 الوصايا المنهجية ص104.

https://t.me/AbuImranAselefy/9611


ይደመጥ
ከአል ባዒሱ'ል ሀሲስ ት/ት ክፍል 8 የተወሰደ

🎙ሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ)

የበላይነትና ጥንካሬ ለሐቅ ባለ ቤቶች ነው

🔸አህባሹ አቡበከር ከወሃቢያ ጋር ትልቅ ልዩነት አለን ብሎ አቋሙን ሳያፍር በግልፅ እየተናገረ ወደ ሱንና እንጠጋለን ብለው የሚሞግቱ ሰዎች ግን አንድነት አንድነት እያሉ ከአሕባሽ ጋር ልዩነት የለንም ይላሉ

👉 በሰሞኑ ኢልያስ አህመድ ከኢኽዋኑ ሙሀመድ ዘይን ዘህረዲን ጋር "ወጣትነት እና የጊዜ አጠቃቀም" ብሎ ባደረገው ሙሃዶራ ላይ አንዳች ፋኢዳ ያለውን የተናገረበት ነገር አልሰማሁም!።

ወጣትነት እና የጊዜ አጠቃቀም ከተባለ ወጣቶች መመከር የነበረባቸው በምን ነበር?!

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444


Репост из: 📝የአልፋሩቅ መድረሳ ደርሶች በፅሁፍ የሚለቀቅበት ቻናል📝
       🔦ተከታታይ አጫጭር ግጥሞች

ክፍል
3

  የአለም ፈጣሪ ሀያሉ ጌታችን
አላማ አስይዞ ነው ሲፈጥር ሰዎችን

ጅኖችም ሳይቀሩ ብሎም መላኢካ
ትልቅ  ግብ አለበት  ነገሩ ሲለካ

በውብ አረበኛ ግልፅ በሆነ ቃል
አላማው ምን እንደሁ ጀሊሉ ነግሮናል

አላህን ልናመልክ አድርገን ብቸኛ
ልንገናኘው ነው ንፁህ ሆነን እኛ

የተጠየቅህ ለት ጌታህ ማን ነው ተብሎ
          እንዳትደናገር ዲንን ተማር ቶሎ

ከገባህ አላማው የተፈጠርክበት
ዛሬ ነገ አትበል በፍጥነት ስራበት

ፍሬማ ጥያቄ ሰዎች ሲጠይቁህ
ወደዚች ምድር ለምን መጣህ ሲሉህ
መልስ እንዳትሰጣቸው

      ልበላ ልጠጣ ልዝናና ነው ብለህ

ወይም ኖሬ ኖሬ ስጠፋ ልጠፋ
ብለህ እንዳትመልስ የመልስ ቀፋፋ

አእምሮህን ሸቅል ወኔህን አበርታ
ዲንን ለማወቅ ጣር ጠዋትና ማታ

ራስክን ነፃ አውጣ ከጨለማው አለም
ለሰው ልጅ እንደ ዕውቀት ትልቅ ብርሃን የለም
          

📝 ከአል-ፋሩቅ መድረሳ የተዘጋጀች
አጠር ያለች ግጥም ናት ይቀጥላል...
ኢንሻ አላህ



https://t.me/shortnot_bymedresetulfaruk


Репост из: 📚📚የአል ፋሩቅ መድረሳ ኦድዮዎች የሚለቀቁበት ቻናል📚📚
📲  በአልፋሩቅ መድረሳ ከሚቀሩ ዱሩሶችመካከል  የአፕሊኬሽን ስብስብ
✍1⃣ ኹዝ አቂደተክ
 https://t.me/alfarukmedrasa/569

✍2⃣ ነዋቂዱል ኢስላም
https://t.me/alfarukmedrasa/570

✍3⃣ ከሽፋ ሹቡሃት
https://t.me/alfarukmedrasa/571

✍4⃣ ምስጉን የሆኑ መገለጫዎች
ሙስሊም ለሆነች ሴት

https://t.me/alfarukmedrasa/572

✍5⃣ ሱፍያ በቁርኣን እና በሀዲስ ሚዛን  📚 الصوفية في مزان الكتاب والسنة
https://t.me/alfarukmedrasa/599

✍6⃣ አልቀዋዒዱል አርበዕ القواعد الأربع
https://t.me/alfarukmedrasa/600

✍7⃣ የሶላት መስፈርቶች شروط الصلاة وأركانها وواجباتها
https://t.me/alfarukmedrasa/601

✍8⃣ አል ኡሰሉ ሰላሰህ  الأصول الثلاثة
https://t.me/alfarukmedrasa/613


✍9⃣ ❏ መትኑ ሰፊነቲ ነጃ متن سفينة النجاة
https://t.me/alfarukmedrasa/620

✍🔟⬅️ «اسم الكتاب متن الآجرومية
╭↪️
├─┈┈┈✑
አል-አጅሩሚያ
╰──────────────
https://t.me/alfarukmedrasa/770

🎙በ ኡስታዝ አቡ ፊርደዉስ ሀፊዘሁሏህ

ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው እናዳርስ


https://t.me/alfarukmedrasa
https://t.me/alfarukmedrasa

  
 


አል_አጁሩሚያ_በኡስታዝ_አቡ_ፊርደውስ.apk
233.2Мб
📱 አድስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
      〰〰〰〰〰〰〰
⬅️ «اسم الكتاب متن الآجرومية
╭↪️ የኪታቡ ስያሜ ⬇️
├─┈┈┈✑
አል-አጅሩሚያ
╰──────────────

🎙ኡስታዝ በአቡ ፊርደውስ  አብዱ ሶመድ መሀመድ

ለሌሎች ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው እናዳርስ

ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
      👇👇👇👇👇
https://t.me/safya_app

╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘መሰል  ቂራአት እና ሙሀደራወች

┡🖇 ለማሰራት የሚከተልውን
│        አድራሻ ይጠቀሙ

│      👇👇👇👇👇👇│@selfy_app_developer
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼


👆👆👆
🔈
#አላህ በመሬት መንቀጥቀጥ ባሮቹን ያስፈራራቸዋል።

🔶
በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል የተደረገ ሙሐደራ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan


ክፍል (09)

አድስ ደርስ ለሴቶች ጠቃሚ የሆነችው(تنبيهات)

የታላቁ አሊም የሸይኽ ፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸውና) ኪታብ ማብራሪያ፣

🎧 አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሀመድ

ለመከታተል ከታች ያለዉን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/abdu_somed?livestream=44e5f1b73377ca41ad


ክፍል (10)

አድስ ደርስ (خذ عقيدتك)

🎵 አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሀመድ

ለመከታተል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/abdu_somed?livestream=44e5f1b73377ca41ad


ልብ ለሚሉቱ ማሳሰብ!!!
ከፉጡር ባህሪያቶች ሁሉ የፀዳው ጌታችን አላህ እንዲህ አለ፦

قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ

በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡


اللَّهُ الصَّمَدُ

«አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡


لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ

«አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡


وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ

«ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡»

سورة الإخلاص

https://t.me/abdu_somed
https://t.me/abdu_somed


ተጀምሯል

ርእስ:- የመሬት መንቀጥቀጥ አላህ ባሪያዎችን የሚያስፈራራበት (የሚያስጠነቅቅበት) ክስተት ነው

ገባ
ገባ
በሉ
👇በ ኡዝታዝ ሻኪር ሱልጣን ሃፊዞሁሏህ


https://t.me/shakirsultan?livestream


Репост из: ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
👉 ልዩ የሙሃዶራ ዝግጅት
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

በአላህ ፈቃድ ነገ እሁድ ታህሳስ 27/2017 በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሃዶራ ዝግጅት ተሰናድቷል

🕰 ሰዓት:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

ተጋባዥ:-
ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን (ሀፊዘሁላህ)

ርእስ:- የመሬት መንቀጥቀጥ አላህ ባሪያዎችን የሚያስፈራራበት (የሚያስጠነቅቅበት) ክስተት ነው

ዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል

አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031

የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444

Показано 20 последних публикаций.