💫
ኤፍታህ ሆቴል : ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ።
📍አድራሻ፡ 09 ቀበሌ ከኪዳነ ምህረት ስጋ ቤት አጠገብ ደቡብ ግሎባል ባንክ ያለበት የድርጅቱ ህንፃ ላይ
📱0945333355/ 0221118870
# አመልካቾች ከላይ በተጠቀሰው የድርጅቱ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ የሰው ሃል ስራ አስኪያጅ ቢሮ በመቅረብ፤ የትምህርትና የስራ ማስረጃቸውን በማቅረብ መመዝገብ ይኖርባቸዋል።
# ለሁሉም የሙያ ዘርፎች በቂ ተያዥ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል።
——————————————————
1
) ካሸር🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት ፡ 2
🥇ልምድ፡ 2 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል እና ቱሪዝም በ level ያጠናቀቀ/ች።
——————————————————
2
) ባር ማን 🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት ፡ 1
🥇ልምድ፡ 2 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል እና ቱሪዝም በ level 4 የተመረቀ/ች።
——————————————————
3) የጌም ዞን አጫዋች🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ፡ ያላት
——————————————————
4)
የጠቅላላ አገልግሎት🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት ፡ 2
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ።
——————————————————
5
) Steward🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት ፡ 2
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
# የትምህርት ደረጃ፡ በሆቴል እና ቱሪዝም በ level 4 የተመረቀ/ች።
@adama_jobs