Addis mezmur


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Музыка


" የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34)

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Музыка
Статистика
Фильтр публикаций


🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀🙍‍♀
ከሴት ዘማሪዎች ውስጥ ማንን ታደንቃላቹ ❓
በመዝሙሮቹ የተባረካቹ እና የምትወዱትን ዘማሪት ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ ።
⚡️Wave ለመግባት 👉 @samazion_cj
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


ግን ስለ ክርስቶስ የተማራችሁት እንደዚህ አይደለም። እርሱ የሰማችሁ እና የተማራችሁ ከሆነም በርግጥ የተማራችሁት ስለ ኢየሱስ የሚናገረውን እውነት ነው። ክፉ ምኞት የጎደፈውን አስቀድሞ ትኖሩበት የነበረውን አሮጌውን ሰው ልታስወግዱ ይገባል። በአእምሮአችሁ መንፈስ እንድትታደሱ እውነተኛ በሆነው ጽድቅና ቅድስና በእግዚአብሔር የተፈጠረውን አዲሱን ሰው እንድትለብሱ ነው። ውሸትን አስወግዱ፤ ሁላችንም የአንድ አካል ብልቶች ስለሆንን «እያንዳንዱ ከባልንጀራው ጋር እውነትን ይነጋገር»። «ተቆጡ፤ ነገር ግን ኀጢአት አትሥሩ» በቁጣችሁ ጸሓይ እስከሚገባ ድረስ አትቆዩ፤ ዕድል አትስጡት። የነበረ ከእንግዲህ አይስረቅ፤ይልቁንም ለተቸገሩ ሰዎች ማካፈል ይችል ዘንድ በራሱ እጅ በተገቢው ሁኔታ እየሠራ ለማግኘት ጥረት ማድረግ ይገባዋል። ለማነጽ የሚያስፈልግ፥ ለሚሰሙትም ጸጋን የሚሰጥ ጠቃሚ ቃል እንጂ የማይረባ ቃል ከቶ ከአፋችሁ አይውጣ።
ኤፌሶን 4:20-29


ትታመናለህ TETAMENALEH AMANUEL LEMMA , NATNAEL ALEMU , YISAKOR NEGUSU || NEW ETHIOPIAN MEZMUR 2025
@adismezmur
@adismezmur


🎤 Title - Sin Malee
🗣️ Singer: Bonney Wakjira

🖋️Yesuusiin Malee Homaa Hin Beeku.

👉
@adismezmur


Bonney Wakjira - Siin Qaba
#join
👉
@adismezmur










ዳዊት ጌታቸው
live worship እፈልግሃለሁ😭

#Join & Share 👇👇

@adismezmur
@adismezmur


#ዳንኤል_አምደሚካኤል
ወዴ ኢየሱስ
🔥🔥🔥🔥

#join
@adismezmur
@adismezmur


. እድንበታለሁ
አዜብ ሃይሉ ||New Video Clip
🕐-6:55Min-||-💾-6.7MB
#join
@adismezmur
@adismezmur


ቤተልሔም ተዘራ
   እድሜዬ ቤትህ ይለቅ
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━
🔥🔥#Join_now🔥🔥
        @adismezmur
@adismezmur


ደና ደና ነኝ
ሩሀማ አለማየሁ
Studio Worship| 8 MB
🔥#Join_now🔥🔥
        @adismezmur
@adismezmur


Pastor Tekeste Getnet — Yezelkale

ቸር ፡ነህና፡ አንተ
ፍቅር ፡ ነህና፡ ኦሆ
ዛሬም ላመስግንህ፡ እንደገና
እቀኝልሀለሁ እንደገና

🔥🔥#Join_now🔥🔥
        @adismezmur


ልመንህ?

ብዙ አብረን መጥተናል አሁን ተስፋ እንዳልቆርጥ
ድምፅህ አልተለወጠም ከጉያህ እንዳልሮጥ
ባይህ ባይህ ሁኔታ እንጂ አንተ አልተለወጥክም
እንዳልከስህ ሰበብ አጣሁ ጥፋት የለብህም
ባይህ ባይህ ህይወት እንጂ አንተ አልከፋህብኝም
እንዳላማህ እቅም አጣው ጎኔን አልለቀክም
#JOIN
@adismezmur
@adismezmur




ተክሎ መሄድ የአንተን ፍለጋ
ምነኛ መልካም ነው ቢበዛልኝ ፀጋ
#አስከብሬህ_ልለፍ_እንደ_አባቶቼ😭
#ዓለም_እና_ትርፏን_ሁሉን_ንቄ_ትቼ

ክርስትናን መኖር ዋጋ በመክፈል ነው
ግን የለብስኩት ሥጋ እጅግ ደካማ ነው
ከጐኔ በመቆም ካላበረታኸኝ
#ታውቃለህ_ጌታ_ሆይ_እኔ_ደካማ_ነኝ

#Join
@adismezmur


ገላትያ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።
² እነሆ፥ እኔ ጳውሎስ እላችኋለሁ፦ ብትገረዙ ክርስቶስ ምንም አይጠቅማችሁም።
³ ሕግንም ሁሉ እንዲፈጽም ግድ አለበት ብዬ ለሚገረዙት ሁሉ ለእያንዳንዶች ደግሜ እመሰክራለሁ።
⁴ በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።
⁵ እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።
⁶ በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ፥ በፍቅር የሚሠራ እምነት እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።
⁷ በመልካም ትሮጡ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ ማን ከለከላችሁ?
⁸ ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።


ኢየሱስ 😭
━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━
🔥🔥#Join_now🔥🔥
        https://t.me/adismezmur

Показано 20 последних публикаций.