አል አኒስ ቁርአንና ሱና አካዳሚ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


👉የቻናሉ ትኩረትና አላም ቁርአን ማስተማር
👉ቅን ባለራእይ ዲኑን የሚወድ በእውቀት የበለፀገ ትውልድ መፍጠር ነው ሼር በማድረግ ለምታግዙንና ትምህርቶቻችንን ለምትከታተሉ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን አስተያየት በዚህ እንቀበላለን@Alanis166_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


#እስቲ ዛሬ ቀለል ያለ እና #አስተማሪ ጥያቄ #ልጠይቃቹ ??

✍️ የተከበረው እና የላቀው #አላህ_አዘ_ወጀል የት ነው #ያለው ⁉

⭕️ ትክክለኛው  መልስ ስትነኩ  ብቻ  የሚመጣውን
𝕒𝕕𝕕   በመጫን ጠቃሚ የንፅፅር ቻናሎች ታገኛላችሁ 🛰
            👇👇👇




በአላህ ፍቃድ ከዚህ በታች  በአል አኒስ የቁርአን ትምህርት ቤት ሲሰጡ የነበሩ ቢድአን በተመለከተ ፋይሎችን እናቀርብላችሁዋለን



ትምህርቱ የቀረበው
🎤 አቡ ነጅሚያ አብደል ሀሚድ

ለወዳጅ ዘመደዎ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ
https://t.me/alanisquranacademy


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
وَإِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ ۖ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ

ሉቅማንም ለልጁ እርሱ የሚገሥጸው ሲኾን «ልጄ ሆይ! በአላህ (ጣዖትን) አታጋራ፡፡ ማጋራት ታላቅ በደል ነውና» ያለውን (አስታውስ)፡፡✔️



وَإِن جَاهَدَاكَ عَلَىٰ أَن تُشْرِكَ بِي مَا لَيْسَ لَكَ بِهِ عِلْمٌ فَلَا تُطِعْهُمَا ۖ وَصَاحِبْهُمَا فِي الدُّنْيَا مَعْرُوفًا ۖ وَاتَّبِعْ سَبِيلَ مَنْ أَنَابَ إِلَيَّ ۚ ثُمَّ إِلَيَّ مَرْجِعُكُمْ فَأُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ تَعْمَلُونَ

ለአንተ በእርሱ ዕውቀት የሌለህን ነገር በእኔ እንድታጋራ ቢታገሉህም አትታዘዛቸው፡፡ በቅርቢቱም ዓለም፤ በመልካም ሥራ ተወዳጃቸው፡፡ ወደእኔም የተመለሰን ሰው መንገድ ተከተል፡፡ ከዚያም መመለሻችሁ ወደእኔ ነው፡፡ ትሠሩት የነበራችሁትንም ሁሉ እነግራችኋለሁ፤ (አልነው)፡፡📚https://t.me/alanisquranacademy

አቂዳህን ከቁርአን እና ከሀድስ ያዝ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🌹ማራኪ ዉብ የሆነ  ምርጥ ቲላዋ 🌹

    🌹ተ🛍
        🌹ጋ🛍
             🌹በ🛍
                  🌹ዙ🛍
                       🌹ል🛍
                             🌹ኝ🛍       
                   🎋 መልካም ቀን ☕
   

https://t.me/alanisquranacademy


🔖አዎ ያለተውሂድ ዱኒያም አሄራም ላይ ስኬት የለም
ተውሒድ  የነብያት ጥሪነው
ተውሒድ  የአንድነት ምንጭ
ተውሒድ   የጀነት  ቁልፍ
ተውሒድ  የወንድማማችነት ማገር
ተውሒድ  የሁለት  አገር  ስኬት
ተውሒድ  ጅኑም  ኢንሱም  የተፈጠረለት አላማ
⛔️ ትርጉሙን ተረዳ አፍራሾቹን ተማር ጉዳዩ
    የጀነት መግቢያ በእሳት መዘውተሪያ
ጉዳይ ነውና።

👍🎧✔️✔️✔️https://t.me/alanisquranacademy


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
(( وَقَالَ نِسْوَةٌ فِي الْمَدِينَةِ امْرَأَةُ الْعَزِيزِ تُرَاوِدُ فَتَاهَا عَنْ نَفْسِهِ ))

✅ የልብ መድሀኒቶች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➡️ ቁርአን እያስተነተኑ ማንበብ
➡️ ሆድን አለመሙላት
➡️ የሌሊት ሶላት መቆም
➡️ ፈጅር ከመድረሱ በፊት ወደ አላህ መተናነስ፣ ምህረትን መጠየቅና ዱአ ማድረግ
➡️ አላህን የሚፈሩ ሰዎችን መወዳጀት
https://t.me/alanisquranacademy
[الأذكار النووية1/ 107


https://t.me/alanisquranacademy

☞︎︎︎ጀግና እና ምርጥ ሴት ማለት!!!!

«ጀግና ሴት ማለት ለነገ ልጆቿ የምታወርሰዉን ሸሪዓዊ እዉቀት በመሸመት ቀን ሌት የምትለፋ፤ስለ ዲኗ እንጂ ስለ ዱኒያ የማትጨነቅ፤ቤተሰቦቿን ኢልምን ተምራ የምታስተምር፤ባሏን ወደ መስጂድ የምትገፋፋ፤ኢልመ ዲንን እንዲማርና የተማረዉን ላልተማሩ እንዲያስተምር የምትገፋፋ፤የቤተሰቡ ልእልት የሆነች የዱኒያ ሂወቷን በዲን ላይ ያሳለፈች ሱመያ ናት፡፡

አላህ ለዲናችን እንጂ ለዱኒያ ብቻ  ከሚለፉት 
አያድርገን፡፡👌

      


ቁርአን የአላህ ቃል ነው ሁለ ጊዜ በቀራው በሰማው እማይ ጠገብ ነው አላህ ሆይ ኢልምን ወፍቀን👍🎧📚✔️🎁https://t.me/alanisquranacademy







Показано 11 последних публикаций.