አስገራሚ እዉነታዎች (Amazing Facts)🌍


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Познавательное


Amazing facts all around the world.
አስገራም ኡነታዎች ከመላው አለም።
Admin ☞ @vivadave
Facebook ☞ https://fb.me/amafactsworld

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


'' Sofia '' የማን ዋና ከተማ ነው ?
Опрос
  •   Bulgaria
  •   Romania
  •   Cyprus
  •   Croatia
51 голосов


ካሮትን ከልክ በላይ ከበላን ፣ የቆዳ ቀለማችን ወደ ብጫ ወይም ብርቱካናማ ይሆናል ።
ጥናቶች እንዳረጋገጡት።

@amafacts

Join & share


'' E-mail '' በሚለው ቃል ውስጥ ''E'' ምህጻረ ቃል ምንን ይወክላል ?
Опрос
  •   Endemic
  •   Electronic
  •   European
  •   Election
39 голосов


'' Netherlands '' የህዝብ ብዛቷ 18 ሚሊዮን ሲሆን ፣ የብስክሌት ብዛት ግን 23 ሚሊዮን ያህል ነው ።

@amafacts

Join & share


'' Fiji '' ደሴት በየትኛው አህጉር ውስጥ ናት ?
Опрос
  •   South America
  •   Africa
  •   Asia
  •   Australia
34 голосов


አሁን ላይ በአፍ ስፋት በጊነስ ቡክ የተመዘገበች ሴት ናት ፣ በአለም ቁጥር አንዷ ፣ የአፏ ስፋት 6.52 ሰንቲ ሜትር ነው ።

@amafacts

Join & share


በ''Thermometer'' የምን መጠን ነው የምንልከው ?
Опрос
  •   ሙቀት
  •   ክብደት
  •   ጊዜ
  •   እርቀት
54 голосов


በቻይና ''Fuzhou'' ግዛት ከ12 ዓመት በታች ተማሪዎች የት/ት ቤት ዩኒፎርም የሊዮኔል ሜሲ የአርጀንቲና መለያ በ10 ቁጥር ቲሸርቱ በይፋ ተፈቅዷል።

@amafacts

Join & share


የ Belgium ዋና ከተማ ማናት ?
Опрос
  •   Warsaw
  •   Budapest
  •   Berlin
  •   Brussels
55 голосов


በጃፓን የትኛውም ብሔራዊ በዓላቸው እሁድ ቀን ከዋለ ፣ በዓሉ ለቀጣዩ ቀን ሰኞ ይሸጋገራል ።

@amafacts

Join & share


በአፍርካ ምድር ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀውን የ2010 የአለም ዋንጫ አሸናፊዋ ሀገር ማን ነበረች ?
Опрос
  •   Italy
  •   France
  •   Spain
  •   Argentina
1 голосов


መልካም እሁድ !

በእሁዱ ከዚህ ቻናል ፣ ከተመቻቹ ፣ አስገራሚ እውነታዎች ለጓደኞቻቹ አንዱን share አድርጉ!


ይህ በMicrosoft window ላይ ያለው ፎቶ ፣ በታርክ ብዙ እይታ ያገኘው ፎቶ ነው ።

@amafacts

Join & share


የ '' Queen of Pop'' በመባል የምትታወቀው ድምፃዊት ማን ትባላለች ?
Опрос
  •   Shakira
  •   Aster
  •   Madonna
  •   Whitney Houston
28 голосов


ሰሜን ኮሪያ ፣ ወንዶች ከነዚህ የፀጉር ቁርጦች ውጪ ፣ በሌላ መልኩ መቆሮጥ በጥብቅ የተከለከለ ነው ።

@amafacts

Join & share


የ 40 ሜትር ቁመት ያለው የኢየሱስ ክርስቶስ ሀውልት ያለው የት ከተማ ነው ?
Опрос
  •   Newyork
  •   London
  •   Tokyo
  •   Rio de Janeiro
38 голосов


በአለም ታሪክ ለረዥም ጊዜ ስልጣን ላይ የቆዩ መሪ ምን ያህል አመታትን ንግስና ላይ ቆዩ ?
Опрос
  •   72 ዓመታት
  •   42 ዓመታት
  •   64 ዓመታት
  •   70 ዓመታት
62 голосов


ይህ ማሽን '' Bagger 293'' ይባላል ፣ የአለማችን ትልቁ የየብስ ማሽን ነው ፣ ጀርመን የሰራችው ይህ የከሰል ድንጋይ መቆፈሪያ ማሽን ፣ ቁመቱ ከአሜሪካን የነፃነት ሀዉልት ይበልጣል ።
92 ሜትር እርዝመት ፣ 14,200 ቶን ክብደት ፣ 225 ሜትር ጎን (ከሁለት የእግር ኳስ ሜዳ የበለጠ) እና 5 በኦፕሬተሮች የሚያንቀሳቅሱት ግዙፍ ማሽን ነው ።

@amafacts

Join & share


'' Gorilla '' 🦍 የትኛው አህጉር ይገኛል ?
Опрос
  •   Australia
  •   Africa
  •   Asia
  •   South America
125 голосов


እኚ ጃፓናዊ ዲፕሎማት ''Chiune Sugihara'' ይባላሉ በሁለተኛው የአለም ጦርነት ፣ ወደ 6000 የሚሆኑ አይሁዳውያንን ከናዚዎች ግድያ የታደጉ ሰው ናቸው ፣ በጊዜውም ናዚዎች አታድርጉ ያሉትን ነገር እምቢ በማለት ለአይሁዳዊያን የጃፓን ትራንዚት ቪዛ በመስጠት ታድጓቸዋል።

@amafacts

Join & share

Показано 20 последних публикаций.