Amaraw


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ


አማራነት ማንነት
ኢትዮጵያዊነት ኩራት

Telegram:-
https://telegram.me/amarawloti
Facebook:-
https://m.facebook.com/amarawgech.2013/?ref=bookmarks
ዩቲዩብ:-
ቻናሉን ሰብስክራብ ያድርጉ
ላይክና ሸርም እዳይረሱ!!
https://youtube.com/channel/UC-xTNFH9K36y98nwTKnQQWA

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций




https://vm.tiktok.com/ZMFpS2sLN/
loti man alexander(lotimanalexander) is LIVE | TikTok
ሰላም ቤተሰቦች. Check out loti man alexander(lotimanalexander) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from loti man alexander(lotimanalexander).
























ልዩ መረጃ ‼️

በጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የሚመራው ጥምር ጦር በራያ ግንባር 4 ወሳኝ ቦዎች ተቆጣጥሯል።

• በአርበት ንዑስ ግምባር ምንዴናን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል።ወደ አርበት እና አራዶም እየተቃረበ መሆኑን የመረጃ ምንጮቼ አረጋግጠዋል።

• በተኩለሽ ዲኖን ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር አውሏል።

• በአዋስ አምዜ በጣም ወሳኝ ቦታወችን ተቆጣጥሯል።

• ቡሆሮ የተባለውን አካባቢ በከፊል የተቆጣጠረ ሲሆን ከጎብዬ ከፍተኛ ተኩስ እየተሰማ መሆኑ ታውቋል።

በተለያዩ ግንባሮች ይህን ቦታ ያዝን ደመሰስን እያለ ፎቶ በመለጠፍ የሚታወቀው የትግራይ ክልል ጋዜጠኛና የህወሓት ቀኝ እጅ ጋዜጠኛ ፍጹም ጸጋዬ ተማርኳል። የሰጠውን ኢንተርቪው ስሙት!


መንግስታዊ ሽፍትነት!

የአማራ ልዩ ኃይል አባሉ አስር አለቃ እናውጋው አባት በመንግሥት ወታደሮች ተከቦ ተደብድቦ ተገደለ። አስር አለቃ እናውጋው ለረጅም አመታት የአማራ ልዩ ኃይል የነበረ ሲሆን በትላንትናው ዕለት በባህርዳር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ዋና ክፍል ዘርፍ ኃላፊ በነበረው በኮማንደር ዋጋው ታረቀኝ ግድያ ተጠርጥሮ ነው በጥይት ተደብድቦ የተገደለው።

በህግ መጠየቅ እየተቻለ በአድባባይ መረሸን የመንግስትነት ባህሪ ሳይሆን የሽፍትነት ባህሪ ነው!


🔥 #የዘሜ_መልዕክት❗️

‹‹ከእኔ ጋ ከቶውንም የሚደበዝዝ ትግል የለም❗️›› ዘመነ ካሴ ከማረሚያ ቤት

ከልጅነቴ ጀምሮ እየገፋ ያመጣኝ ከውስጤ የሚፍለቀለቀው ሀይል አሁን ያለሁበት ሁኔታ የበለጠ አቅም እንዳገኝ በእጅጉ ይረዳኛል!!
ከኔ ጋ ከቶውንም የሚደበዝዝ ትግል የለም ዛሬ በባህርዳር ሰባታሚት  ማረሚያ ቤት በመጀመሪያ ዙር ጥዋት ተገኝቼ ጀግናው አርበኛ ዘመነ ካሴ ጋር ከአወራነው ከብዙ በጥቂቱ!!
ጀግናው ትለያለህ!!!
© አሸናፊ አካሉ አበራ

#ዘመነ_የአማራነት_ዐርማ💪


#ሰበር_መረጃ

#የአማራ ሕዝባዊ ኃይል ፋኖ አመራሮች ላይ ማለትም መቶ አለቃ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ፣ጥላሁን አበጀ እና አስረስ ማረ ለመያዝ ኃይል ተሰማራ። መንግስት መያዝ አለባቸው ብሎ ውሳኔ በማሳረፉ ልዩ ስምሪት መስጠቱን ተሰማ።


#የአሁን መረጃ_ ትኩረት ለወለጋ/ ለጃርደጃርቴ ዎረዳ  ጃርደጋ ከተማ!

በወለጋ  ጃርደጃርቴ ዎረዳ  ጃርደጋ ከተማ ከትናንት ጀምሮ  ከኦነግ  ጋር እየተካሄደ ያለው ውጊያ እንደቀጠለ ነው:: በቂ ሃይል ባለመኖሩ በአካባቢው የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ህይወታቸውን እንዲታደግላቸው ለፌደራሉ መንግስት የተደረገው ጥሪ   እስከ አሁን ምላሽ አላገኘም:: የሞት ቁጥሩ እያሻቀበ ነው: ብዙ ቁስለኛ  ምንም ህክምና አላገኘም::

ኦነግ  በስፋት ስለዘመተ መቆጣጠር አልተቻለም:: ለቀሩት መንግስት ይድረስ እያሉ ነው:: የፌደራሉ መንግስት ግን እስከአሁን የላከው ሃይል የለም ከቦታው መረጃ አድርሰውናል

ትኩረት ለጃርዲጋ ጃርቴ ወለጋ!!!!

Via:- አሻራ ሚዲያ


#መረጃ

#ጀግናው አርበኛ ፋኖ ዘመነ ካሴ ከመሸ ባህርዳር የሚገኘው ሳባታሚት ማረሚያ ቤት ተወስዷል።

አርበኛውን አጅባችሁ ወደ ማረሚያ ቤት ሲሄድ ከፍተኛ ክትትል ያደረጋችሁ የባህርዳር ጀግና ወጣቶች፣ፋኖዎች እና ህዝቡ ቁርጠኝነታችሁን አይተናል።ኮርተናልም።

አርበኛ ዘመነ ካሴ እስከሚፈታ ድረስ ሌላ አጀንዳ የለንም አይኖረንም።

የአርበኛ ዘመነ ልጆች ከየ አቅጣጫው በጠዋቱ ተሰባስበው ሳባታሚት ተገኝተዋል።ወጣቱ እጅግ አኩሪ ሁኗል።ከየ ቦታው መኪና ኩንትራት በመያዝ በርካታ ቁጥር ያለው ወጣት ሳባታሚት ተገኝቶ  መሪውን እየጠየቀ ነው።

ይኸዉ ነዉ👊

#ምስጋናለታክሲሸፌሮች

የባሕር ዳር ከተማ የታክሲ ሹፌሮች ከመሀል ከተማ ወደ ሰባታ ሚት ማረሚያ ቤት አርበኛ ዘመነ ካሴን ለመጠየቅ ለሚሔድ ሁሉ እስኪፈታ ድረስ በነፃ ሊያጓጉዙ ወስነዋል።
   
#የህዝብ_ፍቅር_ይስጥህ_ወዳጄ🙏


ከአማራ ህዝባዊ ኃይል የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ!

Показано 20 последних публикаций.

2 071

подписчиков
Статистика канала