Фильтр публикаций


የጥንት ቻይናውያን 21,196 ኪሜ የሚረዝመውን ታላቁን ግንብ ሲገነቡ የኖራ(Calcium hydro oxide) እና የሚያጣብቅ ሩዝ ድብልቅን እንደ ማያያዣ ወይም እንደ ሲሚንቶ ይጠቀሙ ነበር። ይህ ዘዴ ድንጋዮቹን አንድ ላይ ለማገናኘት የሚረዳ ጠንካራ እና በውሃ የማይበላሽ ማጣበቂያን ፈጥሮ የታላቁ ግንብ ክፍሎችን ጨምሮ ብዙ መዋቅሮቹ ለብዙ መቶ ዘመናት ሳይፈርሱ እንዲቆዩ ማድረግ ችሏል።


የቀኙ የሳንባ ክፍላችን ከግራው የሳንባ ክፍላችን በይዘት እና በመጠን ይበልጣል። በዚህም የቀኝ የሳንባ አካላችን ብዙ አየር ያስገባል


⭐️በጃፓን ከህጻን ልጆች ዳይፐር ይልቅ የአዛውንቶች ዳይፐር በብዛት ይሸጣል።በርካታ አዛውንቶች ናቸው የሚገኙት ።

@Amazing_Fact_433
@Amazing_Fact_433


⭐️የአለማችን ግዙፉ ፉጡር "አሳነባሪ" ቢሆንም የአንድ አሳነባሪ ዓይን ግን ከአንዲት የወይን ፍሬ አይበልጥም!

⭐️የአንድ አሳ ነባሪ ምላስ መሬት ላይ ቢነጠፍ በላዩ ላይ 50ሰዎችን ማስተኛት ይችላል፡፡
⭐️የአብዛኞቹ ሰማያዊ አሳነባሪ ምላስ ክብደት ከዝሆን ክብደት ይበልጣል
⭐️የሰማያዊው አሳነባሪ ግልገል በአንድ ቀን ብቻ 10 በርሜል ወተት ከእናቱ ጡት ይጠባል!


ቦብ ማርሌይ AKA ብርሀነ ሥላሴ

በነጮቹ አቆጣጠር 1977 አንዲት የተረገመች ቀን በደቡባዊ ለንደን በሚገኝ አንድ ፓርክ ውስጥ አንድ ዝነኛ ሰው ከጓደኞቹጋ እጅግ የሚወደውን እግር ኳስ እየተጫወተ ነበር። በጨዋታ መሃል በድንገት የተረገጠችው አውራ ጣቱ ግን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለተፈጠረው የህይወቱ መጥፋት ምክያት ሆነች።

በእግር ኳስ መሃል የተጎዳው አውራ ጣቱ ከጥቂት ወራት በኋላ ወደ ካንሰርነት ተቀየረ። ዶክተሮች የካንሰሩን ስርጭት ለመግታት የእግር ጣቱ እንዲቆረጥ ሐሳብ አቀረቡ። እሱ ግን እምቢ አለ። የምከተለው የራስተፈሪያኒዝም ክቡር የሆነውን ሰውነቴን እንድቆርጥ አይፈቅድልኝም አለ። ዘሌዋውያን 21:5 ላይ “ራሳቸውን አይላጩ፥ ጢማቸውንም አይላጩ፥ ሥጋቸውንም አይንጩ።'' የሚለውን የመፅፍ ቃል እናስታውሳለን።

በህመም ላይ የነበረው ሰው ህመሙ ሳይበግረው እ.ኤ.አ. በ1980 Could you beloved እና Redemption Song የተካተቱበትን Uprising የተሰኘውን ዘመን ተሻጋሪ አልበም ለህዝብ አበረጀተ። በዚያው ዓመትም ሚላን ውስጥ ከ100ሺ በላይ አድናቂዎቹ የታደሙበትን ታላቅ ኮንሰርት አዘጋጅቶ አለምን አስደነቀ። በሙዚቃ የተረሳው ካንሰር ግን በአደገኛ ሁኔታ ወደ አንጎሉ፣ ሳንባው እና ጉበቱ እየተዛመተ ነበር።

ህይወቱን ለማራዘም ባደረገው የመጨረሻ ሙከራ ወደ ጀርመን ሃገር ተጉዞ ብዙ ወራትን በህክምና ቢያሳልፍም ካንሰሩ ግን ኦልሬዲ የማይቀለበስበት ደረጃ ደርሷል። ለመኖር ረጅም ጊዜ እንደሌለው የተረዳው ሰው የመጨረሻ ዘመኑን በሚወዳት ሃገሩ ላማሳለፍ ስለፈልገ ይመስላል ሻንጣውን ሸክፎ ወደ ጃማይካ ለመመለስ ወሰነ።

እሱን ይዞ ወደ ጃማይካ ሲበር የነበርው አውሮፕላን ግን እንደታሰበው ብዙ ርቀት ተጉዞ ጃማይካ መድረስ አልቻለም። በጉዞ ላይ እያለ ህመሙ የተባባሰውን የሬጌ ንጉስ ህይወት ለማትረፍ ጉዞውን ቀይሮ ወደ ፍሎሪዳ በመብረር ማያሚ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል እንዲገባ ተደረገ።

ሁሉም ነገር ግን አብቅቶ ነበር። ህይወቱ ከማለፉ በፊት እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስረአት በብፁእ አቡነ ይስሃቅ እጅ “ብርሃነ ሥላሴ” በሚል የክርስትና ስም ተጠምቆ ክርስትናን ተቀበለ። ለአለም ክስተት የሆነው የሬጌው ንጉስ ከ36 አመታት የህይወት ጉዞ በኋላ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አድናቂዎቹ በተገኙበት በሚወዳት ሀገሩ ጃማይካ የቀብር ስነ ስርዓቱ ተፈፀመ።

ብርሃነ ሥላሴ ዛሬ በህይወት ቢኖር ኖሮ ድፍን 80 አመቱ ነበር። Happy birthday the one and only Bob Marley
!


Репост из: Online Assaigment Help
❤️❤️❤️ሰበር ዜና❤️❤️❤️

#በኢትዮጵያ 🇪🇹 ባሉ ከ70 በላይ  ዩኒቨርሲቲ እና ኮሌጆች አሳይመንት በመስራት ዝናውን ያተረፈው #Ethio_Assaignment_Helper

እንደነዚህ ደረጃውን የጠበቀ Quality የሆነ አሳይመንት እንዲሰራላቹ ከፈለጋቹ

inbox Me 💬
👉 
@WinnerMan16

join us 👇
  ⬇️⬇️⬇️
🈴
@WinnerMan27
🈴
@EducationTube1
🈴
@EthioAssaigmentHelper2
🈴
@EthioAssaigmentHelper3


#ሼር


Репост из: Book center
ከታች ባሉት አመታት የተከፈቱ Old Group ያላችሁ ሠዎች እንገዛለን፦

📌2022
📌2021
📌2020
📌2019
📌2018
📌2017

member 0 ቢሆንም እንገዛለን።
2023 ke Jun
ለመሸጥ
@melsos


ድንቅ ሰው

ፍሪዝ ሀበር ይባላል ናይትሮጅንና ሃይድሮጅንን በመጠቀም ማዳበሪያ በመስራት የቢሊየኖች በልቶ ማደር ምክንያት የነበረ ሰው ቢሆንም በመጀመሪያው የአለም ጦርነት ግን በካይ ጋዝ ለጀርመን በመስራት ለሚሊዮኖች ሞት ምክንያት ነበር🙃


"150 አመት እኖራለው"

የፖፕ ንጉሱ ተወዳጁ አቀንቃኝ እና ዳንሰኛ የነበረው ማይክል ጃክሰን በዚች ምድር ላይ 150 አመታትን የመኖር እቅድ እንደነበረው ያውቃሉ?

75አመታትን የአለም ህዝብን በተሰጥኦው የማዝናናት እና ቀሪው ግማሹን 75 አመታት ደግሞ ፈጣሪውን በማገልገል ለመኖር አስቦ ነበር።

ይህንንም ለማሳካት ሲል የሚመገባቸውን ምግቦች ጤናማ ማድረግ  እና በመኝታ ክፍሉ ውስጥ ንፁህ አየር እንዲኖር በማሰብ Oxygen Bag በተባለ ድንኳን መሰል አልጋ ውስጥ ይተኛ ነበር።ለዚህም እጅግ በጣም በርካታ ዶላሮችን አፍስሶ ነበር

ነገር ግን ምን ይደረጋል በፈጣሪ እቅድ ነው እምንኖረው እና እ.ኤ.አ. በ2009 ከሚወደው ስራው እና 150 አመታትን እኖርባታለው ብሎ ያሰባትን አለም 50አመታትን ኖሮ ላይመለስ ተሰናበታት።


የ 1922 የ ኖቬል ተሸላሚ ሽልማት የተሸለመዉ 'Neils Bohr' h'carlsberg' የቢራ  ፋብሪካ የእድሜ ልክ የቢራ ሽልማት ቀርቦለት ነበር፤

ቢራዉ ከፋብሪካው እስከ መኖሪያ ቤቱ ድረስ በቧንቧ ይመጣለት ነበር።


የጃፓን ትምህርት ቤቶች ውስጥ የፅዳት ሰራተኛ አይቀጠርም!

ከትምህርት ሰዓት በኋላ ሁሉም መምህራን እና ተማሪዎች መፀዳጃ ቤትን ጨምሮ ትምህርት ቤቱ ውስጥ የሚገኙ ሁሉንም ከፍሎች እኩል ያፀዳሉ!

ይህም መከባበርን፣ኃላፊነትን መወጣትና እኩልነትን እንደሚያጎላ ጃፓናውያን
ያምናሉ!


Psychology እንዲህ ይላል በአብዛኛው ሴቶች ራሴን አጠፋለው ካሉ ትኩረት ለመሳብ ብቻ ነው፤ወንዶች ካሉ ግን የምራቸውን ነው ስለዚህ እንዳትጠራጠሩ።


ቡና በቱርኮች ዘንድ በጣም አስፈላጊ ከመሆኑ የተነሳ በ15 ተኛው ክፍለ ዘመን ሴቶች ባላቸው በቂ ቡና የማያቀርብላቸው ከሆነ የመፍታት መብት ነበራቸው


🎄በቻናላችን ለምትገኙ በሙሉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፣ አደረሰን

🎄በዓሉን የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ፣  የተጣላን ሰዎች  እርቅ የምናወርድበት እና የሰላም  ያድርልግን ።

        🎄መልካም ገና🎄


በጃማይካ የሎተሪ አሸናፊ የነበረው ግለሰብ ዘመዶቹ የቅርብ ወዳጆቹ) ገንዘብ እንዳይጠይቁት በማሰብ የፊት ጭምብል ለብሶ ነበር ሽልማቱን የተቀበለው


+251967701444


በ2024 በጎግል ላይ በብዛት የተጠየቁ ጥያቄዎች

ጎግል እየተገባደደ ባለው በፈረንጆቹ 2024 ሰዎች በድረ ገጹ ላይ በመግባት በብዛት የጠየቁትን ጥያቄዎች ይፋ አድርጓል።

ጎግል በገጹ ላይ በ2024 በብዛት ከተጠየቁ ጥያቄዎች ውስጥ “ምን ልመልከት (What to watch)” የሚለው የሚያክለው አልተገኘም ብሏል ስታቲስታ ባወጣው መረጃ።

“ምን ልመልከት?” የሚለው ጥያቄ በየወሩ በአማካኝ ከ6.5 ሚሊየን ጊዜ በላይ እንደሚቀርብም ነው ጎግል ያስታወቀው።
“በርሜል ይንከባለላል? (do a barrel roll?)” የሚለው ጥያቄም በየወሩ በአማካይ ከ3.5 ሚሊየን ጊዜ በመጠየቅ ተከታዩን ደረጃ የያዘ ሲሆን፤ “የኔ አይ ፒ ምንድ ነው (what is my ip)?” የሚለው ጥያቄ በተመሳሳይ በየወር በአማካይ እስከ 3.5 ሚሊየን ጊዜ ይጠየቃል ተብሏል።

“በቅርብ ያለ ግሮሰሪ እስከ ስንት ሰዓት ክፍት ነው? (how late is closest grocery store open)” የሚለው ጥያቄም በፈረንጆቹ 2024 በየወሩ በአማካይ እስከ 3.2 ሚሊየን ጊዜ በጎግል ላይ ተጠይቋል ነው የተባለው።

“በአፕል ውስጥ ምን ያክል ካሪ አለ? የሚለው በየወሩ በአማካይ ከ2.5 ሚሊየን ጊዜ ባለይ ተጠይቋል የተባለ ሲሆን፤ “የፋሲካ በዓል መቼ ነው?” የሚለውም በየወሩ በአማካይ ከ2.3 ሚሊየን ጊዜ በላይ ተጠይቋል።

“የእናቶች ቀን መቼ ነው?” በየወሩ በአማካኝ 2 ሚሊየን ጊዜ፣ “አሁን ስንት ሰዓት ነው?” በየወሩ በአማካኝ 1.8 ሚሊየን ጊዜ እንዲሁም “የ2024 ፋሲካ በዓል መቼ ነው?” በየወሩ በአማካኝ 1.7 ሚሊየን ጊዜ ተጠይቀዋል ነው የተባለው።


እናንተ እንዳላቹ ምናቀው በ reaction ነው
ለማንኛውም react አድርጉ



Показано 19 последних публикаций.