Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Религия


መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለማንበብ አስበው ያውቃሉ❓❓
በዚህ ቻናል ከዘፍጥረት ጀምረው የተዘጋጁትን ጥያቄዎች በመመለስ በየዕለቱ ቢያንስ አንድ ምዕራፍ የማንበብ ልምድ ያዳብሩ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
@amharicbiblequize ቻናል ብቻ

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Религия
Статистика
Фильтр публикаций


↪️ እኔ ማን ነኝ?

🕚 ምሽት 3፡00 ላይ

☁️ ኮመንት 👍 ሪያክት 📱 ሼር

@amharicbiblequize


ከሚከተሉት መካከል በኢየሱስ የዘር ሀረግ ውስጥ ያልተካተተው የትኛው ነው?

አቤል
ይሁዳ
ፋሬስ
ሌዊ


ኢየሱስ ሰማይ ተከፍቶ መንፈስ ቅዱስ በወረደበት ጊዜ ምን እያደረገ ነበር?
Опрос
  •   እጆቹን እያነሳ ነበር
  •   ቀና ብሎ ወደ ሰማይ ይመለከት ነበር
  •   በመጥምቁ ዮሐንስ እየተጠመቀ ነበር
  •   እየጸለየ ነበር
10 голосов


ከህዝቡ ለቀረበለት ጥያቄ ዮሐንስ የሰጠው ምላሽ ምንድን ነው?
Опрос
  •   ደመወዛቸው እንደሚበቃቸው
  •   ማንንም በሀሰት እንዳይከሱ
  •   በማንም ግፍ እንዳይሰሩ
  •   መልስ የለም
15 голосов


ከቀራጮች ለቀረበለት ጥያቄ ዮሐንስ የሰጠው ምላሽ ምንድን ነው?
Опрос
  •   ከታዘዘላቸው አብልጠው እንዳይወስዱ
  •   ሁለት ያለው ለሌለው እንዲያካፍል
  •   በማንም ግፍ እንዳይሰሩ
  •   ማንንም በሀሰት እንዳይከሱ
  •   ሁሉም
15 голосов


በመጥምቁ ዮሐንስ የአገልግሎት መጀመሪያ የሮማ ንጉሠ ነገሥት የነበረው ማን ነበር?
Опрос
  •   ሄሮድስ
  •   ጢባርዮስ ቄሣር
  •   አውግስጦስ ቄሣር
  •   ፊልጶስ
16 голосов


በመጥምቁ ዮሐንስ የአገልግሎት መጀመሪያ ላይ ይሁዳን ሲገዛ የነበረው ማን ነበር?
Опрос
  •   አግሪጳ
  •   ፊሊጶስ
  •   አጉስጦስ ቄሳር
  •   ጴንጤናዊው ጲላጦስ
15 голосов




🔖ልንጀምር ነው ገባ ገባ በሉ

👍ለሌሎችም ሼር አድርጉ

✔️ @amharicbiblequize


🔖ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3

⏲ ምሽት 3:00 ላይ

✔️ ጥያቄዎች

@amharicbiblequize

👍 comment, Share And Like


አልሻም ፡ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ነገር.......🙂‍↔️
ምኞቴ ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ማክበር......😇
የበላይ ፡ ሆነህ ፡ በሕይወቴ........🥹
ያንግስህ ፡ መላው ፡ እኔነቴ........😍

ሌላውማ ፡ ሌላውማ.....😌
ከአንተ ፡ ውጪ ፡ ሌላ ፡ ሌላውማ......🔥
ገብቶኛል ፡ ለእኔ :እንደማይስማማ......🙏
አየሁት ፡ ለእኔ ፡ እንደማይስማማ
.....🥰

[ @i_am_christian_channel ]


🔖ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3

ነገ ምሽት 3:00 ላይ

✔️ ጥያቄዎች

@amharicbiblequize

👍 comment, Share And Like


ኢየሱስም ደግሞ በ__ና በ__ በ_ም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።


በሉቃስ ወንጌል መሰረት በቤተልሔም መንጋቸውን የሚጠብቁ እረኞች መድህን እንደተወለደ ከጌታ መልአክ የተነገራቸው ምልክት ምንድን ነው?
Опрос
  •   ጠቢባን በተወለደበት ቦታ ላይ እንደሚሆኑ
  •   ፀሀይ ከተወለደበት ቦታ በላይ እንደሚበራ
  •   ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ እንደሚያገኙ
  •   የኮከብ ብርሃን በተወለደበት ቦታ እንደሚበራ
10 голосов


ዮሴፍ እና ማርያም ኢየሱስ ከነሱ ተለይቶ በቤተመቅደስ ምን እያደረገ ነበር ያገኙት?
Опрос
  •   በቤተ መቅደሱ አደባባይ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ይሰብክ ነበር።
  •   የኢሳይያስን ጥቅልሎች ያነብ ነበር።
  •   በሃይማኖት ሊቃውንት መካከል ተቀምጦ እያዳመጠ እና እየጠየቀ ነበር
  •   በገበያ ውስጥ ይንሸራሸር ነበር።
13 голосов


ዮሴፍና ማርያም በየዓመቱ ወደ ኢየሩሳሌም የሚሄዱት ለምንድን ነው?
Опрос
  •   የመኸር በዓል ለማክበር
  •   መስዋዕትን ለመሰዋት
  •   የፋሲካ በዓል ለማክበር
  •   ለመዝናናት
13 голосов


ማርያምና ዮሴፍ ኢየሱስ ክርስቶስን ይዘው ወደ ቤተ መቅደሱ ሲገቡ ሐና ስንት ዓመቷ ነበር?
Опрос
  •   70 ዓመታት
  •   91 ዓመታት
  •   90 ዓመታት
  •   84 አመት
17 голосов


ከሚከተሉት መካከል ጻድቅ እና ትጉህ ሰው ነበር የተባለው ማን ነዉ?
Опрос
  •   ዘካርያስ
  •   መጥምቁ ዮሐንስ
  •   ኢየሱስ ክርስቶስ
  •   ስምዖን
21 голосов


ልንጀምር ነው ገባ ገባ በሉ


🔖ሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 3

Показано 20 последних публикаций.