AWACH SACCOS Ltd.


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


ኅብረት ሥራ ማህበራችን የሚያከናውናቸው ተግባራት
የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት
አነስተኛ የብድር መድህን አገልግሎት
የትምህርት ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት
+251-11-557-97-98
+251-11-557-88-89
+251-11-557-98-99
+251-11-868-47-44
saccawach@gmail.com
https://www.facebook.com/AWACHSACCOS
@awachsaccos

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


በአዋሽ ባንክ ገቢ ለምታደርጉ አባላት








አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር በአርባምንጭ ከተማ ከተለያዩ የግል እና የመንግስት ባላድርሻ አካላት ጋር የቅድመ ጥናት ውይይት (Pre-Study Workshop) አካሄደ
አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማህበር ባሳለፍነው በ2016 በጀት አመት በአርባምንጭ ከተማ ቅርንጫፍ ቢሮ በመክፈት ከ360 በላይ አባላትን ማፍራት ችሏል፡፡ በአርባምንጭ ቅርንጫፍ ቢሮው ከፍተኛ እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የሚገኘው ተቋሙ በያዝነው በ2017 በጀት አመት ቅርንጫፍ ቢሮውን ለማጠናከርና ክልሉን የሚመጥን እንዲሁም አብዛኛውን የማህበረብ ክፍል ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችሉ ስርአቶች ለመዘርጋት ያስችለው ዘንድ ከተለያዩ መንግስታዊ ከሆኑ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱም በክልሉ ስላሉ እንቅስቃሴዎችና የፋይናንስ ተግዳሮቶች በመዳሰስ ወደፊት ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራባቸው ስለሚገቡ ጉዳዮች በስፋት ለመዳሰስ ተችሏል፡፡





















Показано 18 последних публикаций.