🍁“𝚊𝚢𝚖𝚒 𝚒𝚜𝚕𝚊𝚖𝚒𝚌 𝚙𝚘𝚜𝚝"🍁


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Другое


የጀነት ስብስብ ያደርገን ዘንድ ምኞታችን ነው 🌛
for cross and sugesstion👇
https://t.me/aymi52

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Другое
Статистика
Фильтр публикаций


« ለሌሎች መልካም ነገር መውደድ ብዙ ነፍሶች የማይችሉት የሆነ ጂሐድ ነው። »


@aymi22


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ራሀቱል ቀልብ 👇

https://t.me/Rahetulqelb
https://t.me/Rahetulqelb


Репост из: Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
አካውንቱን የማዘጋት ዘመቻ‼
====================
(መልዕክቱ ይሰራጭ! ደጋግመን Report እናድርግ!)
||
✍ ካስታወሳችሁ ያኔ ዘመድኩን በቀለን ከፌስቡክ ነቅለነው የቀረነው በወቅቱ ከ400 ሺህ በላይ ተከታይ የነበረውን የፌስቡክ ፔጁን ሪፖርት አድርገን አዘግተን ነው።


ዛሬም እፎይ የተባለውን ባለጌ ግለሰብ የመሳደቢያ የቲክቶክ አካውንት report በማድረግ እንረባረብ። አንዳንዶች አውቃችሁም ይሁን ሳታውቁ follow የሚለውን እንዳትነኩ።

√ የሪፖርት አደራረግ ቅደም ተከተሉን ከታች ባያያዝኳቸው ኢሜጆች ላይ ታገኛላችሁ። ሪፖርት የምናደርግበት reason ተመሳሳይ ሲሆንና ብዛት ሲኖረን እንዲሁም ሲደጋገም ቲክቶክ ካምፓኒ ዘንድ ውጤት ይኖረዋል።

√ መጀመሪያ ይህን የግለሰቡ አካውንት የሚገኝበትን ሊንክ ተጫኑት።
https://www.tiktok.com/@effoyyy?_t=ZM-8uZBPeh00RB&_r=1


√ ከዚያም ከቀኝ በኩል top ላይ የምትታየዋን የሼር ምልክት ንኳት።
ልክ ከታች ካያያዝኳቸው ፎቶዎች ላይ 1 ቁጥር ብዬ በጻፍኩት ላይ ያከበብኳትን ይህቺን የሼር ማድረጊያ ምልክት ንኳት! ➡️

√ ከዛ 2 ቁጥርን በጻፍኩበት ኢሜጅ ላይ እንደምትመለከቱት Report የሚል ይመጣላችኋል።

√ ከዚያም 3 ቁጥርን በጻፍኩበት ኢሜጅ ላይ እንደሚታየው «Report account» የሚለውን ተጫኑ።

√ ከዚያም 4 ቁጥር ላይ እንዳለው «Posting Inappropriate Content» የሚለውን ምክንያት ምረጡ።

√ ከዚያም 5 ቁጥር ላይ እንደሚታየው «Hate and Harassment» የሚለውን ምረጡ።

√ ከዚያም 6 ቁጥር ላይ እንደሚታየው «Hate speech and hateful behaviors» የሚለውን ምረጡ።

√ ከዚያም 7 ቁጥር ላይ እንደሚታየው «Submit» የሚለውን በተን ተጫኑ።

√ ከዚያም 8 ቁጥር ላይ እንደሚታየው ሥራችሁን ጨርሳችኋል፤ ብሎክ የሚለውን On አድርጉትና ውጡ።


ስለ ግለሰቡ መረጃ ከሌላችሁ፤ ግለሰቡ በጥላቻ ሰበካና በኃይማኖት ግጭት ተጠርጥሮ የሚፈለግ ነው።
በዚህ ሊንክ የበለጠ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ። https://t.me/MuradTadesse/40327

በሉ! ተሳስታችሁ ፎሎው እንዳታደርጉ።
ከአንድ በላይ አካውንት ካላችሁ በሁሉም ሪፖርት አድርጉ።
በአንዱም አካውንታችሁ ብሎክ ከማድረጋችሁ በፊት በተደጋጋሚ እስከሚደክማችሁ ድረስ ከላይ ያለውን ቅደም ተከተል ጠብቃችሁ ሪፖርት አድርጉ።


ይህ መልዕክት ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ በተለያዩ ገፆች ሼር አድርጉ።

||
t.me/MuradTadesse


رمضان ٨
ረመዳን 8  ገባ /: እንደቀልድ ሳምንት ሞላን የ አላህ


ለማስታወስ ያክል;)

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿الصيامُ جُنَّةٌ وحِصْنٌ حصينٌ مِنَ النارِ﴾

“ፆም ጋሻ ነው። ከእሳት መጠበቂያ ምሽግ ነው።”

@aymi22

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 3880


ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን ሩሕ እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ

ከረመዷን በፊት ወደነበርክበት አመፅና ወንጀል ለመመለስ በማኮብኮብ ላይ ያለህ ወንድሜ ሆይ ! አላህን ፍራ!  የረመዳኑ ጌታ የተቀሩት ወራቶችም ጌታ ነው ... አሏህን ፍራ!

ፈጣሪህን በመፍራት የታዘዝከው በዚህ ወር ብቻ አይደለም ... ከፀያፍ ነገሮች መራቅ የእድሜ ልክ ግብ እንጂ የአንድ ወር አላማ አይደለም !

ሁሌም ለአላህ እጅ የሰጠህ ሙስሊም  ለመሆን ታገል ... 

ረመዷን እስኪወጣ ሣይሆን  ሩሕ  እስኪወጣ ጌታህን ታዘዝ



وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّى يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ
እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡

አህባብ ይሄ ምክር እኔንም ጨምሮ ነው እስኪ ዱአ አርጉልኝ!‼ ብቻ አላህ ይምራን

ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ︎

@aymi22


مبارك عليكم يا كرام قدوم شهر رمضان
نصيحة مختصرة جامعة:
"خفّف من استخدام الجوال وستكون من الرابحين بإذن الله".

_النوم للظهر.
_السهر لآخر الليل من غير طاعة.
_المسلسلات الخليعة.

كلها تُفسد عليك هذا الشهر، فإياك أن تجعل لها سبيلا إليك.

لا تجعلوا رمضان أوله مأكولات ومشروبات .. وآخره ملبوسات ..

وما بينهما مسلسلات ومسابقات .. وضاعت بين أيامه روح العبادات والطاعات وآخره ندم وحسرات .


REMEDAN MUBAREK✨🌙🌙

t.me/aymi22


ወንድማችንን ለመታደግ በጀመርነው
መንገድ ላይ ሁላችንም በ እለተ ጁምአ
ከሰላት ቡሀላ  እስከ ምሽቱ 3:00 ከኬሳችን ለወጣት እስማኤል
100 ብር በ አካውንት ገቢ የማድረግ ቻሌንጅ ታስቡዋል ቢያንስ 1000 ሰው ይሄን ቢያደርግ 100,000ብር ማለት ነው ስለዚ ሁላችንም ይሄን ቻሌንጅ መቀላቀል አለብን 50ሎሚ ለ1ሰው ሸክሙ  ለ 50ሰው ጌጡ ነው እንደሚባለው ከተረባረብን ወንድማችንን ነፃ ማውጣት እንችላለን እናም ወቅቱም የረመዳን መግብያ እንደመሆኑ በኸይር ነገር እንጀምረው እናም ከታሰበው በላይ እንደሚሆን ተስፋ አለን ላልሰሙት በማሰማት እንዲሁም add በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏

የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  1000282663132 መኪያ ሳኒ ሀሰን

አዋሽ ባንክ
    014251178574400

አቢሲንያ ባንክ
   53117538
ቴሌ ብር  0963368271
https://t.me/+7nihWajHe_Y4Mzc0


ኒስዋዎችን አስታወሳቿቸው የዛሬ ወር አካባቢ ስለነሱ post አርጌ ነበር። ዛሬ ደግሞ የክብር እንግዳ አድርገው ጠርተውን ነበር ።

💫በጣም ደስ የሚል ቆይታን ከዶክተሮቹ ጋር እንዲሁም ተጋባዥ ከሆኑ ታላላቅ ኡስታዛዎች ጋር ቆይታ አድርገን ነበር። ከዶክተር ናዲያ ልዩ የማህፀን ስፔሻሊስት ከሷ ጋር ምርጥ ቆይታ አርገን ነበር ""ህይወት ማለት ሚዛናዊ ማድረግ ነው" ሁለቱንም አለም ባላንስ አርገን መኖር እንችላለን ባላቹ ነገር ከማጣታቹ በፊት ተጠቀሙበት።" ስትል ተሞክሮዋን አካፍላናለች ።

💥እንዲሁም ዶ/ር መርየም(ስሟን ካልተሳሳትኩ) የህፃናት ልዩ እስፔሻሊስት ሀኪም ህፃናት ከመወለዳቸው በፊት አንስቶ እስኪያድጉ ድረስ ምን ማድረግ አለብን የሚል ጥያቄ ካላቹ ኑ ትለናለች።

🌟ታዲያ እዛ ሄደን ስብስባችን ላይ ዱንያዊ የሆኑ ነገሮችን ብቻ ታድመን ወይም አውርተን አልተመለስንም እንዲያውም ባገኘነው አጋጣሚ በኡስታዛ አስማ  በረመضاን ላይ ቂርአታችንን በተደቡር እና በተፈኩር እንድንቀራ የሚያነቃ የሆነን ሚገርም ሙሀضራ አድምጠናል።

🖇 "ዳዑ ወደዋዕ" እና "መዳሪጁ ሳሊኪን " የተሰኙትን የኢብን ቀይም በአረብኛ እና በenglish የተዘጋጁትን ኪታቦችን📚 እንድናነባቸው ጋብዛናለች(ሙሀضራዋም ከዛ የተውጣጡ ነበር)። እኔ ደግሞ እናንተ እንድታነቡት ጋብዣቹሀለው አንብቡት።

❗️ታዲያ ምን አርጉ ነው ምትሉት ካላቹ ይህ ትልቅ አላማን ያነገበ የህክምና ተቋም ከአስፈላጊነቱ አንፃር ምንም ማለት ይቻላል promotion አልተሰራለትም ይህንን ደግሞ የማሰራጨት ሀላፊነት ደግሞ በአንተ፣ በአንቺ ፣በእኛ በሙስሊሞች ጫንቃ ላይ ያለ ነው።

📎ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገራችን ሴቶች በሴቶች የሆነ የማህፀን እና የህፃናት ህክምና የሚሰጥበት ተቋም ሙስሊም እህቶችን እናቶችን የሚሰትር የሆነ ነገር ተከፍቶ ሲያበቃ እኛ ሙስሊሞች ደግሞ ብዙ ለሆኑ ነገሮች promotions እያረግን እንደዚህ ነገር ላይ ግን እንሳነፋለን ቆይ ነምን? ያሳፍራል?ነገ በእያንዳንዳዱ ቤት ለሚገባ ነገር....ሀያእ ማድረግ ያለብንን ነገር እንለይ እላለው።

📌እንዲሁም የቻናል ባለቤቶች ይህንን መልዕክት ሼር እንድታረጉት ስል እጠይቃቹሀለው።

💪"ኑ! ጤናማ የሆነን ኢስላማዊ ማህበረሰብ እንገንባ" ይሉናል።

ሂዱ ጎብኟቸው በስራቸው እና አላማቸው ትደሰታላቹ።

❗️አድራሻቸው የት ነው ካላቹኝ ኮ/ቀ ወረዳ 3 ግራር ኮንዶሚኒየም ከፍ ብሎ ወደ ስልጤ ሰፈር በሚወስደው መንገድ ላይ ሰለፊያ መስጂድ ከፍ ብሎ ያለው ህንፃ ላይ ያገኟቸዋል።

ኒስዋ የማህፀን እና የህፃናት ልዩ ክሊኒክ


Entebaberew share argut weym copy argachu lela group paste argut


ሰላም ነው  ይቅርታ ካስቸገርኳችሁ እህቴ/ወንድሜ please ስለቸገረኝ እና አማራጭ ስላጣሁኝ ነው ደፍሬ እጆቼን ለእርዳታ የዘረጋሁት  እና እባክችሁ ደጋግ እህት/ወንድሞቼ የአቅማችሁን  tebaberugn ወላሂ አላህ ምስክሬ ነው ቤት ተደፍቼ ተኝቼ ነው ያለሁት  በጣም ጨንቆኛል  ትረዱኛላችሁ ብዬ አስባለሁ ችግርን ሁሉም ሰው ያውቀዋልና 🙏🙏🙏እባካችሁ ወላሂ አማራጭ ስላጣሁ እና በጣም ስለቸገረኝ ነው አንዳንድ ደጋግ ሰዎች ችግሬን ተረድተው ቢያግዙኝ ብዬ ነው እኔ ትምህርቴን ከ12 አቋርጬ  እህቶቼን እና እናቴን የማስተዳድረው እኔ ነበርኩ አባቴ በህይወት የለም እና የተገኘውን እየሰራሁ ነበር   ለረጅም ጊዜ መተሀራ አዋሽ ፓርክ ውስጥ በሚገኝ ሆቴል ውስጥ ነበር ስሰራ የነበረው አሁን ሆቴሉ በፀጥታ ችግር ምክኒያት ተዘግቶ ይሄው 3ወር ሁኗል እናቴ እና እህቶቼ የኔን እጅ ጠባቂ ናቸው ምን ላርግ ጠነቀኝ ወላሂ ስራ እያፈላለግኩ ነው ግን አጣሁ አላህ ምስክሬ ነው ሸክም ምናምን እየሰራሁ ያጠራቀምኩት 1,200ብር ብቻ ነው  ያለው አሁን ላይ እናቴ ደሞ ከ2ቀን በፊት ደውላ አከራዮቹ ያለባቸውን የ3ወር ኪራይ6000ብር በ15ቀን ውስጥ ካልከፈሉ እንደሚያባሯቸው እና ጎዳና ላይ ትወጣላችሁ እያሉ እንደሚነግሯቸው ነገረችኝ ወላሂ አቅሙ ስሌለኝ በጣም ነው ያለቀስኩት  እናቴ ስራ እንደፈታሁ አታውቅም እሺ እንደምንም ብዬ እልካለሁ ብያታለሁ እባካችሁ መቼስ ሁላችሁም እናት አላችሁ እና በቁም እያለሁ እናቴ ተቸግራ አንገቷን ደፍታ ጎዳና ስትወጣብኝ ማየት ስለማልችል ነው ፈጣሪ ሰበብ አድርጎልኝ ችግሬን ተረድተው የሚያግዙኝ ደጋግ እህት ወንድሞች ባገኝ ብዬ እጆቼን የዘረጋሁት  እባካችሁ በፈጣሪ ይሁንባችሁ በየአቅማችሁ አግዙኝ ጉዳዩ ጊዜ የማይሰጠሰ ስለሆነ ነው የሰው ፊት ያየሁት የሰጧቸው ጊዜ የ15ቀን ጊዜ ብቻ ነው እና እባካችሁ ተባበሩኝ ወላሂ ስራ እየሰራሁ እንደ ብድር  መመለስ እችላለሁ ቤተሰቦቼን ጎዳና ከመውጣት ብቻ ታደጉልኝ 🙏🙏

1000303941499
ንግድ ባንክ
ከድር ታደሰ

0925063247   መርዳት ባትችሉ እንኳን ሼር በማድረግ ተባበሩኝ


1 ሳምንት👀

🙈


ከጭንቀታችን በኃላ ትላንት
ምሬት እንዳልቀመስን......ፀደይ የሆን
ኑሮ እንኖራለን።

አሊይ ረዲየላሁ አንሁ

t.me/aymi22


አንዱ አዋቂ ከተናገሩት ውስጥ እንዲህ ሚለው ራሴን እንድመለከት ምክንያት ሆነኝ እስቲ እዩት " በሰው ልጅ በጣም ተገረምኩ አካላዊ ስጋቸው ሲሞት ያለቅሳሉ ሆኖ ሳለ ልባቸው ሲደርቅ ግን አያነቡም " እውነት አደል እንደውም አብዛኞቻችን ካለንበት ሁኔታ ጋር ይገናኛል እንቶፈንቶ ለሆኑት አላቂ ነገራቶች በ መጨነቅ ትክሩት ለሚያስፈልጋቸው እነዛ መጨረሻን ወሳኝ ተግባራቶች ችላ እንላለን !! እዝነቱን ያውርድብን 🤲😞


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት አመሻቹ ያ አህባቢ ዛሬ ምንመለከተው ስለ አንድ ታላቅ ሀረግ ትሩፋት ይሆናል


... አንዲት ወርቃማ የሆነች ስንኝ በተከበረው መፅሀፋችን ውስጥ ተገልፃለች ታዲያ ይህች አጭር ቃል { كن فيكون } የምትለዋ ስትሆን በታላቁ መፅሀፍ ውስጥም ስምንት ጊዜ ተገልፃለች ሆኖም ግን ዛሬ ምንዳስሰው ሱረቱል ያሲን ሰማንያ ሁለት .. ላይ ያላትን ትርጓሜ ነው እርሱም እንዲህ በማለት ይቀጥላል { إِنَّمَا أَمْرُ‌هُ إِذَا أَرَ‌ادَ شَيْئًا أَن يَقُولَ لَهُ كُن فَيَكُونُ } ይህም ሲፈሰር " ነገሩም አንዳች እንዲከሰት በሻ ማንኛውም ጊዜ ኹን ይለዋል : ወዲያው ይኾናልም " አለህ ሱብሀነሁ ወ ተዕላ ሊያስተላልፍልን የፈለገው ዋነኛው መልዕክት እኛ የአዛዡ ባርያዎች ሆይ አንድ ነገር እንዲ ሆንልን በከጀልን ሰዕት በጀሊሉ ዘንድ ሁን የተባለ ነገር ሁሉ ወዲያው ይሆናልና ሁን ማለት በእሱ ዘንድ የላቀ መሆኑን እንድንገነዘብ ነው ... አንድን ነገር እንዲሆን ካሻ ሁን ከዚያም ይሆናል ይለዋል { كن فيكون } ... ያ ነገር እንዲከሰት ሲወስን ሁሉም የ ምድር በር ለእሱ ይሰናዳል ለ ምሳሌ ከተከሰቱት ብዙ ተዕምራት ጥቂቱን መመልከት እንችላለን ፦ ኑህ ዕለይሂ አ ሰላም መርከብን መስራት በፈለገ ሰዕት በባህር ጠረፍ ላይ አልገነባውም እንዲያውም ተራራ ላይ እንጂ ለምን ለሚለው ጥያቄ ምላሹ ከላይ ተናግረነዋል ከ እኛም ጋር ቢሆን ምንም አይነት መርዶ ቢከሰት ትዝ ይበለን አንዱ ፈጣሪያችን በሰማይ ላይ እንዳ ለ ስለዚህ እጃችንን ከፍ አድርገን በንፅህና እንማፅነው for us ከባድ መስሎ የታየው ሁነት ለ እሱ ቀላል ነውና ...

ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ መልካም ለሊትን ተመኘሁላቹ ወዳጆቼ ...


✍አቅሙ ለፈቀደለት ማንኛውም ሙስሊም ላይ በህይወቱ 1 ጊዜ ብቻ ግደታ የሚሆን የኢባዳ አይነት ምንድነው? ሀ// ሶላት ለ// ፆም ሐ// ዝምድናን መቀጠል መ// ጅሀድ ሠ// ዘካህ ረ// ሐጅ ሰ// ሸሀዳ ሸ// መልስ የለም
Опрос
  •   ሀ
  •   ለ
  •   ሐ
  •   መ
  •   ሠ
  •   ረ
  •   ሰ
  •   ሸ
9 голосов


✍ ከሚከተሉት ውስጥ ከነበስመላዋ ( بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَـٰنِ الرَّحِيمِ ) ከሚለው ጋ ከሱረቱል ፋቲሀ ጋ እኩል አንቀፅ ያለው ሱራ የቱ ነው ?? ሀ// ሱረቱል ኢኽላስ ለ// ሱረቱል መሰድ ሐ// ሱረቱል አል ናስ መ// ሱረቱል አል አለቅ ሠ// ሱረቱል ነስር ረ// ሱረቱ አል ለሀብ ሰ// ሱረቱ አል ከውሰር ሸ// መልስ የለም
Опрос
  •   ሀ
  •   ለ
  •   ሐ
  •   መ
  •   ሠ
  •   ረ
  •   ሰ
  •   ሸ
1 голосов


📌♻️መልካም ስነምግባር በኢስላም ያለው ቦታ

♻️🔺ኢስላም በአላህ፤ በመልኣኮቹ፤ በመልዕክተኞቹ፤ በመጨረሻው ቀንና በውሳኔ (በቀደር) ማመን ብሎም የተለያዩ የአምልኮት ተግባራትን (ሶላት፣ ፆም፣ ዘካና የመሳሰሉትን) መስራት እንደሚያዝ ሁሉ መልካም ስነምግባር እንዲኖረንም ያዘናል፡፡

♻️🔺በኢስላም ውስጥ ከተውሂድ ቀጥሎ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ጉዳይ መልካም ስነምግባር ነው።

🔺ትክክለኛ ተውሂድን የያዘ ሰው ስነምግባሩ እጅግ ያማረ ነው፡፡

🔺ከጌታው ጋር ያለውን ግዴታ ጠንቅቆ በመረዳቱ ከሰዎች  መካከልም ስለሚኖረው ግንኙነት ጌታው ባስቀመጠለት መስመር ይጓዛል፡፡

♻️🔺 ተውሂደን ጠንቅቆ የተረዳ ሰው እውነትን በመናገር፣ ታማኝ በመሆን፣ ለፍጥረታት በማዘን፣ ይቅር ባይ በመሆን፣ ታላቅ እና ታናሹን በማክበር፣ምላሱን
በመጠበቅ፣ለሌሎች ቅን በመሆን ባጠቃላይ በመልካም ስነምግባር የታነፀ ይሆናል፡፡

🔺✅ አንዳንድ ሰዎች ወደ ተውሂድ ጥሪ እናደርጋለን ቢሉም ኢስላማዊ ስነምግባራቸው እጅግ
የላዠቀ ሆኖ ይስተዋላል፡፡ እስልምና አምልኮን ለአላህ ብቻ በማድረግ ምሶሶውን ቢያቆምም ያለመልካም ስነምግባር ሙሉ አይሆንም፡፡

♻️🔺ስነምግባሩ ያልተስተካከለ ሰው እምነቱ
ላይ ችግር እንዳለበት ኢስላም ያስተምረናል፡፡ እውነተኛ አማኝ ምጡቅ ሥነ-ምግባር ይኖረዋል። በመሰረቱ፤ የእምነት ሥነ-ምግባር ዓላማ የሰው ልጅ ወደ ምርጥ የአላህ አገልጋይነት ማሸጋገር ነው።
ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﺁﻣَﻨُﻮﺍ ﺍﺗَّﻘُﻮﺍ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﻛُﻮﻧُﻮﺍ ﻣَﻊَ ﺍﻟﺼَّﺎﺩِﻗِﻴﻦَ ‏[

“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ ከዉነተኞቹም ጋር ሁኑ” (አት-ተወባህ )✍

t.me/aymi22


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
t.me/aymi22


📌📌ሀይድን(የወር አበባን) እንዳይወርድ ለመከልከል ተብሎ በሚወሰድ መድሀኒቶች ላይ ከኡለሞች ንግግር......


➡️➡️ሸይኽ ኡሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና):- እንዳሉት መጅሙአል ፈታዋ በተባለው ኪታብ ላይ ሀይድን እንዳይወርድ ለመከላከል ተብሎ የሚወሰዱ መድሀኒቶችን መጠቀም ድካ የደረሰ የሆነ ማስጠንቀቅን ሴቶችን አስጠነቅቃቸዋለው። ምክንያቱም እነዚህ መድሀኒቶች ከምስራቅም ከምዕራብም (አልሃምዱሊላህ) ከሱዑዲያ የሆኑ ዶክተሮችን ጠይቄ  እንደዚሁም እዚህ የተመደቡ ከሆኑ ወንድሞቼ ጠይቄ እንደተረጋገጠልኝ ሁሉም ይህች መድሀኒት ጎጂ መሆኗን የሚስማሙ ናቸው።

❗️ከሚያስከትሉት ትልልቅ ከሆኑ ጉዳቶቹም ውስጥ:-

➡️ማህፀን እንዲቆስል ሰበብ ነው፣ለደም መቀየርም እንዲሁም ለመናጋትም ሰበብ ነው ይህ ደግሞ እየታየ ያለው ነው።

➡️ሴቶች ላይ በዚህ ምክንያት ከሚፈጠሩ ትልልቅ ሙሽኪላዎች ወደፊት ጤናማ ያልሆነ ልጅ ለመፈጠር ምክንያት ነው።

➡️ሴቷም ያላገባች ከሆነች መሀንነት ለመገኘት ሰበብ ነው ማለትም ላለመውለዷ እነዚህ ከባባድ ከሆኑ ጉዳቶች ናቸው።

⭕️የሰው ልጅ ዶክተር ባይሆን እንኳ ስለህክምና  ባያውቅም እንኳን በአቅሉ ማስተንተን ይችላል ። ይህን የተለየ ወቅት ያደረገለትን ተፈጥሯዊ ነገር በወቅቱ እንዳይወጣ መከልከሉ ጉዳት እንዳለው ያውቃል።
ልክ አንድ ሰው ሽንቱን ወይም አይነምድሩን እንዳይወጣ ቢከለክለው ማለት ነው ይህ ደግሞ ያለምንም ሸክ ጉዳት አለው። ልክ እንደዚሁ ተፈጥሯዊ የሆነው አላህ ሱ.ወ በአደም ሴት ልጆች ላይ የፃፈው የሆነው ያለምንም ሸክ በወቅቱ እንዳይወጣ መከልከሉ በሴቶች ላይ ጉዳት መኖሩ።

‼️እኔ ሴቶቻችንን ይህን መድሀኒት ከመጠቀም አስጠነቅቃለው።እንደዚሁም ወንዶች በዚህ ጉዳይ ላይ ትኩረት እንዲሰጡ እና እንዲከለክሏቸው  እወዳለሁ።

➡️➡️ሸይኽ አል-ዋዲዒይ[ሸይኽ ሙቅቢል](አላህ ይዘንላቸውና)
ይህን አስመልክተው እንዳሉት ሴት ልጅ አላህ በፈጠራት ጠቢዓዋ(ተፈጥሮዋ) ላይ መተዋ በላጭ ነው። አላህም ለባሮቹ የሚበጀውን አዋቂ ነው።ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለአዒሻ እንዳሏት "ሀጃጆች የሚሰሩትን ሁሉ ስሪ እስከምትጠሪ ድረስ ጠዋፍ ግን እንዳታደርጊ"።

⭕️አላህ ሱብሀነሁ ወተዓላ መልዕክተኛውን በዚህ ሰዓት ሀይድን የሚከለክል የሆነን መድሀኒት በማሳወቅ ቻይ ነው። ይህ ከመሆኑ ጋር ግን አላህ ለመልዕክተኛው አላመላከታቸውም። ለባሮቹ የሚበጀውን አዋቂ የሆነ ጌታ ነውና።

هذا والله أعلم!

‼️ አሳሳቢ የሆነ ነጥብ ነው እና ብዙ እህቶችን እንታደጋቸው።

❗️ ሼር ..........ባረከላሁ ፊኩም


t.me/aymi22



Показано 20 последних публикаций.