BDU FELLOWSHIP VLM


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


ይህ የBahir Dar University Fellowship VLM ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ዉስጥ
👉 አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮች
👉 የእግዚአብሔር ቃል
👉 የተለያየ ይዘት ያላቸው ጽሁፎች
👉 ጥቅሶች
👉 የህይወት ምስክርነቶች
👉 ጥያቄና መልሶች
👉 ሌሎችም ብዙ ዝግጅቶችም አሉን::
Fb👉fb.me/BDU-Fellowship-VLM

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


በጨርቅ ተጠቅልሎ  በግርግም የተኛው፤ ስጦታ፤

ስጦታው ለማን ይሆን?

ስጦታው የስጦታ መታሰቢያ ነው፡፡
ህጻኑ የተወለደው ነብሱን #ለዓለም ሁሉ ሊሰጥ ነው፡፡

ለዓለም?

አዎ ለዓለም ፤ለነጭ ለጥቁሩ፣ለሀብታም ለደሃ፣ለሁሉም ዘርና ጎሳ፡፡ለ..... ሀይማኖት ሳይሆን #ስጦታው_ለሚቀበል_ሁሉ፣
ከርቤ እና እጣን ሳይሆን ራሱን በስጦታ ለተሰጠው ስጦታ ሲሰጥ ነው፡፡
ምን ያክል ራስህን/ሽን ለዚህ ጌታ ለመስጠት ዝግጁ ነህ/ሽ የምንሰጠው ስጦታ ለተሰጠን ምላሽ ባይሆንም ለተሰጠን ትልቅ ስጦታ ምልክት ነው፡፡

የዮሐንስ ወንጌል   3 : 16
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
የሰላሙ ንጉስ

#የሰላሙንጉስ #DigitalMission #EvaSUE #Vlm

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE


የሰላሙ ንጉስ

#የሰላሙንጉስ #DigitalMission #EvaSUE #Vlm

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE


📣ሰላም ቅዱሳን ከሰኞ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት Mission Week ሆኖ ይቆያል። እናም በያለንበት ወንጌል ላልሰሙት እህት ወንድሞቻችን ይህን የህይወት ቃል እያሰማን እንድንቆይ ይሁን።

“እርስ በርሳቸውም፣ “ያደረግነው ትክክል አይደለም፤ ዕለቱ የምሥራች ቀን ነው፤ እኛ ግን የራሳችን ብቻ አደረግነው፤ እስኪነጋም ከቈየን በደለኞች እንሆናለን፤ ስለዚህ ወደ ቤተ መንግሥት በፍጥነት ሄደን እንንገር” ተባባሉ።”2ኛ ነገሥት 7፥9


#mission_mobilizers #mission_week
#vlm #bdu_vlm

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE


Fellowship Conference!

📌 Theme: "The Supremacy of Christ"
🗓️ Dates: Tahisas 26 & 27 (Saturday & Sunday)
📍 Location: Full Gospel Church

All are welcome!


📣📣ሰላም ቅዱሳን፣

የፊታችን እሁድ ከ 8፡00 ጀምሮ በመሀል መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ በ Counseling Team የተዘጋጀ ልዮ ፕሮግራም ይኖረናል።
“ይህም ተስፋ እንደ ነፍስ መልሕቅ አለን እርሱም እርግጥና ጽኑ የሆነ ወደ መጋረጃውም ውስጥ የገባ ነው፤”
— ዕብራውያን 6፥19

📍 ቦታ: መሀል MKC
ሰአት: 8:00 ጀምሮ 
ይህን መልዕክት ለምናውቃቸው ተማሪዎች ሁሉ ሼር እናድርግ!


💜ሁላችንም በጊዜ እንድንገኝ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን!!
  #counseling   #Counseling_day   #GF

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE


🌄General Fellow Program

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE


🌄General Fellow Program

FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE


የምናያቸው ሰዎች የፊት ገፅ ልዩ ልዩ እንደመሆኑ መጠን የእያንድንዱም ሰው ልብ እና ሃሳብ ይለያያል። ግን ማን ምን አይነት ሀሳብ እንዳለው ማወቅም ሆነ የልባቸዉን ሸክም ማወቅ ለሰዎች አዳጋች ነው።
ነገር ግን በአንዱ በእግዚአብሄር ፊት ሁሉ ግልጥ ነው።


“እኛን በሚቆጣጠር በእርሱ ዓይኖቹ ፊት ሁሉ ነገር የተራቆተና የተገለጠ ነው እንጂ፥ በእርሱ ፊት የተሰወረ ፍጥረት የለም።”
  ዕብራውያን 4፥13



FOLLOWING THE KING
         ንጉሱን መከተል

KNOW  I   OBEY   I   REST
  ማወቅ  I   መታዘዝ   I    ማረፍ

Follow Us On  🔗

🌐TELEGRAM  💻INSTAGRAM  🖥 YOUTUBE


GC Magazine (2).pdf
79.2Мб
🔥BDU Fellowship 2016 Graduates Digital Magazine
       ------🎓---------
📂Size: 80mb

@bdu_fellowship
@bdu_fellowship



Показано 10 последних публикаций.