Фильтр публикаций


ቻናላችን ስምንት አመት ሊሞላት ነው። HBD አትሏትም 😊

ለሰዎች ይጠቅማል ካላችሁ ይጠቅማቸዋል ብላችሁ ለምታስቧቸው ሰዎች አጋሯቸው።

799 0 1 16 56

Talent is not enough.

You need discipline.
You need dedication.
You need character.

More men have failed, not for lack of talent but for lack of character.


ሶሻል ሚድያን ለረጅም ጊዜ መጠቀም የምትፈልጉ ከሆነ አካውንታችሁን ተንከባከቡት።

እንክብካቤው ምን መሰላችሁ።

1. ኔትወርካችሁን ማጥራት፣ የምትከተሉት ፔጅ ወይም ግለሰብ ትርጉም ይኑረው
2. የአካውንቱን ሴኪውሪቲ ከፍ ማድረግ (2 factor authentication) 2Fa ይኑረው።
3. ታግ የምትደረጉ ከሆነ timeline ላይ ይታይ አይታይ መወሰን ያለባችሁ እናንተ ናችሁ።

#socialmediamanagement
#NetworkingOpportunities
#technology


ወደ ጨዋታችን ስንመለስ 😀


ኢንተርንሽፕ ስትፈልጉ

ፕሮግራሚንግ መስራት ከፈለጋችሁ at any cost አድስ አበባ ለመምጣት ሞክሩ። ምክንያቱም በክልል ከተሞች የተደራጁ የሶፍትዌር ካምፓኒ ማግኘት ከባድ ነው።

ኢንተርንሽፕ እድል ማግኘት ቀላል አይደለም። ስለዚህ እድሉን የሚሰጠው ድርጅት ከናንተም የሚጠብቀው ነገር መኖሩ አይቀርም። ምክንያት ከተባለ ሶስት አመት ስትማሩ ያገኛችሁት እውቀት ከቲዎሪ ያለፈ ነው ተብሎ ይታሰባል።

ስለዚህ ስትመጡ ቢያንስ ከአንድ ወይም ሁለት ሳምንት በኋላ ስራ መስራት ትጀምራላችሁ ተብሎ ይታሰባል። ለዛም ቀድማችሁ ራሳችሁን ማዘጋጀት ያስፈልጋል ።

ወደ መድናዋ መምጣት ካልቻላችሁ ሪሞት እድሎችን ፈልጉ። በርግጥ ይሄ ቀላል አይደለም። አቅማችሁን አሳማኝ በሆነ ነገር ማሳየት ይኖርባችኋል። አቅማችሁ በፈቀደ ልክ progress ስታደርጉ የሰራችኋቸውን ስራዎች አስቀምጧቸው። Portfolio website በተመሳሳይ አስፈላጊ ነው።

አቅም ካላችሁ ፈላጊ አይጠፋም።


Learn JavaScript first—React is just a tool, but JavaScript is the foundation.

Without solid JS skills, React will feel like magic you can’t control.


Don’t Rush – Full-Stack Takes Time

Becoming a full-stack developer isn’t about learning everything all at once; it’s a journey. Take it step by step.

Why: Trying to learn frontend, backend, databases, and deployment all at once can lead to overwhelm and burnout.

Think of full-stack development as a marathon, not a sprint.

It’s better to move steadily and deeply rather than rush and risk confusion.

2.1k 0 14 19 80

መቸም በኛ ጀመዓ ውስጥ ሆናችሁ ስለ AI አልሰማንም አትሉም። ለመሆኑ AI ምን ቢያግዛችሁ ትፈልጋላችሁ?
የቢዝነስ ሀሳብ ኖሯችሁ ሀሳቡን ማብላላት ብትፈልጉ ሌላ አማካሪ ሳያስፈልጋችሁ ሊያማክራችሁ ይችላል።
ቀኔን እንደት በተሳካ ሁኔታ ላሳልፍ ብትሉት እቅድ አውጥቶ ይሰጣችሗል።
አይ ስለሆነ ጉዳይ ማወቅ እፈልጋለሁ ብላችሁ ካሰባችሁ ጉዳዩን ዘርዘር አድርጋችሁ ጠይቁት። እንደ መምህር ሆኖ ያማክራችኋል።
መጽሀፍ መግዛት ካሰባችሁ የመጽሀፉን ስም ብትሰጡት አጭር ሪቪው ይሰጣችኋል።
ውፍረቴ ቅጥነቴ ስንፍናየ፣ ባህሪየ አስቸጋሪ ነው ብላችሁ ብታማክሩት መልስ አለው።

አሁን ምን የማይመልሰው ነገር ኖረና ነው ለመዘርዘር የምታገለው 😄
እንግሊዝኛ ጎበዝ ከሆናቹ በእንግሊዝኛ አውሩትም። አማረኛ ይሻለናል ካላችሁ ግን ምርጫችሁ የጎግሉ Gemini ይሁን


በነገራችን ላይ capcut እና lemon8 ልክ እንደ ቲክቶክ ታግደዋል።

Capcut ብዙ ቲክቶከሮች ቪዲዮ ለመስራት ይጠቀሙበታል። ያሉትን features ላዬ እንደት ነጻ ሊሆን ቻለ የሚያስብል ነገር አለው።

Lemon 8 ሌላ ቲክቶክ በሉት።

ሁለቱም የቲክቶክ እጣ ፈንታ ደርሷቸዋል። ትራምፕ ለአሜሪካ ባለሀብቶች የሚሸጡበትን መንገድ እንፈልጋለን እያሉ ነው። byteDance የትኛውንም app የመሸጥ ፍላጎት የለውም።


ካልሰማችሁ "Data is the future currency"። ሀገራት ከጊዜያት በኋላ የሚወዳደሩትም የሚገዳደሩትም ባላቸው dataset ይሆናል ማለት ነው። ለዚህም ሲባል ግዙፍ ኢኮኖሚ ያላቸው ትላልቅ ሀገራት የራሳቸውን " Data monopoly" ለመፍጠር የሚታገሉት።

ቻይና መሰረቱ አሜሪካ የሆነውን ፌስቡክ መጠቀም አትፈልግም ምክንያቱም ቻይናውያን ፌስቡክ ተጠቀሙ ማለት አሜሪካ በቻይና ፖለቲካም ሆነ ኢኮኖሚ ላይ አሻጥር መስራት ብትፈልግ የተጠቃሚዎችን interest በደንብ ስለምታውቅ ጉዳዩ ውሃ የመጠጣት ያክል ቀላል ነው። ለእውነት የቀረበ የውሸት ዜና አቀነባብራ የቻይናውያንን ሀሳብ ማስቀየር ቻለች ማለት ነው።

ሌላው እነዚህ giant tech companies ትልቅ ኢኮኖሚ ያንቀሳቅሳሉ። ፌስቡክና ዩቲውብ ይከፍላል አይደል? (እኛን ሽጦ እኮ ነው 😃)
እነዚህ የሶሻል ሚድያ ፕላትፎርሞች የተጠቃሚዎችን ፍላጎት በየጊዜው ያጠናሉ። ምን እንደምንጠላ ምን እንደምንወድ ያውቃሉ።

ስለዚህ የኛን ፍላጎት ፍላጎታችን. ለሚፈልጉ በመሸጥ ሀብት ያካብታሉ። ለድሆች የሚሆን ምርትን መሸጥ ለፈለገ ድሆችን መርጦ ማሳየት፣ ለሴቶች መሸጥ ለሚፈልግ ሴቶችን ብቻ መስጠት ለነ ፌስቡክም ሆነ ቲክቶክ ቀላል ነው።

የሶሻል ሚድያዎች ስራ የማንኛውንም ግለሰብ አካውንት በደንብ በማጥናት የግለሰቡን ኮፒ ሰርቨራቸው ላይ መፍጠር ነው። ለምሳሌ የኔን ኮፒ መፍጠር ሲፈልጉ የምወደውን ምግብ፣ ሰው፣ የማየውን የፊልም አይነት፣ የሚመቸኝን የሰው ባህሪ፣ ጫማ፣ ልብስ እያለ ሁሉንም ነገሬን ከምሰጠው data እና ፕላትፎርሙ ላይ ባለኝ እንቅስቃሴ በመረዳት ጠንቅቀው ለመረዳት ይሞክራሉ። ያገኙትን ዳታ አቀነባብረው ስለኔ ያላቸውን መረዳት ያሻሽላሉ።

ቲክቶክ ተጠቃሚን በመረዳት ረገድ ከሌሎቹ የተሻለ algorithm አለው። ይህ ደግሞ ቻይናን የዳታ ባለሀብት የማድረግ ትልቅ አቅም አለው ማለት ነው። አሜሪካ በነ ጎግልና ፌስቡክ ስታደርገው የነበረውን ነገር ቻይና በቲክቶክ አሻሽላ ስትመጣ ስጋት አድሮባታል። ቲክቶክ የአሜሪካውያንን ዳታ ያስቀመጥኩት እዛው አሜሪካ ቴክሳስ ነው ቢልም የሰርቨሩ back up ግን ሲንጋፖር መሆኑ ጋር ተደማምሮ ቲክቶክ ለአሜሪካ ስጋት ሆኖባታል።

Tiktok በአሜሪካ ባለፈው አመት(2024) ብቻ 12.34 ቢሊዮን ዶላር አትርፏል። በአንጻሩ ፌስቡክ በቻይና የተዘጋው 2009 ላይ ነበር። ሜታ በሌሎች ፕላትፎርሞቹ በ2013.49 ቢሊዮን ዶላር ማትረፍ ችሎ ነበር (businesses insider)

ድጂታላይዜሽን ከተለመደው የሀገራት import/export እና ሚሊተሪ አቅም ባለፈ ሌላ መለካኪያ አምጥቷል እላችኋለሁ


Ai ብዙ ነገሮችን እያቀለለልን ቢሆንም ብዙዎች አስፈሪ ስለመሆኑ በማሰብ ይተካናል ወይ የሚል ጥያቄ ያቀርባሉ።

ቴክኖሎጂ ሁሌም evolve ያደርጋል። AI የዚሁ አካል ነው። በየጊዜው ከሚመጡት የቴክኖሎጅ ቱርፋቶች ጋር አብሮ ለመሄድ መቻል ያስፈልጋል ።

ለምሳሌ ብዙዎቻችንን chagpt እንጠቀም እንጠቀም እንጅ በደንብ እንደት መጠቀም እንዳለብን በአግባቡ የተረዳን አይመስለኝም ። እንደነ chatgpt ያሉ Generative Ai tools የሚሰጡት መልስ accuracy በተሰጣቸው prompt ጥልቀት ይወሰናል። የጥያቄውን context በደንብ ሲረዱ የሚሰጡን መልስ ትክክለኛ ይሆናል።

So work on your prompt engineering skills, be specific to your questions.


#አራዳው


አንዳንዴ ከሞላ ጎደል ያለኝን ልምድ አጋርቸ ጨርሻለሁ ብዬ አስብና የናንተን ጥያቄዎች ሳይ ድጋሚ አስቤ አይ ተጨማሪ ማጋራት የምችላቸው ነገሮች እንዳሉ አስባለሁ ።

በተለይ በቴሌግራም ቻናሌ ያለው reaction ከዚህም በላይ ይገባችኋል ብዬ አስባለሁ ። በተለይ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ለምትማሩ ተማሪዎች ቻናሉን ብትቀላቀሉ ትጠቀማላችሁ ብዬ አስባለሁ ።

@birhan_nega

2.6k 0 3 18 108

Donald Trump's memecoin, $TRUMP, skyrocketed to a $15 billion market capitalization within just six hours of its launch.

This milestone signals a pivotal moment for the crypto market as the anticipated Trump administration seems poised to embrace cryptocurrency and digital assets.

#Trump #Crypto #Solana #Bitcoin #Finance




Depression comes from:
No Options, No Action.

Anxiety comes from:
Too Many Options, No Action.

Cure to Both:
Action.
Feeling stuck often comes from believing there's no way out, while feeling overwhelmed comes from having too many paths to choose from.

In both cases, the solution lies in taking action; small, deliberate steps forward.

Even imperfect action creates clarity, momentum, and the power to reshape your mindset.

Don't wait for the perfect moment; create it by moving forward.

#progress
#clarity #imperfect #mindset #believin


ውጭ የመስራት ትልቁ ጥቅም ቢያንስ በአስራ አምስት ቀን አንደ ለግማሽ ሰዓት የምናደርገው Retrospection session ነው።

- What went well
- what went wrong
- Next action items

ጥንካሬያችን ይበረታታል።
ድክመታችን ይነገረናል።
ይሄም ሁሌም ራሳችንን እንድናሻሻል ያግዘናል።

ቻናላችንን ይጠቅማቸዋል ለምትሏቸው ብታጋሩት ደስ ይለኛል ። 😊


An elephant that kills a rat is not a hero, ይላሉ። ግዙፉ ዝሆን አይጥ ገድሎ ጀግና ሲሆን አሰባችሁት?

ዋናው ነገር ምንድን ነው? በምንፈልገውን ነገርና እያደረግነው ባለው ነገር መካከል ያለው ልዩነት ምን ያክል ሰፊ ነው የሚለው ነው?

Remote መስራት የፈለገ እንደ LinkedIn, remotemore, remoteok የመሳሰሉ ዌብሳይቶች ላይ የሚለጠፉ ስራዎችን ወጥሮ መከታተልና ማደን ብሎም አቅም ለማጠንከር ሲባል ብዙ challenge እንደ hackerrank ባሉ ፕላትፎርሞች ላይ መሞከር ግድ ይለዋል።

ነገሮችን ደረጃ በደረጃ ማስኬድ ያስፈልጋል ። የሀገር ጀግና መሆን የሚፈልግ መጀመሪያ የቤተሰቡ ጀግና መሆን አለበት። ግሎባሊ መስራት የሚፈልግ ደግሞ local ድርጅቶች ላይ ራሱን በደንብ ማሳየት አለበት።

መልካም ጁማዓ
#birhan_nega #Technology
#discipline


#Freelancing በተመለከተ ብዙ ለማለት አልችልም። እንደሚቻልና ሰለሚፈልገው ታታሪነት፣ ድስፕሊን፣ ስራ ጫና የመቋቋም አቅምና በተባለው ጊዜ ለማድረስ ስለሚፈልገው ጥረት አስፈላጊነት ብዙ ያልኩ ይመስለኛል።

ከዛ ባለፈ ግን በጣም የተሳካለት ፍሪላንሰር የምባል አይነት ሰው አይደለሁም። እኔ freelance የጀመርኩት በፈረንጆቹ 2017 ሲሆን እስከ 2020 ወጣ ገባ እያልኩም ቢሆን ሰርቻለሁ። ከዛ በሗላ ግን ቤተሰብ እንደመመስረቴ መጠን ጥሩ ደመወዝ ማግኘት ስለነበረብኝ ከገንዘብ ይልቅ በገበያው ውስጥ የተሻለ ተፎካካሪ ለመሆን ያግዘኝ ዘንድ ራሴ ላይ መስራትን መርጫለሁ። በትርፍ ጊዜየ freelance ከማድረግ ይልግ ማንበብና side project በመስራት አሳልፌ አቅሜን በማጠንከር እንደነ ኤክሰለረንት ያሉ ትላልቅ ድርጅቶች ለመስራት ችያለሁ።

ከዛ በኃላ አብዛኛው ልምደ በremote developerነት ነው። ከተለያዩ ሀገራት ከተውጣጡ ሰዎች ጋር መስራት ብዙ ቱርፋት አለው። Freelance career የገነባችሁ በቋሚ ቅጥር መስራት የምትችሉበትን remote ስራ መፈለግ ብትችሉ ሀሪፍ ነው።

ሪሞት እየሰራችሁ ያላችሁ ደግሞ ወደ ግል ቢዝነስ መምጣት አለያም የራሳችሁን product ማበልጸግ ብታስቡ መልካም ነው እላለሁ።


The biggest quality for an intellect is the strength of dealing with emotions.

Показано 20 последних публикаций.