𝕭𝖗𝖎𝖌𝖍𝖙_𝕰𝖙𝖍𝖎𝖔𝖕𝖎𝖆💎


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


Welcome to our channel dedicated to providing you with motivational content, valuable marketing insights.
Advertisment:-https://telega.io/?r=Jmj3ooc_

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


ንግግርህን አስተውል!

ቃላቶች የሰውን ልጅ የማሸማቀቅ,
የማበረታታት,የማጀገን,የማስፈራራት አቅም አላቸው።

ብዙዎች በተናገርካቸው አስቀያሚ ንግግሮች ተቀይመውህ ይሆናል።ብዙዎች በተናገርካቸው መሳጭ እና ሀይል ሰጪ ንግግሮች ብርታት,ተስፋ,ወኔ ሆነሀቸው ይሆናል።

ለማንም ምንም ነገር አታድርግለት መልካም እና ተስፋ ሰጪ ንግግሮችን ተናገረው ሙሉ ታደርገዋለህ።እራስህን ፈትሸው። እኔ ለሰዎች ምን አይነት ነኝ ብለህ ራስህን ጠይቀው።

መልካም ቀን!
stay tuned

▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W


ከትናንትናህ ተሽለህ ተገኝ!

ስላለፍክበት መንገድ, ስለመጣህበት የተጎሳቆለ ህይወት, ስላሳለፍከው ውጣ ውረድ ታሪክ አድርገህ የምታወራው ከትናንትናህ ተሽለህ ከተገኘህ ብቻ ነው። መጨነቅህ ትርጉም የሚኖረውና ውጤታማ የሚሆነው አንድ ደረጃ ከፍ ስትል እና ለምትጨነቅለት ጉዳይ መፍትሄ መሆን ስትችል ቢቻ ነው።

አሁን የት ነው ያለኸው? ትናንትናህን እየደገምክ? እራስህን ጠይቀው!

ለምትወዷቸው ሁለት ሰዎች አድርሱ


ደህና ዋሉልኝ
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█


እብሪት የወጠረው የዚያድ ባህሬው የሶማሌ ሃይል ሃገራችንን ወረረ።

በምስራቅ እስከ700 ኪሎ ሜትሮችን በደቡብ ደግሞ እስከ300 ኪሎ ሜትሮችን ዘልቆ በመግባት ኢትዮጵያችንን ወሮ ልጆቿን ባገኘበት ጨፈጨፋቸው። ህጻናት ታፍነው ተወሰዱ፣ ሴቶች እናቶቻችን ጡቶቻቸው ተቆረጠ፣ ተደፈሩ፣ ወታደሮች በምርኮ ተጋዙ፣ መከራም በላያቸው ላይ ወደቀ!።

የሃገራቸውን መወረር የማይፈቅዱ ፍም እሳት ኢትዮጵያውያን ከያሉበት በመጠራራትም በመንግስቱ ሃይለማርያም እና ደርግ መሪነት ሃገራቸውን ነጻ ሊያወጡ ወደ ሞትና ወደ ጠላት በደስታ ገሰገሱ!።

በደማቸውና በአጥንታቸውም ታላቋን ኢትዮጵያ ታላቅ አድርገው አስቀጠሏት!።

እንኳን ለካራማራ 47ኛው የድል በአላችን አደረሳችሁ አደረሰን። ለሃገራችን ሲሉ በየሜዳው፣ ጉራንጉሩ፣ ጢሻውና ጋራው ላይ ለወዳደቁት፣ ደማቸውን ላዘሩት፣ አጥንታቸውን ለከሰከሱት፣ እነርሱ አልፈው እኛን ለማሳለፍ ለተዋደቁት ሁሉ እስከዘለአለም ክብርና ፍቅር አለን!። ነብሳችሁ በሰላም ትረፍልን! ሃገራችን ታፍራና ተከብራ በውድ ልጆቿ ት.ቀ.ጥ.ላ.ለ..ች!💚💛❤️


▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█


ከስህተትህ ተማር!

ስህተት ህይወታችን ላይ ደጋግማ የምትፈጠረው የእኛን ህይወት ለማሰናከል ሳይሆን ትክክለኛውን የህይወት መንገድ እንድንፈልግ ነው።

አብዛኛው ጊዜ በህይወታችን ስህተቶችን መደጋገም ይስተዋላል።ሁሌም ሰዎች እንዲነግሩን,ቤተሰብ እንዲመልሰን ወይም ጊዜ በራሷ እንድትመልሰን እንጠብቃለን።

ከስህተት በላይ ምንም አይነት ትምህርት ቤት የለምና ህይወትህ ላይ በሚፈጠሩ እያንዳንዱ ስህተቶች እራስህን መፈለግ ጀምር።

መልካም ቀን
I'm Back


▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█


“ እናቴን በሕይወት ባጣም ሌሎች ኢትዮጵያዊያን እናቶቼ ያላችሁን በማገዝ ከሞት ታደጉኝ ” - የ16 ዓመቷ የልብ ታማሚ

በጸጥታ ችግር ከወለጋ ተፈናቅላ በደብረ ብርሃን ቻይና መጠለያ ካምፕ ከገባች አራት አመት እንዳስቆጠረች የገለጸችው የ16 ዓመት ታዳጊ ለቀዶ ህክምና ከፍተኛ ገንዘብ በመጠየቋ እርዳታ እንዲረግላት ተማጸነች።

በቶሎ ካልታከመች ሕይወቷ ከባድ አደጋ ላይ መሆኑን እንደተነገራት ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃሏን የሰጠችው ታዳጊዋ፣ ለህክምናው ወጪ 783 ሺሕ ብር እንደተጠየቀች፣ ገንዘቡን ማግኘት እንዳልቻለች አስረድታለች።

“እናቴ ሞታለች። የወለጋ ተፈናቃይ ነኝ። ሀኪም ‘የልብሽ የደም ማስተላለፊያ አብጧል’ አለኝ” ያለችው ታማሚዋ፣ በሕይወት ያሉት ቤተሰቦቿም በጸጥታው ችግር ቤት ንብረታቸውን ትተው ተፈናቃይ መሆናቸውን ተናግራለች።

እርዳታ ጠያቂዋ ታዳጊ ሀያት በላይ፣ “እናቴን በሕይወት ባጣም ሌሎች ኢትዮጵያዊያን እናቶቼ ያላችሁን በማገዝ ከሞት ታደጉኝ” ስትል ተማጽናለች።

የታማሚዋ ቤተሰቦችም፣ ታዳጊ ሀያት ህመሙ ከጀመራት ሰባት አመታትን እንዳስቆጠረች፣ በቻሉት መጠን ህክምና እየተከታተለች ብትቆይም መፍትሄ ሳታገኝ እንደቆየች ገልጸው፣ ልበ ቀናዎች እንዲረዷቸው ጠይቀዋል።

መርዳት ለምትሹ፣ 1000628382895 የታማሚዋ እህት ፋጡማ አሊ ሁሴን የንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር ነው።

ደውሎ ለመጠየቅ፣ በ
0945667806 ታማሚዋን፣ በ0921195123 ወንድሟን፣ 0955581772 እህቷን ፋጡማ አሊን ማግኘት ይቻላል።


ህልምህን እመነው!

ላመኑበት ነገር የሚደረግ ትግል ከምንም በላይ ውጤታማ ነው።ህልም ካለህ እውቀትህን,
ጉልበትህን,ጊዜህን ገብርለት።ህልምህ በተራህ በለፋህለት ልክ እንደሚክስህ አትጠራጠር።

ምንም ያህል ትልቅ ሀሳብ ብታስብ ከማሳካት ሊገድብህ የሚችል ቅንጣት ነገር አይኖርም።ህልምህን ካመንከውና በጥቂቱ ከጀመርክ ጊዜ ሊወስድብህ ይችል ይሆናል እንጂ እውን የማታደርግበት ምንም አይነት ምክንያት አይኖርም።

ሰላማችሁ ያብዛልኝ
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█


ህይወት እኮ.....😒

ህይወት በውጣ ውረድ የተሞላች ነች! ምናልባት ውድቀታችን አነሳሳችን ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ ቀላል እንደማይሆንም ግልፅ ነው ነገር ግን ከፍታችን የተሻለ አስደሳች ማድረጉ የማይቀር ነው።

ጠንካራ  እና more resilient የሚያደርጋችሁን ውድቀት ውደዱት።ምርጡን ነገር እስከሚመጣ ወደፊት መግፋታችሁን ቀጥሉ!

መልካም አዳር!
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█


እራስህን ውደድ!

የእራስህ ምርጥ ጓደኛ መሆንን ተማር, ምክንያቱም በህይወትህ በሙሉ ከእራስህ ጋር አብሮህ ሊኖር የሚችለው እራስህ ብቻ ነው። እና እራስህን ካልወደድክ, ህይወትህ ትልቅ ተስፋ አስቆራጭ ይሆናል።ከእራስህ በስተቀር ማንም ሰው ደግሞ ያንን ተስፋ መቁረጥ ከአንተ ሊሽረው አይችልም።

ስለዚህ, ራስህን በደንብ ውደድ! እራሳቸውን የማይወዱ ሰዎች እራስህን ስትወድ እንደማይወዱህ ግልጽ ነው። ትዕቢተኛ፣ ገለልተኛ፣ ነፍጠኛ እና እራስ ወዳድ ይሉሃል። ሰዎች በሚናገሩህ ንግግሮች ከመናደድህ በፊት እነሱን ተመልከት እና እራስህን ተመልከት። አንተ በጣም ጣፋጭ ስትሆን እነርሱ ደግሞ በጣም መራራ ናቸው።ለዚህም ነው ሊነክሱህ የፈለጉት።

ቁም ነገር ከፈለጉ!
@bright_ethiopia1


የእጅህ ስዓት እድሜህን ነው ሚቆጥረው!

ሁላችንም የሰው ልጆች ይቺን ምድር የምንስናበትበት ቅፅበት እንዳለ እናውቃለን ግን ደግሞ የምናምንበት አይመስለኝም ።

ሞት መኖሯን የምናውቀው ቤተሰቦቻችንን ስናጣ,የቅርብ ጓደኞቻችንና ዘመዶቻችንን ስናጣ ወይም በህይወት የምናውቀው ሰው ባልጠበቅነው ቅፅበት መሞቱን ስንሰማ ቢቻ ነው

ሞት መኖሩን እንድንረሳ ከሚያደርጉን ምክንያቶች ውስጥ በዋናነት #መሞቻ ጊዜያችን መች እንደሆነ አለማወቃችን ነው

እናም ዛሬ አነድ challenge ልስጣችሁ እስቲ

የግድግዳ ሰዐታችሁን ወይም ደግሞ የ እጃችሁን ሰዐት በተመስጦ ተመልከቱት,የሰኮንዶቹ ሩጫ ወዴት እንደሆነ ለማስዋል ሞክር, በእያንዳንዱ የሰኮንዶቹ ሩጫ ውስጥ እደሜህን ወደኋላ እያሽቆለቆለ እና ሞት ወዳንተ እየመጣ በአይነ ህሊናህ ትመለከተዋለህ።

ወዳጆቼ ከሞት በላይ ምንም ሊያስተምረንና ሊያጠነክረን የሚችል ነገር የለምና ቀሪ እድሜያችሁን ህልማችሁን ከማሳካት ጋር ለእናንተም ለህዝብም የሚተርፍ ጥሩ ነገሮችን በመስራት አሳልፋት።

ትችላላችሁ! እወዳቹለሁ
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█


Power is nothing but a mindset.

If you believe that you should always perform to the highest of levels,

If you believe that a man like you should never ever make mistakes,

Then you will always perform highly.
And you will never make mistakes.

▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█


From 36$ to +900K$? Yes its possible with SOL Memecoins.. 🤑

We scan more than +700 Solana gems per week to find the next x1000 one.

🔐 I will accept only the 1000 first users only then I will make the channel private.

✅ Join the wave now!


ስኬት እነዚህን 6 ነገሮች ይፈልጋል

(ሚስጥራዊ ቀመር)

1. ጠንክሮ መሥራት(hard work)

በእድል አትመኑ,ከዚያ ይልቅ ግን በትጋትና በጥረት እመኑ.

➡️ ሂደቱን ለማፋጠን መሞከር ወይም አቋራጭ መፈለግ አቁሙ ምክንያቱም ''ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል'' ስለሚሆን መሰረቱ የደከመ ያደርግባቹሀል።

2. ትዕግስት(patience)

ትዕግስት ካጣህ ጦርነቱን እየተሸነፍክ ነው።

በመጀመሪያ ምንም ነገር አይከሰትም, ነገሮች መከሰት የሚጀምሩት ቀስ ብሎ እና በድንገት ባልተዘጋጀህበት ጊዜ ነው።ስለዚህ ትዕግስትህን የሚፈታተን ምንም ነገር ቢፈጠር ታግሰህ ተጋፈጠው

አብዛኛው ሰው በመጀመሪያው ፈተና ላይ ተስፋ ይቆርጣል።አንዳንዱ ደግሞ እስከመጨረሻው ይፋለምና አሸናፊ ይሆናል።

3. መስዋዕትነት(sacrifice)

ለምትፈልገው ነገር አስፈላጊውን ዋጋ ካልከፈልክ የፈለግከው ነገር ዋጋ ያስፈልግሀል።

ሁሉም ነገር የራሱ ዋጋ አለው። ጥያቄው:ለምትፈልገው ነገር ምን ለመክፈል ዝግጁ ነህ? ነው።

4.  ወጥነት(consistency)

ወጥነት አማካዩን ወደ የላቀ ደረጃ የሚቀይር ነው።

ወጥነት ከሌለህ የላቀ ስኬት በጭራሽ አታገኝም።ምንም አይነት ሁኔታ ውስጥ ብትሆን እራስህን አጠንክረህ መቀደል አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው።

5. ተግሣፅ(discipline)

መነሳሳት(motivation) እንድትጀምር ያደርግሃል፣ነገር ግን ተግሣጽ (discipline) እንድታድግ እና እንድትቀጥል ያደርግሃል።

➡️ ማድረግ የማትፈልግባቸው ቀናት ይኖራሉ።

የሚሰማህ ምንም ይሁን ምን በእነዚያ ቀናት ውስጥ አንድ ደረጃ ወደፊት መግፋት አለብህ።

6. በራስ መተማመን(self confidence)

በራስ መተማመን ማለት አንተ ውስጥ እራስህና ሰዎች ከሚያስቡህ በላይ ትልቅ አቅም መኖሩን ማመን ነው።

አንተ ያላመንክበት ማንነትህ ማንም አያምንበትም።''ትችላለህ ታሳካዋለህ''

መልካም ቀን!

▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█

958 0 15 2 19

Stop guessing in trading. Start copying real signals that work.

You’ve seen all the fake gurus out there—it’s time to join a real channel that delivers proven results.

Real-time trading signals.
✅ Simple strategies anyone can follow.
✅ FREE access for the first 10 members.
✅ Copy trading available for those who want automated results.

No hype. No fluff. Just consistent signals and real performance.
If you’re serious about trading and ready to take the next step, this is your chance.

👉 Click here to join now


ሁሌም ከመተኛትህ በፊት ለራስህ እነዚህን ሶስት ነገሮች ንገረው!

1.አውቃለሁ! እኔ በጣም ጠንካራ ነኝ።ማሳካት የፈለግኩትን ሁሉ ማሳካት እችላለሁ።

2.አሁን ባለሁበት ሁኔታ በጣም ደስተኛ ነኝ።በማንነኔ በጣም እኮራለሁ።

3.ዛሬ የቀኑን ምርጥ ስራ ሰራሁ።ስለዚህ አሁን ደግሞ ማረፍ አለብኝ።
   
በጣም ለምትወዷቸው 3 ሰዎች ከመተኛታቸው በፊት share አድርጓቸው።አራሳችሁ ጋር እንዳታቆዩት።
         መልካም አዳር!
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█


From 36$ to +900K$? Yes its possible with SOL Memecoins.. 🤑

We scan more than +700 Solana gems per week to find the next x1000 one.

🔐 I will accept only the 1000 first users only then I will make the channel private.

✅ Join the wave now!


ትኩረት ማጣት!

ትኩረትን ማጣት በማንኛውም ሰው ላይ ሊከሰት ይችላል ነገር ግን ትኩረትህን ለማሻሻል ልንወስዳቸው የምንችላቸው በርካታ እርምጃዎች አሉ፡

💡ትኩረትን የሚከፋፍሉ ነገሮችን ማስወገድ፡ ጸጥ ያለ እና ከግርግር የጸዳ አካባቢ ለመፍጠር እንሞክር። ስልካችንን ወይም ሌላ ሊረብሹን የሚችሉ ነገሮችን ከራሳችን ማራቅ መቻል አለብን።

💡ስራዎቻችንን ወደ ትናንሽ ክፍሎች መከፋፈል፡- ተግባራትን ወደ ትናንሽ፣ ማስተዳደር ወደምንችላቸው ክፍሎች መከፋፈል አሰልቺ እንዳይሆኑ ያደርጋቸዋል እና ትኩረትን ለመጠበቅም ይረዳል።

💡ለምንሰራው ስራ ቅድሚያ መስጠት፡ የትኞቹ ተግባራት በጣም አስፈላጊ እንደሆኑ መወሰን እና ያንን ስራ መጀመር። ይህ አእምሮዋችንን ወደ ሌሎች ነገሮች እንዳይዞር ይረዳል።

💡አዘውትሮ እረፍት መውሰድ፡- አእምሮን ማሳረፍ ትኩረትን ለመጠበቅ ይረዳል። በየሰዓቱ አጫጭር እረፍቶችን በመውሰድ ምርታማነታችንን ማሳደግ እንችላለን።

💡በቂ እንቅልፍ ማግኘት፡- እንቅልፍ ማጣት የማተኮር ችሎታን በእጅጉ ይጎዳል። በቀኑ ውስጥ ትኩረታችንን ለማሻሻል በቂ እረፍት ማግኘታችንን ማረጋገጥ መቻል አለብን።

💡መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማድረግ፡- የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ንቃትን እና ትኩረትን ይጨምራል። በየቀኑ ቢያንስ ለ 30 ደቂቃዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግን መለማመድ መቻል አለብን።

ያስታውሱ, ትኩረትን ማሻሻል ቀስ በቀስ ልናዳብረው የምንችለው ሂደት እንጂ በቅፅበት ሊሆን የሚችል ነገር አይደለም።ስለዚህ ከላይ የተዘረዘሩትን የመፍትሄ ሀሳቦች በተቻለ አቅም እና በትዕግስት ለረጅም በተከታታይ መለማመዳችንን መቀጠል አለብን።

መልካም የስኬት ጉዞ!
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█
Telegram💡
@bright_ethiopia1
▓▒F░O░L░L░O░W▒▓█


From 36$ to +900K$? Yes its possible with SOL Memecoins.. 🤑

We scan more than +700 Solana gems per week to find the next x1000 one.

🔐 I will accept only the 1000 first users only then I will make the channel private.

✅ Join the wave now!


Here's a highly reliable online part-time job platform that I would like to recommend to you: BTT.

BTT is one of the largest advertising networks globally and is currently recruiting online part-time employees in Ethiopia.

No academic qualifications or work experience are required, and you can easily start earning money with just a smartphone. By downloading the designated app and increasing the download rate of other companies, you can earn lucrative referral fees.

💸 Daily income up to 4,000 ETB
📱Simple operation, only 15-20 minutes per day
✅ Free without any investment
📈 Provides exclusive training to help you

If you are interested in this opportunity
please click the BTT official channel to contact customer service:
https://t.me/+m3MuTte-WoAwNDZl


From 36$ to 900K$? Yes its possible with SOL Memecoins.. 🤑
We scan more than +700 gems per week to find the next x1000 one.
If you have found this post, then you are lucky today.

🔐 Join @Solana_Insider_Calls I will make the channel private shortly..

✅ Join the wave now!


https://vm.tiktok.com/ZMk6SESvq/

📌 ከራስህ ጋር የምታወራበት ጊዜ ይኑርህ!!
📌 ቅዳሜና እሁድ የናንተ ምርጥ ቀናቶች አድርጓቸው!!

Показано 20 последних публикаций.