Brook News ብሩክ ኒዉስ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ


Breaking News from all over the world about our beloved country Ethiopia.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций


አዳዲስ መረጃዎችን ይፈልጋሉ?

በፕሮፌሺናል ጋዜጠኞች ተከፍቶ መረጃዎችን ተከታትሎ በሚዛናዊነት የሚያቀርብ ቻናል ልጠቁማችሁ ፡፡

ተማመኑበት ታተርፉበታላችሁ ተቀላቀሉት
👇👇👇
https://t.me/+gPveFwjiiXdiMDE0
https://t.me/+gPveFwjiiXdiMDE0


🛑 25% ብቻ በመክፈል ለውጥ ፈጣሪ ኮርሶችን እንደ Graphics design, video Editing, Digital Marketing, Upwork የሚወስዱበት የዘውድ ቴክ 4ተኛ ዙር ምዝገባ ተጀመረ።

✅100% የስራ እድል
✅ጥራት ያለው ስልጠና በ professional አስተማሪዎች
✅አንዴ ከፍለው 4 ስልጠናዎችን የሚወስዱበት
✅ ተምረው ሲጨርሱ በወር ከ 30,000 ብር በላይ የሚሰሩበት እድል

⚠️ለእዚህ ዙር ያሉት ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ ከታች ባለው የዘውድ ቴክ ቻናል ሊንክ ተቀላቅለው orientation ይመልከቱ በመቀጠልም እዛ ላይ ባሉት ስልክ ቁጥሮች መልዕክት መላክ ወይንም መደወል ይችላሉ መልዕክት።

📩ቻናል ሊንክ👇

https://t.me/zewdtech/43


በጅማ ከተማ “በትንሹ 15 ሺህ ቤቶች መፍረሳቸውን” ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናገሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከባለቤታቸው፣ ከሚኒስትሮች እና ከሌሎችም እንግዶች ጋር በመሆን፤ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን በትላንትናው ዕለት ተዘዋውረው ጉብኝተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዚህ ጉብኝት በኋላ በሰጡት ገለጻ፤ በጅማ ከተማ ለተከናወኑ “የገበታ ለትውልድ” ፕሮጀክቶች “በትንሹ 15 ሺህ ቤቶች መፍረሳቸውን” ተናግረዋል።

በከተማይቱ የነበረ መስጂድ እና ከአንድ ሺህ በላይ የመቃብር ቦታ ቀድሞ ከነበሩባቸው ቦታዎች መነሳታቸውንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። የጅማ ከተማ ነዋሪዎች “ቤቶቻቸውን ሲያፈርሱም” ሆነ ቦታዎችን ለፕሮጀክቶቹ ሲያስረክብ “ካሳ አለመጠየቃቸውን” አብይ በአድናቆት አንስተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከተወለዱበት በሻሻ ከተማ አቅራቢያ የሚገኘው የጅማ ከተማ ህዝብ፤ ካሳ ከመጠየቅ ይልቅ “ ‘እስቲ ሃሳባችሁን አፍሱት፤ ልየው ነው’ ያለው” ሲሉም በገለጻቸው ላይ ጠቅሰዋል።

“የጅማ አካባቢ ማህበረሰብ ለእነዚህ ህልሞች፣ ለእነዚህ ሃሳቦች መወለድ የነበረው ሚና፤ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ትምህርት መሆን ያለበት ነው” ሲሉም አብይ በገለጻቸው አጽንኦት ሰጥተዋል።

ከአዲስ አበባ በደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ 350 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ የምትገኘው ጅማ፤ ከሌሎች ቦታዎች በተለየ መንግስት ለሚያፈልቀው ሃሳብ “የተከታይነት” (followership) አመለካከት እንዳለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል።

Ethiopia Insider


Репост из: Brook News ብሩክ ኒዉስ
ይሄ ሳያነቡ እንዳይወስኑ 🤗

ይህ የእርስዎ እይታ ከቤትዎ ወይም ከሱቅዎ ይሆናል ብለው መገመት ይችላሉ? ፍጠን እና ቦታህን አስይዝ
This will be your view from your home or shop can you imagin?
Hurry and reserve your place

👉👉""DMC Realeatate Sky scraper
G+30 የገና ስጦታ ከ40% ቅናሽ ጋር ይዞሎት መቶአል

👉እስከ ጥር  30 ብቻ የሚቆይ ዋጋ
ፈጥነው ለሚመጡ ብቻ
በካሬ ከ78,246 ብር  እስከ 97,246 ብር ድረስ

👉ከ8%-10% ቅድመ ክፍያ
👉60% ባንክ ለ25ዓመት

👉ስትድዮ=56.6ካሬ=4,428,723ብር

👉አንድ መኝታ
69ካሬ=5,398,974ብር
77.7ካሬ =6,079,714 ብር
85.6ካሬ=6,697,852 ብር

👉ሁለት መኝታ
99ካሬ=7,746,354ብር
104.7ካሬ = 8,192,356ብር
107.8ካሬ=8,434,918 ብር
119ካሬ=9,311,274ብር
123.3ካሬ =9,647,731 ብር
133ካሬ=10,406,718 ብር
143.5ካሬ=11,228,301 ብር
148.2 ካሬ=11,596,057 ብር
153.5ካሬ=12,018,761 ብር

👉ሶስት መኝታ
139ካሬ =10,876,194 ብር
147.6ካሬ=11,549,109ብር
154ካሬ=12,049,884 ብር
157ካሬ=12,284,622 ብር
161ካሬ=12,597,606 ብር
162.5ካሬ=12,675,852 ብር
167.4ካሬ=13,098,380ብር

👉አራት መኝታ
168.2ካሬ=13,160 ,977ብር
177.7ካሬ=13,904,318ብር
183.3ካሬ=14,342,491 ብር
190ካሬ=14,866,740 ብር

👉የንግድ ሱቆች ከ 32ካሬ እስከ 108ካሬ ድረስ
ለተለያዩ ሱፐር ማርኬት የሚሆኑ።

ተጨማሪ ልዩ ቅናሽ ቢሮአችን ሲመጡ ያገኛሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ፤
+251938066868
+251977019814
ይደውሉ


ትልቅ የፓን አፍሪካ የዲጄ የሙዚቃ ኢቨንት ለመጀመርያ ግዜ በኢትዮጵያ ሊካሄድ መሆኑ ተገለፀ!

በዛሬው እለት ብሩክ ኒውስ አድቨርታይዚንግ: አዝማች ሪከርድስ እና ማርዳ ሳውድ በጉለሌ የእፀዋት ማዕከል ባደረጉት ጋዜጣው መግለጫ ላይ እንደገለፁት በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙዚቃ ድግስ ውብ እና ተፈጥሮ ባደላችለት በጉለሌ የእፀዋት ማዕከል ሊደረግ መሆኑ ተገለፀዋል:: ይሄ የዲጄ ሙዚቃ ድግስ የፓን አፍሪካንዝምን እሳቤ የያዘ ሲሆን አፍሪካን በሙዚቃ የማስተሳሰር ስራን በውስጡ የያዘ ነው ተብሏል::

አዝማች ሪከርድስ ባዘጋጀውና የፓን አፍሪካ የሙዚቃ ኢቨንት በሆነው በዚህ ዝግጅት ላይ በብሩክ ኒውስ በሚመራ በማህበራዊ ሚዲያ ከፍተኛ የማስተዋወቅ ስራ የሚሰራበት ሲሆን የፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ አካል የሆነው የጉለሌ እጽዋት ማእከል የሙዚቃ ፌስቲቫል ቦታ ከመሆኑም ባሻገር በሀገራችን ስመጥር በሆነው የሙዚቃ ባለሙያ ብሩክ አሰፋ (የፋና ላምሮት የባለተሰጥኦዎች ዳኛ እና የያዜድ ሙዚቃ ት/ቤት መምህር የማርዳ ሳውንድ መስራች እና ባለቤት ሲሆን በሱ አማካኝነት አለማቀፋዊ ደረጃ የሆነ የሙዚቃ ኢቨንት ተዘጋጅቷል ብለዋል በጋዜጣው መግለጫው።

ዝግጅቱ የሚደረግበት ጉለሌ የእፀዋት ማዕከል በ 705 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈ ሲሆን በውስጥ ከ 1500 በላይ የእፀዋት ዝርያ እንዲሁም ከ 81 በላይ የአእዋፋት ዝርያዎች እንዳሉ እንዲሁም የእግር ጉዞ (HIKING) እና ካምፒንግ ለማድረግም ምቹ የሆነ እንደሆነም በጋዜጣው መግለጫው ላይ የተገኙት የማዕከሉ ከፍተኛ ኃላፊ አቶ መንግስቱ ገልፀዋል::


አስቸኳይ መረጃ 👇👇👇
ይሄ ከ135k በላይ ተከታይ ያለው የ content creater ቲክቶክ ፔጅ በአስቸኳይ በ 70 ሺ ብር የሚሸጥ ነው ..ይህንን Tiktok page መግዛት የምትፈልጉ ድርጅቶች እና ኮንተንት ክሬተሮች ሳያመልጣችሁ በወረደ ዋጋ የራሳችሁ አድርጉት

ሻጩን ለማግኘት
@mikolas43
0938359075


አዳዲስ መረጃዎችን ይፈልጋሉ?

በፕሮፌሺናል ጋዜጠኞች ተከፍቶ መረጃዎችን ተከታትሎ በሚዛናዊነት የሚያቀርብ ቻናል ልጠቁማችሁ ፡፡

ተማመኑበት ታተርፉበታላችሁ ተቀላቀሉት
👇👇👇
https://t.me/+gPveFwjiiXdiMDE0
https://t.me/+gPveFwjiiXdiMDE0


የትላንቱ የመግለጫ ተቃዋሚዎች  ፤ " አመራሮቹ ያወጡት ህገ-ወጥ መግለጫ ጅምር ሰላሙ የሚያጨልምና የሚያመክን በመሆኑ ፤ ለህግ እና ስርዓት ተገዢ ከሆኑ አመራር እና አባላት ጋር በመሆን እስከ መጨረሻ ብፅናት እንደምንታገላችሁ ልናሳውቃችሁ እንፈልጋለን " ሲሉ አስጠንቅቀዋል

ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የትላንቱን መግለጫ በመቃወም ለቪኦኤ በሰጡት አጭር ቃል ፥ " የትግራይ ሰራዊት የቡድኖች መጫወቻ እንዲሆን የሚደረግ ሙከራ ተቀባይነት የሌለው ስህተት ነው ፤ ወታደራዊ መኮንኖቹ ፓለቲከኛ መሆን ካሰኛቸው ወታደራዊ ሃላፊነታቸው በመተው የፈለጉት ፓርቲ አባል መሆን ይችላሉ። ከዚህ ውጭ ያደረጉት ስህተት ግን በአስቸኳይ እንደሚያሩሙት ተስፋ አደርጋለሁ " ብለዋል
በትግራይ ክልል ያሉ የበላይ የትግራይ ኃይል አመራር መኮንኖች ጥር 15 ቀን 2017 ዓ.ም ያወጡት መግለጫ ተቃውሞ እየገጠመው ነው።

በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው ጊዜያዊ አስተዳደርን በመቃወም በብሄራዊ የምርጫ ቦርድ እውቅና ያልተሰጠው ጉባኤ ያካሄደው በሊቀ-መንበር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራውን ህወሓት እውቅና እንደሚሰጡ ያስታወቁት የትግራይ ኃይል አመራሮችን ጊዚያዊ አስተዳደሩ በፅኑ ተቃውሟቸዋል።

የጊዚያዊ አስተዳደሩን መግለጫ ተከትሎ በአመራሮቹ ሰብሰባ ላይ የተሳተፉ የተለየ አቋም እንዳላቸው የገለጹ ከፍተኛ የትግራይ ኃይል አመራሮች ፥ " የሰራዊት አመራር በመሆን የፓለቲካ ፓርቲ የሚመስል ሰራዊት ለመገንባት የሚደረግ እንቅስቃሴ ውጤቱ ህዝብን እና አገር የሚያጠፋ አካሄድ እንዲቆም ጥሪ እናቀርባለን " ብለዋል።
Via tikvah


የትግራይ ወታደራዊ አመራሮች ጊዜያዊ አስተዳደሩ በአዲስ እንዲዋቀር 'መወሰናቸውን' አሳወቁ

ራሳቸውን የትግራይ ኃይል አመራሮች ብለው የሚጠሩት እነዚህ የክልሉ መኮንኖች ለቀናት ካደረጉት ስብሰባ በኋላ ሐሙስ ጥር 15/2017 ዓ.ም. መቀለ ውስጥ በሰጡት መግለጫ ነው የጊዜያዊ አስተዳደሩ እንደ አዲስ እንዲዋቀር ውሳኔ ማሳለፋቸውን ያሳወቁት።

በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረት የተቋቋመው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ኃላፊነቱን በአግባቡ አልተወጣም በማለት የሌሎች መጠቀሚያ ሆኗል የሚል ብርቱ ክስ አቅርበዋል።

በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በወታደራዊ አመራሮቹ ስለቀረበበት ክስ እና ስላሳለፉት ውሳኔ እስካሁን ያለው ነገር የለም።

በመግለጫው በጊዜያዊ አስተዳደሩ "ቁልፍ ሥልጣን የነበራቸው አመራር እና አባላት ከተሰጣቸው ተልዕኮ ውጪ የሕዝብን ጥቅም ወደ ጎን በመተው ክህደት በመፈጸም የውጭ ኃይል መሣሪያ ሆነዋል" ብሏል።
#BBC News tgrigna


ይሄ ሳያነቡ እንዳይወስኑ 🤗

ይህ የእርስዎ እይታ ከቤትዎ ወይም ከሱቅዎ ይሆናል ብለው መገመት ይችላሉ? ፍጠን እና ቦታህን አስይዝ
This will be your view from your home or shop can you imagin?
Hurry and reserve your place

👉👉""DMC Realeatate Sky scraper
G+30 የገና ስጦታ ከ40% ቅናሽ ጋር ይዞሎት መቶአል

👉እስከ ጥር  30 ብቻ የሚቆይ ዋጋ
ፈጥነው ለሚመጡ ብቻ
በካሬ ከ78,246 ብር  እስከ 97,246 ብር ድረስ

👉ከ8%-10% ቅድመ ክፍያ
👉60% ባንክ ለ25ዓመት

👉ስትድዮ=56.6ካሬ=4,428,723ብር

👉አንድ መኝታ
69ካሬ=5,398,974ብር
77.7ካሬ =6,079,714 ብር
85.6ካሬ=6,697,852 ብር

👉ሁለት መኝታ
99ካሬ=7,746,354ብር
104.7ካሬ = 8,192,356ብር
107.8ካሬ=8,434,918 ብር
119ካሬ=9,311,274ብር
123.3ካሬ =9,647,731 ብር
133ካሬ=10,406,718 ብር
143.5ካሬ=11,228,301 ብር
148.2 ካሬ=11,596,057 ብር
153.5ካሬ=12,018,761 ብር

👉ሶስት መኝታ
139ካሬ =10,876,194 ብር
147.6ካሬ=11,549,109ብር
154ካሬ=12,049,884 ብር
157ካሬ=12,284,622 ብር
161ካሬ=12,597,606 ብር
162.5ካሬ=12,675,852 ብር
167.4ካሬ=13,098,380ብር

👉አራት መኝታ
168.2ካሬ=13,160 ,977ብር
177.7ካሬ=13,904,318ብር
183.3ካሬ=14,342,491 ብር
190ካሬ=14,866,740 ብር

👉የንግድ ሱቆች ከ 32ካሬ እስከ 108ካሬ ድረስ
ለተለያዩ ሱፐር ማርኬት የሚሆኑ።

ተጨማሪ ልዩ ቅናሽ ቢሮአችን ሲመጡ ያገኛሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ፤
+251938066868
+251977019814
ይደውሉ


ይህ የምትመለከቱት 135k በላይ ተከታይ ያለው የቲክቶክ አካውንት የሚሸጥ ነው። እጅግ በወረደ ወረደ ዋጋ አካውንቱ የ ኮንተንት ክሬተር ስለሆነ ለየትኛውም አይነት ስራ የሚሆን ነው ። ትክክለኛ ገዢዎች ከስር ባሉ አድራሻዎች ሻጩን በቀጥታ ማግኘት ትችላላቹ
☎️0938359075
telegram @mikolas43


#Norway
#Brooknews

የኖርዌይ መንግሥት ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን ጨምሮ በአገሪቱ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች ባስቸኳይ እንዲወጡ ማዘዙን የአገሪቱ የዜና ምንጮች ዘግበዋል።

ኖርዌይ፣ የውጭ ዜጎችን መውጣት እውን ለማድረግ፣ ከመነሻ አጋራቸው ጋር በትብብር ለመስራት ጥረት እያደረገች መኾኗን ባለሥልጣናቷ መናገራቸውን ዘገባዎቹ ጠቅሰዋል። አውሮፓ ኅብረት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ዜጎቹን ለሙቀበል ትብብር አላሳየም በማለት፣ ከወራት በፊት በኢትዮጵያዊያን ላይ ጠበቅ ያለ የቪዛ ገደብ መጣላቸው ይታወሳል። ኾኖም የኢትዮጵያ መንግሥት ኖርዌይ ውስጥ ለበርካታ ዓመታት በስደተኛ መጠለያዎች የኖሩ የተወሰኑ ስደተኞችን እንደተቀበለ የጠቀሱት ዘገባዎቹ፣ መንግሥት በዚኹ ትብብሩ ከቀጠለ ኖርዌይ በኢትዮጵያዊያን ላይ የጣለችውን የቪዛ ገደብ በተያዘው የፈረንጆች ዓመት ልታነሳ እንደምትችል መጠቆሟን ጠቅሰዋል።


🤗 ይህ የእርስዎ እይታ ከቤትዎ ወይም ከሱቅዎ ይሆናል ብለው መገመት ይችላሉ? ፍጠን እና ቦታህን አስይዝ
This will be your view from your home or shop can you imagin?
Hurry and reserve your place

👉👉""DMC Realeatate Sky scraper
G+30 የገና ስጦታ ከ40% ቅናሽ ጋር ይዞሎት መቶአል

👉እስከ ጥር  30 ብቻ የሚቆይ ዋጋ
ፈጥነው ለሚመጡ ብቻ
በካሬ ከ78,246 ብር  እስከ 97,246 ብር ድረስ

👉ከ8%-10% ቅድመ ክፍያ
👉60% ባንክ ለ25ዓመት

👉ስትድዮ=56.6ካሬ=4,428,723ብር

👉አንድ መኝታ
69ካሬ=5,398,974ብር
77.7ካሬ =6,079,714 ብር
85.6ካሬ=6,697,852 ብር

👉ሁለት መኝታ
99ካሬ=7,746,354ብር
104.7ካሬ = 8,192,356ብር
107.8ካሬ=8,434,918 ብር
119ካሬ=9,311,274ብር
123.3ካሬ =9,647,731 ብር
133ካሬ=10,406,718 ብር
143.5ካሬ=11,228,301 ብር
148.2 ካሬ=11,596,057 ብር
153.5ካሬ=12,018,761 ብር

👉ሶስት መኝታ
139ካሬ =10,876,194 ብር
147.6ካሬ=11,549,109ብር
154ካሬ=12,049,884 ብር
157ካሬ=12,284,622 ብር
161ካሬ=12,597,606 ብር
162.5ካሬ=12,675,852 ብር
167.4ካሬ=13,098,380ብር

👉አራት መኝታ
168.2ካሬ=13,160 ,977ብር
177.7ካሬ=13,904,318ብር
183.3ካሬ=14,342,491 ብር
190ካሬ=14,866,740 ብር

👉የንግድ ሱቆች ከ 32ካሬ እስከ 108ካሬ ድረስ
ለተለያዩ ሱፐር ማርኬት የሚሆኑ።

ተጨማሪ ልዩ ቅናሽ ቢሮአችን ሲመጡ ያገኛሉ

☎️ ለበለጠ መረጃ፤
+251938066868
+251977019814
ይደውሉ


✅Broz mobile and computer ✅

🍏Original iPHONE,Samsung አዳዲስ እንዲሁም ያገለገሉ ስልኮችን በተመጣጣኝ ዋጋ እና ያሎት ስልክ ላይ በመጨመር ከበቂ ዋስትና እና ጥገና ጋር እኛው ጋር ያገኛሉ ።

📢Telegram Channel
https://t.me/+rKw6vNZJp49kOWM0
ቀድመው ይደውሉ 👇
Contact us ☎️
+251911120707
+251904818881
📍ቦሌ መድሃኒአለም



Показано 15 последних публикаций.