Bunna Bank

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика

Welcome to Bunna Bank s.c. The best multinational financial service provider based in Ethiopia.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций

ያሰባችሁት የሚሳካበት የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
መልካም የስራ ሳምንት!
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#MondayWishes #BunnaBank #BankOfVisionaries #EthiopianBanks

ውድ የቡና ቤተሰቦች
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም cash ሲመነዝሩ ከእለታዊው የመግዣ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
Check out the latest forex rates!
www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

መልካም ሰንበት!

የቡና ዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን ይጠቀሙ፣ የእረፍት ቀንዎን ይበልጥ አስደሳች ያድርጉ!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!

#ቡናባንክ #መልካምሰንበት #bunnabank #BunnaDigital #MobileBanking #HappyWeekend #EthiopianBanks

ውድ የቡና ቤተሰቦች
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም cash ሲመነዝሩ ከእለታዊው የመግዣ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
Check out the latest forex rates!
www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ኢድ ሙባረክ!

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታይ የቡና ቤተሰቦች 🌙⭐️

እንኳን ለ1446ኛው የረመዷን በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን።

ኢድ ሙባረክ! 🌟

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#BunnaBank #BankoftheVisionaries #BunnaFamily #Ramadan #IFB #EthiopianBanks

ቡና ባንክ በዛሬው ዕለት ለቢላሉል ሃበሺ የልማትና መረዳጃ ዕድር የ200,000 ብር ድጋፍ አደረገ።
በዝግጅቱም ላይ የተቋሙ የቦርድ አባላትና የኻዲም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን ልዩ ልዩ ታሪካዊ ቅርሶችን ጎብኝተው በመጨረሻም የርክክብ ስነስርዓት ፈጽመዋል።
ቡና ኻዲም
ላማረ ምንዳ!
#ቡና_ባንክ #የባለራዕዮች_ባንክ #ከወለድ_ነጻ #ኢትዮጵያ #ባንኮች

የ2017 ዓ.ም የረመዳን ጾምና ኢድ አልፈጥርን ምክንያት በማድረግ በቡና ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት፣ በምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክትና በበረካ ቅርንጫፍ አስተባባሪነት በመዲናዋ ቤተል አለምባንክ አካባቢ በሚገኘው ሙሰዓብ መስጂድ ስር ድጋፍ ለሚሹ ሙስሊም ወገኖቻችን የበዓል ስጦታ በባንካችን ስም ተበርክቷል። በዝግጅቱ ላይ የመስጂዱ ኢማሞችና ኮሚቴዎች፣ የስራ አመራር አባላት፣ ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅና ተወካይ ሰራተኞች ተገኝተዋል።

በቡና የሞባይል ባንኪንግ ክፍያዎን በመፈጸም የዕረፍት ጊዜዎን በደስታ ያሳልፉ።
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!

ውድ የቡና ቤተሰቦች
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም cash ሲመነዝሩ ከእለታዊው የመግዣ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
Check out the latest forex rates!
www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

የቡና ኻዲም አካውንት በመክፈት የባንካችን ቤተሰብ ይሁኑ!  
ጁመዓ ሙባረክ!

#ጁመዓ #ሙባረክ #ጁመዓሙባረክ #Jumma #Jumma_Mubarak #jummamubarak #jummah #friday #ethiopianbanks #banking #banks #bunnabank #bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

ውድ የቡና ቤተሰቦች
ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ እንዲሁም cash ሲመነዝሩ ከእለታዊው የመግዣ ተመን በተጨማሪ 2% ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
Check out the latest forex rates!
www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Показано 13 последних публикаций.