አሳዛኝ ዜና😭
ዛሬ 20/04/2017 ዓ.ም በቦና ዙሪያ ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው አደጋ ከ 70+ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ።
አደጋ የተከሰተው አንድ አይሱዙ መኪና ከ60+ የሠርግ አጃቢዎች አሳፍሮ ወደ ዳዬ በንሳ መሥመር እየተጓዘ እያለ በጋላና ድልድይ ተምዘግዝጎ ወደ ወንዙ በመግባቱ እንደሆነ የዓይን እማኞች ገልፀዋል። በጋላና ድልድይ ተመሳሳይ የትራፊክ አደጋ ሲደርስ መቆየቱ የሚታወስ ሲሆን ይህ እጅግ የከፋ አደጋ ነው ተብሎአል።
የሟቾች ቁጥር ከዚያም ሊበልጥ እንደሚችል እየተነገረ ይገኛል።
ቦና እግዚአብሔር ያፅናሽ😭
t.me/Carotmusicst.me/Carotmusicst.me/Carotmusics