Christ Life Reflection || የክርስቶስ ሕይወት ነጸብራቅ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


"፤በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ ይህ አሳብ በእናንተ ዘንድ ደግሞ ይሁን። " ፊል 2: 5
▷ መዝሙሮች፣ ትምህርቶች፣ እንዲሁም ሌሎችም

CREATOR 👉 @Mamush4
Other Channels 👉 @Musiclesson1
👉 @Mercymusicstudio

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


የጥሌ ተከታታይ ትምህርት የቆላስያስ መልዕክት ክፍል 9 ተለቋል😊
          ➪ለማየት👇


🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🧿በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘመሩ መዝሙሮችን በቻናላችን ላይ ማድረስ ልንጀምር ነው
🇪🇹በየትኛው የሀገራችን ቋንቋ የተዘመሩ መዝሙሮችን ማግኘት ይፈልጋሉ⁉️

       ✴️ምረጡ✴️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


በምድርም ራብ ሆነ አብራምም በዚያ በእንግድነት ይቀመጥ ዘንድ ወደ ወረደ በምድርም ራብ ጸንቶ ነበረ ።
Опрос
  •   ግብፅ
  •   ከነአን
  •   ወደ አዜብ
  •   ዞአር
130 голосов


የሴም ትውልድ ይህ ነው ።ሴም የ100 አመት ሰው ነበረ :አርፋክስድንም ከጥፋት ዉኃ በዋላ በ2ተኛው አመት ወለደ ።ሴምም አርፋክስድን ከወለደ በኋላ ስንት አመት ኖረ
Опрос
  •   500አመት
  •   600አመት
  •   300አመት
  •   400አመት
96 голосов


እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ኃያል አዳኝ ነበረ ስለዚህም በእግዚአብሔር ፊት ኃያል አዳኝ እንደ ተባለ ።
Опрос
  •   ናምሩድ
  •   ሲዶን
  •   ሰብታ
  •   ኩሽም
91 голосов


ምድርን ሁሉ በአንድ ቋንቋና ንግግር ነበረች።ከምስራቅ ተነስተው በሄዱ ግዜ በ ምድር አንድ ሜዳ አገኙ
Опрос
  •   በሰናፆር
  •   በባብሎን
  •   በከነዓን
  •   በአራራት
101 голосов


ኖኅም ከወይን ጠጁ ስካር ነቃ ታናሹ ልጁ ያደረገበትንም አወቀ :እንድህም አለ ::---
Опрос
  •   ከነአን እርጉም ይሁን
  •   ለወንድሞቹም የባርያዎች ባሪያ ይሁን
  •   ይሙት
  •   ዘሩም ይጥፋ
  •   ሀ እና ለ
  •   ሐ እና መ
  •   ሁሉም
115 голосов


Репост из: Missionary University
እንኳን ደስ አላችሁ !

ሚሽነሪ ዩኒቨርሲቲ ከዘመኑ ጋር አብሮ የዘመነ የቦታ ርቀት ሳይገድቦት የእጅ ስልኮን  አልያም ኮምፒውተሮን በመጠቀም በኦንላይ በቤቶ ሆነው ትምህርቶን መማር እንዲችሉ እድሉን አመቻችቱዋል። ሙሉ እውቅና ባገኘባቸው የትምህርት ዘርፎች በዲፕሎማ ፡ በመጀመሪያ ዲግሪና በማስትሬት ዲግሪ ፕሮግራሞች  በካውንስሊንግ ሳይኮሎጂ፣ በስነ መለኮት፣ በክርስቲያን ሊደርሽፕ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ በሶሻል ወርክና ኮሚኒቲ ደቬሎፕመንት በክርስቲያን አውድ  ፤ ተማሪዎችን  ተቀብለን መመዝገብ መጀመራችንን እንገልጻለን!

ልዩ የሚያደርገን
1. የተቀላጠፈ የ24/7 አገልግሎት መስጠታችን
2. በተመጣጣኝ ክፍያ ማስተማራችን

📚www.missionaryuniversity.org

አሁኑኑ ይመዝገቡ👉 https://missionaryuniverisityweb.com/my/student/register

ለበለጠ መረጃ @musupport

📞+251960840001

ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+8s0AlnmXwBwzZTNk


.         ኢየሱስ ፍቅር|| ሀና ተክሌ
         Track 11 || ALBUM #4
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


የኃጢአት ባሪያዎች ሳላችሁ ከምን ነፃ ነበራችሁና ይላል? @Biblequiz_to_know_2
Опрос
  •   ከጽድቅ
  •   ከህግ
  •   ከኩነኔ
  •   መልስ የለውም
307 голосов


ኃጢአት አይገዛችሁምና ያለው ለምንድን ነው? @Biblequiz_to_know_2
Опрос
  •   ኃጢአትን ስለማይሰሩ
  •   ጽድቅን ስለ ሚያደርጉ
  •   ከጸጋ በታች እንጂ ከህግ በታች ስላልሆኑ
  •   ሁሉም
266 голосов


ነገር ግን ከምን ተለይታችሁ በሕይወት እንደ ምትኖሩ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አቅርቡ? @Biblequiz_to_know_2
Опрос
  •   ከዓለም
  •   ከአሕዛብ
  •   ከሰይጣን
  •   ከሙታን
255 голосов


ህግ እስኪመጣ ድረስ ኃጢያት በዓለም ነበርና ነገር ግን ምን በሌለበት ኃጢአት አይቆጠርም ይላል? @Biblequiz_to_know_2
Опрос
  •   ፍቅር
  •   ሰላም
  •   ህግ
  •   ጽድቅ
230 голосов


በእግዚአብሄር ፊት ምን የሚያደርጉ ይፀድቃሉ እንጂ ህግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና ያለው እነ ማንን ነው? @Biblequiz_to_know_2
Опрос
  •   ቃሉን የሚሰሙ
  •   ህግን የሚያነቡ
  •   ህግን የሚያደርጉ
  •   ለ እና ሐ
  •   ሁሉም
228 голосов


.             ኃይሌም || ሀና ተክሌ
         Track 10 || ALBUM #4
        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ
           ▷ @CLREthiopia
           ▷ @CLREthiopia
        👇JOIN OUR GROUP👇
        @CLREthiopiaFamilies
        @CLREthiopiaFamilies

           TIKTOK     YOUTUBE
          ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው
                 ▷Join Us◁


የእግዚአብሔር መንፈስ ፊልጶን ከጋዛ ነጥቆት የት ተገኘ? @Biblequiz_to_know_2
Опрос
  •   አዛጦን
  •   ገላትያ
  •   ሮም
  •   ግሪክ
363 голосов


የጌታን ደቀ መዝሙርት እንዲገድላቸው እየዛተ ወደ ሊቀ ካህናት የሄደው ማን ነው? @Biblequiz_to_know_2
Опрос
  •   ዴማስ
  •   በርባን
  •   ሳውል
  •   ይሁዳ
360 голосов


እግዚአብሔር ወደ ሳውል የላከው ደማስቆ የሚኖር ደቀ መዝሙር ማነው? @Biblequiz_to_know_2
Опрос
  •   ጴጥሮስ
  •   ያዕቆብ
  •   ሃናንያ
  •   ዮሃንስ
362 голосов


ለኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ወንጌልን የሰበከለትና ያጠቀው ሰው ማነው? @Biblequiz_to_know_2
Опрос
  •   ያዕቆብ
  •   እስጢፋኖስ
  •   ፊልጶስ
  •   ዮሃንስ
359 голосов


በሰማርያ ከተማ የነበረው ጠንቋይ ስሙ ነበር? @Biblequiz_to_know_2
Опрос
  •   በርባን
  •   በለአም
  •   ጠባርዮስ
  •   ሲሞን
360 голосов

Показано 20 последних публикаций.