Commercial Bank of Ethiopia - Official


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Экономика


Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with more than 1,940 branches across the country.
@ www.facebook.com/combanketh
@ www.twitter.com/combankethiopia

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Экономика
Статистика
Фильтр публикаций


የበዓል ቁጠባ ሂሳብ
*******

በዓል ሲደርስ ስለወጪ ከማሰብ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የበዓል ቁጠባ ሂሳብ አስቀድመው ይቆጥቡ!
*******
ይቆጥቡ፤ በዓልዎን ያድምቁ!
#CBE #holiday #saving #በዓል #ቁጠባ


Commercial Bank of Ethiopia
Exchange Rate Applicable for Monday, 17 February 2025.
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


መልካም የሥራ ሳምንት!
***
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #Ethiopia #banking #monday


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የልጆችዎን ነገ ዛሬ መሥራት ይጀምሩ!
የልጆች ቁጠባ ሂሳብ
********
ለልጆችዎ ወይም በሞግዚትነት ለሚያሳድጓቸው ህፃናት የቁጠባ ሂሳብ በመክፈት
የነገ ህይወታቸውን ያሳምሩ!
******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

#CBE #minors #saving


የካቲት 16 እየደረሰ ነው!
*********

ግብይትዎን በፖስ ፈፅመው 10 ሺ ብር የሚሸለሙበት መርሀ ግብር የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡
ከ1,000 ብር ጀምሮ በፖስ ሲከፍሉ
እድል ከቀናዎ የ10 ሺ ብር ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡

መልካም ዕድል!
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #pos #banking


Commercial Bank of Ethiopia
Exchange Rate Applicable for Saturday, 15 February 2025.
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


#ዜና
በግማሽ ዓመት በሲቢኢ ኑር አገልግሎት በተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ እና በበድር አቅርቦት ከዕቅድ በላይ አፈፃፀም ሰለመመዝገቡ
********

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ግምሽ ዓመት በሲቢኢ ኑር አገልግሎቱ ከዕቅድ በላይ ክንውን በማስመዝገብ ከ35.9 ቢሊዮን ብር በላይ የተቀማጭ ገንዘብ ሲያሰባስብ ከ34 ቢሊዮን ብር በላይ ደግሞ የፋይናንስ አቅርቦት አድርጓል፡፡
https://youtu.be/lf7JbxsgRRE


National Competitive #Bid
==========

Commercial Bank of Ethiopia invites interested and qualified bidders for the supply of the following goods/services (Bid No. 118/2024/25):

1. Biometrics POS Devices with Application (Lot-I)
2. Smart POS Devices with Application (Lot-II)

Interested bidders can get the full information on our website using the following link:
https://combanketh.et/cbeapi/uploads/POS_Bid_0d505658dc.pdf


ቤተሰብ ይሁኑ፣ ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃ ያግኙ!
*******

ባንካችን ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን በተለያዩ ቋንቋዎች ለተከታዮቹ እያደረሰ ይገኛል፡፡

የባንካችን ስምና ኣርማ በመጠቀም በሀሰተኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች የሚያጭበረብሩ በመበራከታቸው ከአጭበርባሪዎች እራስዎን ይጠብቁ፡፡

በመሆኑም ትክክለኛ ገፆቻንንን በመከተል ባንካችን የተመለከቱ መረጃዎችን ያግኙ እንዲሁም ለሌሎች በማጋራትም ቤተሰብ ይሁኑ!

ወቅታዊና ትክክለኛ የባንክ መረጃዎች
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የማህበራዊ ትስስር ገፆች!

*******
የባንካችን ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገፆች፡
Facebook Telegram
Facebook Afan Oromo Telegram Afan Oromo
• Facebook Tigrigna
Facebook CBE NOOR Telegram CBE NOOR
Twitter LinkedInInstagram
YouTube TikTok


Commercial Bank of Ethiopia
Exchange Rate Applicable for Friday, 14 February 2025.
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


ነዳጅዎን በሲቢኢ ብር ፕላስ  በቀላሉ ይቅዱ!
****
የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ተጠቅመው
ከሲቢኢ ብር ሂሳብዎ ወይም ከባንክ ሂሳብዎ ጋር በማገናኘት በቀላሉ የነዳጅ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ፡፡
****
አሁኑኑ ወደ Google Play ወይም App Store በመግባት የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ ይጫኑ/ያዘምኑ፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች : https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr

• ለአፕል ስልኮች : https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787

#cbe #cbebirr #ethiopia #digitalbanking #banking #business #fuel #payment

16k 0 5 18 52

ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
9ኛ ዙር የቴሌግራም አሸናፊዎች ዝርዝር


የዕለቱ የምንዛሬ ተመን ሲደመር 4 ብር
*****

በኢትዮ ዳይሬክት (#EthioDirect) እና ካሽ ጎ (#CashGo) ከባህር ማዶ ገንዘብ ሲላክልዎ
ከእለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን ላይ የ4 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ!

#cbe #gift #moneytransfer #banking #ethiopia #forex #EthioDirect #CashGo
************
- የ EthioDirect መተግበሪያን ለማግኘት፡

• Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.combanketh.ethiodirect
• IOS፡ https://apps.apple.com/us/app/ethiodirect/id1602064491

- የ CashGo መተግበሪያን ለማግኘት፡

• Android: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bankofabyssinia.cashgo&hl=en&gl=US
• IOS: https://apps.apple.com/us/app/cashgo/id1559346306


Commercial Bank of Ethiopia
Exchange Rate Applicable for Thursday, 13 February 2025.
For more information:
https://combanketh.et/en/exchange-rate
#exchangerate #CBE #commercialbankofethiopia #Birr #rate #currency #Ethiopia


ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
*********

9ኛ ዙር የቴሌግራም ጥያቄና መልስ ውድድር፡፡

ማሳሰቢያ፡
• በአስተያየት መስጫው ይመልሱ፤
• የተስተካከሉ መልሶች ተቀባይነት የላቸውም፤
• ከአንድ ጊዜ በላይ መሞከር ከውድድር ውጭ ያደርጋል፤
• ቀድመው የመለሱ አምስት ተሳታፊዎች ይሸለማሉ፤
• አንድ ተሳታፊ ከሁለት ጊዜ በላይ አይሸለምም፤
• ሽልማት የሚሰጠው በሲቢኢ ብር ስለሆነ ደንበኛ ካልሆኑ የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ አውርደው በራስዎ በመመዝገብ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ ወይም የሲቢኢ ብር ወኪል ዘንድ በመሄድ ደንበኛ ይሁኑ።

**********
የሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያን ለማግኘት፡

• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787

#cbe #cbebirr #cbebirrplus #banking #ethiopia #commercialbankofethiopia


6th Round CBE POS USERS PRIZE WINNERS LIST.pdf
102.9Кб
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፖስ ተጠቃሚዎች ያዘጋጀው የሽልማት መርሀ ግብር 6ኛ ዙር ዕጣ ወጥቷል፡፡
************
በ6ኛው ዙር ዕጣ 10 ሺ ብር ተሸላሚ 60 ዕድለኞች ተለይተዋል፡፡

315 ዕድለኞችን ተሸላሚ በሚያደርገው በዚህ የሽልማት መርሀ ግብር በስድስት ዙር በወጡ ዕጣዎች 165 ዕድለኞች የ10 ሺ ብር ተሸላሚ ሆነዋል፡፡

የሽልማት መርሀ ግብሩ እስከ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፖስ ማሽኖች ከብር 1,000 ጀምሮ በመገበያየት ተሸላሚ ይሁኑ፡፡




የሀዘን መግለጫ
=====

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች የካቲት 04 ቀን 2017 ዓ.ም በምስራቅ ወለጋ ዞን ጉደያ ቢላ ወረዳ በደረሰዉ የትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችን የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን፣ ለተጎጂ ቤተሰቦች፣ ወዳጅ ዘመዶች እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን እንመኛለን!

18k 1 9 11 87

ውድ ደንበኞቻችን፡
******

ባንካችን በቅርንጫፎች እና በዲጂታል የክፍያ አማራጮች በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ እናንተ ክቡራን ደንበኞቻችን በምትሰጡን አስተያየት መነሻነት ዘርፈ ብዙ ማሻሻያዎችን በመተግበር ላይ እንገኛለን፡፡

አሁንም ለቀጣይ መሻሻል ይረዳን ዘንድ በቅርንጫፎች አገልግሎት ሲያገኙ እንዲሁም የኤቲኤም (ATM)፣ የፖስ (POS) እና የሲቢኢ ብር (CBE Birr) አገልግሎቶችን ከተጠቀሙ በኋላ ከፅሁፍ ማረጋገጫ መልእክት (SMS) ጋር የሚደርስዎትን ማስፈንጠሪያ (link) በመጠቀም አስተያየት እንድትሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በስልክ በሚላክ መጠይቅ ምንም አይነት የባንክ መረጃዎንና የሚስጢር ቁጥርዎን አይጠይቅም፡፡

***********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!


ይመልሱ፤ ይሸለሙ!
8ኛ ዙር የቴሌግራም አሸናፊዎች ዝርዝር
******
የባንካችንን የቴሌግራም ገፅ https://t.me/combankethofficial በመቀላቀል ዛሬ የካቲት 5 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት 2፡30 በሚካሄደው 9ኛ ዙር የቴሌግራም የጥያቄና መልስ ውድድር ይሳተፉ፤ ይሸለሙ!
********
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #banking #ethiopia #commercialbankofethiopia

Показано 20 последних публикаций.