ዳዕዋ ሠለፍያ በጊምባ ቱሉ አውሊያ 🇸🇦


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


الحق أقوى من الرجال

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: አል—ኢማን የሰለፍይ ሱኒዮች ቻናል።
رد الشيخ يحيى الحجوري على من يقول أنه حدادي


بسم الله الرحمن الرحيم

الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم واشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له وأشهد أن محمدا عبده ورسوله؛ أما بعد: فشكر الله لشيخنا أبي اليمان عدنان بن حسين المصقري حفظه الله تعالى زيارته ودعوته المباركة التي قام بها أثناء زيارته هذه الأيام فإنه زار الديار الحبشية مرارا وأطولها قبل فترة قام بزيارة مطولة مدتها نحو عشرين يوما فحصل فيها خير عظيم وزار المساجد في المدن والقرى وقام بالمحاضرات والدروس المباركات والمواعظ البليغات مع ما حباه الله سبحانه وتعالى من علم وفير وحفظ كبير وخلق جميل مع تواضع وحسن أداء ثم تكررت زياراته بعدُ عدة مرات في كل مرة ينزل فيها البلاد دعوة إلى الله ازداد الناس له محبة لما يرون من علمه وزهده وعبادته ونصحه وغيرته على الدعوة ورجالها وثباته على السنة ومنهج السلف وعلى ما كان عليه شيخه الإمام الوادعي رحمه الله وخلفيته شيخنا العلامة يحيى بن علي الحجوري حفظه الله تعالى من الدعوة إلى الله على صفاء ونقاء وجرح وتعديل وتميز عن اهل البدع وأهواء .

واستفاد المسلمون عموما والسلفيون خصوصا استفادوا منه علما ومنهجا واسقامة وعبادة وعناية بالقرآن ونشاطا في الدعوة إلى الله.
وهذه المرة طلبنا منه حضور اجتماع أهل السنة والجماعة في الحبشة في مركز السنة قلطو ـ غمرو، بادر إلى الحضور والمشاركة وحصل بذلك نفع عظيم وقد حضر الإجتماع وشارك في الخير ثم زار المساجد والمدارس السلفية هنا وهناك وازداد الخير خيرا بإذن الله ونسال الله أن يحفظ شيخنا أبا اليمان وسائر مشايخ ودعاة أهل السنة والجماعة الذين ما نزلوا بلدة إلا اهتزت وربت علما وخيرا،
ونسال الله أن يحفظ رجال السنة ويبارك فيهم أينما كانوا وأينما حلوا .

ومن العجب ـ والعجائب جمة ـ أن تجد بعض الأغمار الذين لا يعرفون بدعوة ولا بعشر معشار ما يقوم به مشايخنا حفظهم الله وتجدهم ـ لا يقر لهم قرار ـ إلا وهم يطعنون ويلمزون ويغمزون في مثل شيخنا الهمام أبي اليمان الذي عرفه الداني والقاصي بما عنده من الخير والعلم والثبات ويزهدون فيه وفي علمه.

والله إن هذا من المصائب!

فإن كنت لا تدري فتلك مصيبة * وإن كنت تدري فالمصيبة أعظم ُ

أقلوا عنهم لا أبا لأبيكم * من اللوم أو سدوا المكان الذي سدوا.

وبعضهم عبارة عن فرغ لا علم ولا حلم ولا دعوة ولا عبادة ولا صلاح وإنما يجلس في زاوية يطعن في المصلحين.

حاله حال المنافقين الذين ليسوا هو راضين عن أحد من المؤمنين.

قال تعالى: "الَّذِينَ يَلْمِزُونَ الْمُطَّوِّعِينَ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ فِي الصَّدَقَاتِ وَالَّذِينَ لَا يَجِدُونَ إِلَّا جُهْدَهُمْ فَيَسْخَرُونَ مِنْهُمْ سَخِرَ اللَّهُ مِنْهُمْ وَلَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ" [التوبة : 79]
وروى الترمذي بإسناد حسن وهو في "الصحيح المسند " عَنِ ابْنِ عُمَرَ ، قَالَ : صَعِدَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ الْمِنْبَرَ، فَنَادَى بِصَوْتٍ رَفِيعٍ، فَقَالَ : " يَا مَعْشَرَ مَنْ أَسْلَمَ بِلِسَانِهِ وَلَمْ يُفْضِ الْإِيمَانُ إِلَى قَلْبِهِ، لَا تُؤْذُوا الْمُسْلِمِينَ، وَلَا تُعَيِّرُوهُمْ، وَلَا تَتَّبِعُوا عَوْرَاتِهِمْ، فَإِنَّهُ مَنْ تَتَبَّعَ عَوْرَةَ أَخِيهِ الْمُسْلِمِ ؛ تَتَبَّعَ اللَّهُ عَوْرَتَهُ، وَمَنْ تَتَبَّعَ اللَّهُ عَوْرَتَهُ ؛ يَفْضَحْهُ وَلَوْ فِي جَوْفِ رَحْلِهِ ". قَالَ : وَنَظَرَ ابْنُ عُمَرَ يَوْمًا إِلَى الْبَيْتِ، أَوْ إِلَى الْكَعْبَةِ، فَقَالَ : مَا أَعْظَمَكِ، وَأَعْظَمَ حُرْمَتَكِ، وَالْمُؤْمِنُ أَعْظَمُ حُرْمَةً عِنْدَ اللَّهِ مِنْكِ.

وليس أحد المشايخ او الدعاة معصوما ولكن " الدين النصيحة " *وفرق بين النصح لله والقيام لحظوظ النفس والبغي والحسد ومن العجب يعتبر هولاء المتهورون فتنتهم ومحاولة تشويههم للدعاة* إلى الله بل ويظهرون أن ذلك نصحا ودعوة وغيرة والله المستعان .
وقال الشاعر ـ ونعما قال ـ:
تصدر للتدريس كل مهوس * بليد يسمى بالفقيه المدرس .
وحق لأهل العلم ان يتمثلوا * ببيت قديم شاع في كل مجلس
لقد هزلت حتى بدا من هزالها * كلاها وحتى سامها كل مفلس.
وقال الشافعي رحمه الله.
ومنزلة السفيه من الفقيه * كمنزلة الفقيه من السفيه.
وهذا زاهد في حق هذا * وهذا منه أزهد منه فيه
إذا غلب الشقاء على سفيه * تنطع في مخالفة الفقيه .
والنصيحة لنا ولإخواننا المسلمين عموما بتقوى الله سبحانه وتعالى والعناية بالكتاب والسنة علما وعملا والإلتفاف حول علمائنا ومشايخنا والأخذ بتوجيهم والقيام بشؤونهم فإنهم بإذن الله سبحانه وتعالى أمان للأمة من الفتن المدلهمة وما هلك من هلك من أهل الزيغ والضلال إلا بسبب زهدهم عن العلم والعلماء والركون إلى الظالين والغشاشين للإسلام والمسلمين ونسأل الله لنا ولجميع المسلمين التوفيق والثبات إلى الممات والحمد لله رب العالمين.

كتبه على عجالة:
أبو قتادة عبد الله بن مزمل بن موسى الحبشي وفقه الله.


Репост из: قناة أبي عبدالله زين
🔳ዛሬ ማክሰኞ ነው ሳምንሳዊ የዳእዋ ፕሮግራማችን እንደተጠበቀ ነው።

🔳የደእዋ ሰአት ሚጀምረው 2:30ከኢሻ በሇላ

🔳ደእዋው በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፉበት ቻናል👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn
https://t.me/abuabdelahzeyn

🔳የናንተ ትብብር ቻናሉን ማሰራጨት 👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn


com.amro.shadnanmasparequransoounds.apk
96.2Мб
📚📚📚

📖 ሙሉ የ30 ጁዝ ቁርዓን አፕልኬሽን‼️

▪️المصحف المرتل ▪️من صلاة القيام 1442هــجرية 

♨️ በ1442 ሒጅራ በረመዷን ለይል ላይ የተቀዳ ሙሉ ሙስሃፍ ነው‼️

🔗 للقارئ الشيخ عدنان بن حسين المصقري
حفظه الله

🎉 ሰሞኑን እኛ ጋ (ሀበሻ) የቆዩት የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙቅቢል እና የሸይኽ የህያ ተማሪ የሆኑት

🎧 የድምጽ አቀራራቸው የሚያምረው ታላቁ ሸይኽ አቡል የማን አድናን ብን ሁሴን አል-መስቀሪይ حفظه الله تعالی


🤌 ሁሉም ሰለፊይ ጋ ሊኖር የሚገባው አፕ ነው‼️

አውርደው ይጠቀሙ፤ ቁርዓንን ያዳምጡ

ለሌሎችም ሼር [Share] ያድርጉ‼️


🚫 لا نسمح بتغير القناة 🚫


👇👇👇
📎 https://t.me/abu_zekariya/1734

    ♡ㅤ   ❍ㅤ       ⎙ㅤ    ⌲ 
   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ


👌 የእሁድ ሙሃደራ‼️

📥📥📥

ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሃደራ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


☎️ محاضرة قيمة جدا ننصح بسماعها وهي بعنوان:-

📪 🎧 ” حسن الخاتمة “🎧



📲🔜 « የመጨረሻ ማማር»‼️

🔖 በሚል ርዕስ የተሰጠ ገሳጭ ሙሃደራ

🎉🎉🎉

📚 አንድ ስራ መልካም ነው የሚባለው መች ነው⁉️

🏷 ከመጨረሻ ማማር [حسن الخاتمة] ምልክቶች ምን ምን ይጠቀሳሉ⁉️

♨️ መጨረሻቸው ካማረላቸው ቀደምት ዑለሞቻችን ውስጥ አጃዒብ የሆነ አስደናቂ ታሪካቸው ውስጥ‼️


እነዚህን እና ሌሎች ጉዳዮችንም ያከተተ አንገብጋቢ ሙሃደራ ነው፤ ያዳምጡት ለሌሎችም ሼር ያድርጉት‼️


🎙 በኡስታዝ:- #አቡ #ዘከሪያ #አማን الله ይጠብቀው


⏰ እሁድ፦ በቀን 02/06/2017 E.C

🖇 📚👉 https://t.me/abu_zekariya/1733


🚫🚫🚫

ኩፋሮች ለምንድ ነው ውሻዎችን የሚወዱት⁉️


لماذا الكفار يحبون الكلاب .. ؟

قال  ابن عثيمين- رحمه الله- :

🗞 እብኑ ዑሰይሚን አሏህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦

من حكمة الله عز وجل : ( الخبيثات_للخبيثين )

ከአሏህ ከጥበቡ ነው፦

{መጥፎ ሴቶችም {መጥፎ ነገሮችም} ለመጥፎ ወንዶች {ለመጥፎ ነገራቶች የሚገጥሙ} ናቸው}

ولهذا الكفار يحبون الكلاب ، والكلاب أنجـــس البهائم

ለዚህም ነው ኩፋሮች ውሾችን ይወዳሉ፤ ውሾችም ከእንስሳት ሁሉ የበለጠ ነጃሳ የሆነውን ማለት ነው።

ولكن أولئك القوم يألفونها ، لأن
النفوس الخبيثة تألف الأشياء الخبيثة .

ነገር ግን እነዚያ ሰዎች [ኩፋሮች] ይለማመዷታል፤ ምክንያቱም መጥፎ የሆኑ ነፍሶች መጥፎ ነገሮችን ስለሚለማመዱ [ስለሚገጥሙ] ማለት ነው።

[ حقيقة الصيام( ص 51 )]


👌 ወደ ቻናሉ በመቀላቀል ሌሎችንም add ያድርጉ‼️

👇👇👇

📚👉
https://t.me/abu_zekariya/1732


ሉምዓቱል_ኢዕቲቃድ_በአቡ_አብደላህ_ዘይኑ.apk
69.5Мб
📲አዲስ አፕሊኬሺን
———
🗂ሉማዓቱል ኢዕቲቃድ              
በኡስታዝ አቡ አብደላህ ዘይኑ
———————————— —

✅ጥርት ያለ ድምፅ
✅ ማራኪ ገፅታ
✅26 ኦድዮዎችን የያዘ
🎼69MB ብቻ

#የወንድማችን_ስጦታ

አፕሊኬሺኑን ለማውረድ የዳውንሎድ ምልክቱዋን ይጫኑ፡፡

መሰል አፕሊኬሺኖችን ለማሰራት👇
አዘጋጅ፡
@App_developeer

ቻናል፡
@islamic_app_omi
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር


↘️አህባሾችና ኢማሙ ሻፊዕይ⬇️

🔹🔸አህባሾች በቴሌግራም ግሩፕ ከፍተዉ ኢማሙ ሻፊዕይ አላህን ከአርሽ በላይ ነዉ ያለ ካፊር ነዉ ብለዋል እያሉ ተማሪዎችን እያጠመሙና ሹበሃት እየለቀቁ ነዉ እዉን ኢማሙ ሻፊዒይ ይሄን ብለዋል?

🔺🔻ካሉስ ከመረጃ {ደሊል} አንፃር እንዴት ይታያል?

◽️◼️ እና ደሞ الله موجد بلا مكان ለሚለዉ ከቁረአን መረጃ አምጡ ሲባሉ الله غني عن العلمين የሚለዉን በመጥቀስ አላህ ከአለማት የተብቃቃ ነዉ ከቦታ አይፈልግም ይላሉ...

🔁ከሀዲስ ሲባሉ ደግሞ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ፍጡሮችን ወይም አለማትን ሁሉ ከመፍጠሩ በፊት ነበረ ብለዋል ይላሉ ለዚህስ ማስርጃ አለውን?

↔️በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/Kesunah/159
🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17391


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🟥👉ተዛዘኑ

ﻧﺼﻴﺤﺔ ﻟﻠﻨﺎﺱ ﺃﻥ ﻳﺘﺮﺍﺣﻤﻮﺍ ﻓﻴﻤﺎ ﺑﻴﻨﻬﻢ ﻓﻲ ظﻞ ﻫﺬﻩ ﺍﻷﻭﺿﺎﻉ ﺍﻟﺼﻌﺒﺔ

لشيخنا المبارك أبي عمّار ياسر العدني حفظه الله.

@daawa_hara
@daawa_hara


Репост из: قناة أبي عبدالله زين
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
⭕️ማሻ አላህ ሳትሉ እንዳታልፉ ...❗️❗️

⭕️በገነቴ ከተማ በልጎ አቅጣጫ የሰለፍዮች መስጂድ መስጂደል ፉርቃን ተገነባ።

⭕️ወላሂ እኛ ያደረግነው ጥረት የለም አላህ ደእዋውን ለመርዳት ሲፈልግ ማረፊያ ሰጠን.

⭕️በዛንም አነስንም በቃ ደእዋ ሰለፍያ ገነቴ ላይ በእግሯ ቁማለች።ይሄ ሰለፍዮችን በሙሉ ያስደስታል በተቃራኒ የባጢል ሰወችን እንቅልፍ ይነሳል።

⭕️ለጥቀን ከጌታችን ተስፋ እምናደርገው እከተማዋ መሀከል እንደምንገነባ ነው ።

الحمد لله بنعمته تتم الصالحات.....

✍أخوكم أبو عبد الله زين


🧿https://t.me/abuabdelahzeyn

🧿https://t.me/abuabdelahzeyn


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🎙ለሀቅ ዝግጁ ሁን ሁልጊዜ ..የሰወች ወቀሳ
      ሀቅን ከመቀበል እንዳያዘናጋህ ...🔻

🎙ሸይኽ አቡ አነስ አብደል ኻልሊቅ ...ችግሩ ሰወች ታላላቆቹንትተው  ገና እኢልም ላይ ዳዴ እያለ የሚቧድደውን ይከተላሉ ...🔻

🎙እልቅስ እነ ሸይኽ ረሻድ አሊሞች ናቸው ።ታው መሸወድ ይቅርባችሁ ...እስከ ዛሬ ታፀድቁ አልነበርም ዛሬ ምነው አሊም አደሉም .......❓በጤና ነው .....❓

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn
        ጠቅ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuabdelahzeyn


🚨 የመዝጊያ ምክር 🚨


🎙 በሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

📅 በዕለተ ቅዳሜ በቀን 01/06/2017E.C 📅

🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ሱና መርከዝ ቂልጦ-ጎሞሮ}

🔗
https://t.me/merkezassunnah/12989


⁌ 📲 ❏ አዲስ አፕ ተለቀቀ ❐  ⁍
           🏷በምርጥ ጥራት

📚 صفة صلاة النبي صلى الله عليه وسلم
🎙 ሙደሪስ አቡ ሙዐዝ ዑስማን ሐራ
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┡🖇 https://t.me/musa_app
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
╭┄┈┈
│❏📤📤ለሌሎችም ሼር በማድረግ
│  ላልደረሳቸው ያዳርሱ
መሰል ጠቃሚ አፖችን ለማሰራት
│   👇👇👇👇👇👇│@musa_app_developer
╰────────────────  ◈


صفة_صلاة_النبي_صلى_الله_عليه_وسلم_1.apk
495.0Мб
⁌ 📲 ❏ አዲስ አፕ ተለቀቀ ❐  ⁍
           🏷በምርጥ ጥራት

📚 صفة صلاة النبي صلى الله عليه وسلم
🎙 ሙደሪስ አቡ ሙዐዝ ዑስማን ሐራ
╭╼╺╼╺╼╺╼╺╼ ╺╼╺╼
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┡🖇 https://t.me/musa_app
╰─╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼╺╼
╭┄┈┈
│❏📤📤ለሌሎችም ሼር በማድረግ
│  ላልደረሳቸው ያዳርሱ
መሰል ጠቃሚ አፖችን ለማሰራት
│   👇👇👇👇👇👇│@musa_app_developer
╰────────────────  ◈


አላህ መጀመርያም ያለቦታ የነበረ ነው አሁንም እደዛው ነው
ይላሉ አህባሾች ይህ አባባል ትክክለኛ ነውን?

🔖 كان الله قبل المكان وهو الآن على ما عليه كان

📌 በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብደላህ ሙሰፋ ቢን ፋሪስ አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://t.me/al_beyann/1425


🚨የድምፅ ማውጫ♦️
🍀በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፉ የነበሩት ሙደራዎች ማውጫ ❇️

           🔖ስለ ሶብር🔖
🎙ኡስታዝ አቡ ሃቲም ሰኢድ ሼይኽ ሀሰን حفظه الله
t.me/Hudhud_Studio/11861

         🔖ዲንን አጥብቆ መያዝ🔖
🎙ኡስታዝ አቡ ፉዶይል አብደላህ حفظه الله
t.me/Hudhud_Studio/11862

         🔖ተዋዱዕ🔖
🎙ኡስታዝ አቡ ኢስሀቅ አብደሸኩር حفظه الله
t.me/Hudhud_Studio/11863

       🔖ስለ ጀነትና ስለ ጀሀነም 🔖
🎙ኡስታዝ አቡ ናፊዕ አደም ከየመን حفظه الله
t.me/Hudhud_Studio/11864

🔖ስለ ወሎ ሰለፍዮችና ወንድማዊይ ምክር🔖🎙ኡስታዝ አቡል ሙሰየብ ሀምዛ ረሻድ حفظه الله
t.me/Hudhud_Studio/11866

🔖የዕወቀትና የአዋቂዎች ደረጃ  🔖
🎙ኡስታዝ አቡል አባስ አቡበክር ከየመን حفظه الله
t.me/Hudhud_Studio/11867

🔖ስለ ሂማ🔖
🎙ኡስታዝ አቡ አብደላህ ጀማል ደቃቅ حفظه الله
t.me/Hudhud_Studio/11871


⭕️አንድ ሌባ የዶሪሁን በር ሰረቀው ..ከዛም የአካባቢዋ ህዝቦች አባረሩና ያዙት ..ለምንድነው የሸይኹን የቀብሩን በር የሰረክበት አሉና ጠየቁት ..እሱም መለሰላቸው ሸይኹ እራሱ ነው የሰጠኝ ብሎ።ተገረሙና እንደት በሩን ይሰጥሀል ሙቶ አሉ።እሱም ለምንድነው ታዳ ሲሳይ እንድሁም ልጅ እንድሰጣችሁ የምትጠይቁት እሞተ ሰው ዘንድ አላቸው።ሁላቸውም ምላሳቸው ተያዘ መመለስ አልቻሉም።ክክክ

⭕️🤜https://t.me/abuabdelahzeyn

⭕️🤜https://t.me/abuabdelahzeyn


🤌አጂብ የሆነ የኢማሙ ቡኻሪ የሂፍዝ ችሎታው

🗂በ16 ቀን ተማሪዎች ከፃፋት ውጪ 15ሺ ሀዲስ ጨመረ

🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማች አቡ የህያ ኤልያስ አወል አላህ ይጠብቀው

🕌በታላቁ አንዋር መስጂድ ፈጅር ላይ
📚ከሰሂህ ቡሀሪ ኦድዮ የተወሰደ
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/6115
https://t.me/mesjidalsunnah/17378


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🔘ዛሬ 24 ሰዓት ሞባይል ላይ ማፍጠጥ የለመደች ዓይን ነገ
ረመዷን ላይ ለ'2 ሰኣት ያክል ቁርኣን ላይ ታገሺ ብንላት ሊከብዳት ይችላል።

☑️ስለዚህ ከወድሁ ከ ቁርኣን ጋር እንታረቅ…ከ ሞባይልም ጋር ያለንን ግንኙነት እንቀንስ ለማለት ነው‼

🔗https://t.me/mesjidalsunnah/17375


✅ ሙሓደራ ከሱና መርከዝ ቂልጦ-ጎሞሮ

🎧  تسجيلات دار الحديث السلفية في غمرو الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة.......

🎧 አዲስ ሙሓደራ ከመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ.......

🔖 بعنوان: الإخلاص والمتابعة.

🔖 መልካም ስራን ለአለህ ማጥራት እና ነቢዩን መከተል ።

🎙 للشيخ الفاضل أبي عبد الله هزاع الآنسي حفظه الله تعالى

🎙 በሸይኽ አቡ ዐብዲላህ ሃዛዕ ቢን ሸረፈዲን አል አንሲይ አሏህ ይጠብቃቸው።።

🎙 ትርጉም ኡስታዝ አቡ አብደላህ አብዱል ቃድር አላህ ይጠብቀው ።

🗓️ سجلت ليلة السبت في ٠٩ شعبان ١٤٤٦هـ بعد المغرب في مسجد الريان في الحبشة حرسها الله تعالى

🗓️ በቀን {30 /05/2017 E.C} ዓርብ
በመስጂደ ረያን [ሱና መርከዝ ቂልጦ-ጎሞሮ] አላህ ይጠብቃት።

🔗 https://t.me/merkezassunnah/13002
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

Показано 20 последних публикаций.