ማስታወቂያ
========
ለተማሪዎች ህብረት ፓርላማ አባላት በሙሉ እንደሚታወቀው አዲስ የስራ አሰፈፃሚ ምርጫ ለማድረግ ስራዎች እንደተጀመረ ይታወቃል ስለሆነም መወዳደር የምትፈልጉ የፓርላማ አባላት በሙሉ ከቅዳሜ 28/03/2017 እሰከ ማክሰኞ 01/04/2015 እስከ 12:00 ሰዓት ከላይ ከተጠቀሰዉ ቀን እና ሰዓት ውጪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን ። የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ፅ/ቤት ቢሮ አየመጣችሁ አንድትመዘገቡ እያሳወቅን ለመመዝገብ ስትመጡ ከየትኛውም የዲስፕሊን ግድፈት ነፃ መሆናችሁን የሚያረጋግጥ ማህተብ ያለው ማስረጃ ከ ዩኒቨርስቲው ዲሲፕሊን ቢሮ እንድታመጡ እንዲሁም የማይመለስ የአንደኛ ወሰነ ትምህርት ውጤት ማህተብ ያለው ይዛችሁ እንድትመጡ አናሳስባለን።
፦ማክሰኞ 01/04/2017 ሰርተፍኬት ማስገቢያ ቀን
፦ሐሙስ 03/04/2017 የፅሁፍ ፈተና
፦ቅዳሜ 05/04/2017 የቃል ፈተና
፦ቅዳሜ 12/04/2017 ፕሮፖዛል የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን
Advertisement
============
As it is known to all the members of the Student Union Parliament, it is known that work has started to make a new executive election, so all the members of parliament who want to compete, from Saturday 28/03/2017 to Tuesday 01/04/2017 up to 12:00LT no participant is registered beyond the given time so be on time , participants have to come to the office of the President of the Student Union for registration. We urge you to bring the stamped proof from the University Discipline Office as well as the non-returnable first grade result with the stamp.
-Tuesday on 01/04/2017 certificate submission day
-Thursday on 03/04/2017 writing test
-Saturday on 05/04/2017 interview
-Saturday on 12/04/2017 proposal deadline