ለጥገና ሥራ ሲባል በእቅድ የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት።
እሑድ ጥር 4 ቀን 2017 ዓ.ም በቃሊቲ ጂአይኤስ ጣቢያ ትራንስፎርመሮች ላይ የጥገና ሥራ ይከናወናል።
ስለሆነም ከጠዋቱ 1:00 እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ በሀይሌ ጋርመንት፣ በአፍሪካ ህብረት የምርምር ማእከል ፣በሰፈራ በቡልቡላ እና በአቦ ኮንዶሚኒየሞች፣ በኦሮሚያ ውሃ ሥራዎች፣ በቃሊቲ ኢንዱስትሪ መንደር፣ በወርቁ ሰፈር ፣በገላን ጎሮ፣ በቃሊቲ እና አካባቢው ኤሌክትሪክ ተቋርጦ የሚቆይ ስለሆነ ክቡራን ደንበኞቻችን ይህንኑ በመገንዘብ ከወዲሁ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንድታደርጉ በአክብሮት እናሳስባለን ።
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት