Фильтр публикаций


እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሰን🙏🤍🙏


🛎አጠቃላይ የቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ ልምድ አላት

➔የትውልድ ቦታ ወሎ

➙ ሀይማኖት :- ሙስሊም

➔ደሞዝ 4000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0984303086
0930625703

https://t.me/efuyegellamarket


✨ የምግብ ቂቤ አለን

✨የቅቤው የትውልድ ቦታ ምንጃር😁

✨ስለንጽህናው በደንብ የሚተማመኑበት ነው

✨ማንጠር ለማይመቻቸው አንጥረን እናቀርባለን

💰ኪሎ 750 ብር ብቻ

📞0973122112


የስራ ማስታወቂያ

1️⃣ ሹሩባ እና ስፌት

➥የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል

➥የስራ ልምድ ያላት

➥ደሞዝ 10,000 - 15,000

2️⃣ የጥፍር ባለሙያ

➥የስራ ቦታ ብስራተ ገብርኤል

➥የስራ ልምድ ያላት

➥ደሞዝ ከ15,000-20,000

3️⃣ ፑል አጫዋች

➥የስራ ቦታ ገርጂ

➥የስራ ልምድ ያላት

➥ደሞዝ 5000

✨መቀጠራቸው ሲረጋገጥ ኮሚሽን እናስከፍላለን

☎️0973122112
https://t.me/efuyegellamarket


ለቤት ሰራተኛ ፈላጊዎች በሙሉ

ዛሬ አርብ ሚያዝያ 10 2017 ስራ አንገባም።ነገ ምናልባት የሚመጡ ልጆች ካሉ ፖስተን እናሳውቃለን ካልሆነ ግን ከበአል በኋላ ነው የሚኖሩንደ የቤት ሰራተኛ ፈላጊዎች ይሄንን ተገንዝባችሁ በትእግስት ጠብቁን።

መልካም ቀን🙏
https://t.me/efuyegellamarket


እባካችሁ እባካችሁ አንብቡ!!!

🎊ሰራተኛ የሚፖሰተው የእለት ነው።
የእለት ምን ማለት እንደሆነ ለማታውቁ የእለት ማለት የየቀኑ ነው ሰራተኛ አናሳድርም ያንን ከግምት አስገብታችሁ የየእለቱን ተከታተሉ።

መልካም የስራ ቀን ይሁንልን❤
https://t.me/efuyegellamarket


🚧አንብቡት

🔆ውድ ቤተሰብ

🚦ሰራተኛ የሚፖሰተው የእለት ነው።ያ ማለት የየቀኑን ነው የምትከታተሉት እንጂ የቆዩ ፖስቶች ላይ ያሉ ልጆች አይኖሩም።ይሄን ነገር በተደጋጋሚ የምናገረው እያወቁ ራሡም ቢሆንም እያሉ እየደወሉ ያሉ ሰዎች ስላላችሁ ነው እባካችሁ እኛም በየቀኑ ማሣወቅ ይደክመናል እና አስተውሉ!

🚦ከአዲስአበባ ውጪ ሰራተኞች አንልክም። ወደፊት እቅዱ አለን አሁን ላይ ግን የምንሰራው አዲስአበባ ውስጥ ብቻ ነው።


🚦ቢሮአችን አየርጤና ከአየርጤና ወደቻይናካምፕ መውረጃ NBY ህንጻ ነው ።በስራችን ከተለያየ ሰፈር አብረውን የሚሠሩ ደላላዎችም አሉን።ደላሎቹ የስራ አጋሮቻችን ሲሆኑ ከነሡ ሰራተኛ ከተወሰደ በጋራ እንሰራለን።

🚦ሰራተኛ እንድታዋሩ የሌላ ደላላ ስልክ ከሰጠን በኋላ ሳታሳውቁን ወስዳችሁ ለሚፈጠር ማንኛውም ነገር ሀላፊነት አንወስድም።ይሄንን ሁሌ አስታውሱ ቤተሰብ።

🚦ስለትእግስታችሁ እና የዚ ቤት ቤተሰብ ስለሆናችሁ እንዲሁም ይሄ ቤት ለሚጠቅማቸው ሰዎችም ቻነላችንን ሼር ስለምታረጉ ከልብ እናመሠግናለን🙏

መልካም ምሽት ይሁንልን❤

https://t.me/efuyegellamarket


የስራ ማስታወቂያ

1️⃣ የሽያጭ ሰራተኛ
➥የስራ ቦታ ጋርመንት
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ  በስምምነት

2️⃣F&B
➥የስራ ቦታ ቦሌ
➥የስራ ልምድ በርገር እና ፒዛ ቤት የሰራ
➥ደሞዝ በስምምነት

3️⃣ሬስቱራንት ማኔጀር
➥የስራ ቦታ ቦሌ
➥የስራ ልምድ በርገር እና ፒዛ ቤት የሰራ
➥ደሞዝ  በስምምነት

✨0973122112
https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ ልምድ አላት

➔የትውልድ ቦታ ዳውሮ

➙ ሀይማኖት :- ኦርቶዶክስ

➔ደሞዝ 4000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0984303086
0930625703

https://t.me/efuyegellamarket


ስሙኝማ #ቤተሰብ ይሄንን #ፖስት ለሚጠቅመው #ሰው #ሼር አርጉልኝማ 🙏

የስራ ማስታወቂያ

1️⃣ ተመላላሽ የቤት ሰራተኛ / ምግብ ጎበዝ
➥የስራ ቦታ ቦሌ
➥የስራ ሰዓት 1:00 ጠዋት መውጫ ማታ 2፡00
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ 10,000 -15,000

2️⃣ አጠቃላይ የኬተሪንግ ሼፍ
➥የስራ ቦታ 22
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ 15,000-20,000

💚ተመላላሽ:- ከቤቱ እየተመላለሰ የሚሰራ
💚አጠቃላይ:- እዛው እየኖረ የሚሰራ ማለት ነው

✨0973122112
https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ ልምድ አላት

➔የትውልድ ቦታ ዳውሮ

➙ ሀይማኖት :- ኦርቶዶክስ

➔ደሞዝ 4000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0984303086
0930625703

https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የመኖሪያ ቤት ጽዳት ለምትፈልጉ

ጽዳት ነች እባካችሁ ሳታነቡ አትደውሉልን

➔  ልምድ አላት ጽዳት

➔የትውልድ ቦታ ኦሮሚያ

➙ ሀይማኖት :- ሙስሊም

➔ደሞዝ 4000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና


0984303086
0930625703

https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ ልምድ አላት

➔የትውልድ ቦታ ጅማ

➙ ሀይማኖት :- ሙስሊም

➔ደሞዝ 4000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0984303086
0930625703

https://t.me/efuyegellamarket


ማሳሰቢያ‼️

ፕሮፌሽናልም ሆነ የጉልበት ሀይል ሰራተኞችን በተመላላሽ ቅጥር ከእኛ ለምትወስዱ ሰዎች በሙሉ

ሰራተኞቹን የማያ ጊዜ ሁለት ቀን ሲሆን ከዛ ኮሚሽን ማስገባት አለባችሁ። ክፍያ ስንጠይቅ ስልክ ባለማንሳት እና የተለያዩ ሰበቦችን በመደርደር የሌላ ሰውን እድል ከመዝጋት ይሄንን መስፈርት የማታምኑበት ከሆነ እባካችሁ ወደኛ አትምጡ።ቤቱ የስራ ቤት ነው የጠየቅነውም የሰራንበትን ክፍያ ነው‼️

ይሄ ማሳሰቢያ በጣም ላስቸገሩን ቀጣሪዎች ነው።

መልካም ምሽት🙏
https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የመኖሪያ ቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ ልምድ አላት የፈረንጅም የሀበሻም የምትሰራ ተለቅ ያለች ነች

➔የትውልድ ቦታ ጉራጌ

➙ ሀይማኖት :- ሙስሊም

➔ደሞዝ  8000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0984303086
0930625703



https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የመኖሪያ ቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ ልምድ አላት

➔የትውልድ ቦታ ወሎ

➙ ሀይማኖት :- ኦርቶዶክስ

➔ደሞዝ 4000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0984303086
0930625703
https://t.me/efuyegellamarket


የስራ ማስታወቂያ

1️⃣ ሱፐርቫይዘር /ሬስቱራንት
➥የስራ ቦታ ቦሌ
➥የስራ ልምድ ከ 2 ዓመት በላይ
➥ደሞዝ  በስምምነት

2️⃣ አካውንታንት /ሬስቱራንት
➥የስራ ቦታ ቦሌ
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ 7000

3️⃣ሬስቱራንት ማኔጀር
➥የስራ ቦታ ቦሌ
➥የስራ ልምድ ከ 2ዓመት በላይ
➥ደሞዝ  በስምምነት

4️⃣ አካውንታንት /ፒችትሪ የምትችል
➥የስራ ቦታ ሜክሲኮ
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ 7000

5️⃣ተመላላሽ ምግብ አብሳይ
➥የስራ ቦታ አባዶ
➥በሳምንት 3ቀን
➥የስራ ልምድ ያላት
➥ደሞዝ  በስምምነት

✨0973122112
https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የመኖሪያ ቤት ጽዳት ለምትፈልጉ

ጽዳት ነች እባካችሁ ሳታነቡ አትደውሉልን

➔  ልምድ አላት ጽዳት

➔የትውልድ ቦታ ኦሮሚያ

➙ ሀይማኖት :- ሙስሊም

➔ደሞዝ 4000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና


0984303086
0930625703

https://t.me/efuyegellamarket


🛎አጠቃላይ የመኖሪያ ቤት አጋዥ ለምትፈልጉ

➔ ልምድ አላት

➔የትውልድ ቦታ ወላይታ

➙ ሀይማኖት :- ኦርቶዶክስ

➔ደሞዝ 4000 ብር

🔥ሰራተኛዋ ያለችው አየርጤና

0984303086
0930625703


https://t.me/efuyegellamarket


✨ የምግብ ቂቤ አለን

✨የቅቤው የትውልድ ቦታ ምንጃር😁

✨ስለንጽህናው በደንብ የሚተማመኑበት ነው

✨ማንጠር ለማይመቻቸው አንጥረን እናቀርባለን

💰ኪሎ 750 ብር ብቻ

📞0973122112

Показано 20 последних публикаций.