I am always ready to work👭


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский


ቻናሉ የተከፈተው ቀን ➌/⓿6/➋⓿➊➏ ዓ.ም ነው። ቻናሉ👉ጥቅሶች,አነቃቂ እና አስተማሪ ፅሁፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው። ለጥያቄዎ እና ለትምህርታዊ መረጃዎች https://t.me/esse2244

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Статистика
Фильтр публикаций
























👉የራስህ ጀግና ነህ!

💥እያንዳንዳችን አሁን እስካለንበት ህይወት ድረስ በብዙ ውጣ ውረዶችና መስናክሎች አልፈናል።

አሁን ላይ ምንም አይነት ህይወት ውስጥ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን በእርግጠኝነት  እራስህን የምታመስግንበት ትልቅ የሆነ ታሪክ አለህ::

👉መልካም አዳር
🙏🙏




ለስህተትህ ቦታ ስጥ!

ውድቀቶችህን በመጥፎ ሁኔታ እንዳትገነዘብ፣ ወሳኝ ሃይልህን እራስህን በመጥላት እና በነቀፋ አትውቀስ። የሆነው ነገር ሆነ! ሁሉም ሰው ስህተት ይሠራል።

ስህተትህን ልምድ ያካበትክበት የህይወት ትምህርት አድርገህ አስበው። ተሳስተሃል! እናም አልተሳካልህም።ከስህተትህ ተምረህ ጉዞህን ቀጥል።

መልካም ቀን።






👉👉👫አትመለስ!

ብዙ ለፍተህ,ብዙ ጥረህ,ብዙ ደክመህ ነገር ግን የሚገባህ ቦታ ላይ ላትሆን ትችላለህ።ነገሮች እንዳሰብካቸው ባይሄዱም የተነሳህበትን አላማ ካልረሳህ ከምትፈልገው ቦታ መድረስህ የማይቀር ነው።ስለዚህ አትመለስ!


ብቻህ መሆንን ልመድ!

ብቻህን ብላ፣ ብቻህ
ን ስራ፣ ብቻህን ተራመድ፣ ብቻህን ተኛ። በዚህ መሀል ስለራስህ ትማራለህ። ታድጋለህ፣ የሚያነሳሳህን ነገር ታውቃለህ፣ደካማና ጠንካራ ጎንህን ትለያለህ፣ የራስህ ህልም፣ የራስህ እምነት ታዳብራለህ።
😎Nice day




t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero1003186696
🔥Play with me, grow your startup.

💰Earn real money in the $15000 lottery.

💸 +5k coins as your first gift
💵 +25k coins if you have Telegram Premium

Показано 20 последних публикаций.