𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐂𝐑𝐘𝐏𝐓𝐎 𝟏𝟓✍️


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Криптовалюты


እንኳን ደህና መጣችሁ
Own
@ETHO152338
𝐌y Website Channel @NEWARDROP38
𝐌y Sport Channel @MACHSPORT
𝐌y Tech 𝐂hannel @NEW_TECH23
@EthioCryCombo23
@EthCrypto15
ማንኛውንም አይነት ጥያቄ መጠየቅ ይቻላል
ተደጋግፈን እንደግ✍️✅

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


GM..FAMILY 🌅


Paws ሊስት ከmarch እንደማያልፍ በድጋሚ አረጋግጠዋል


አንድ Member ይሰራል ብሏል

'https://t.me/ethcrypto15/25274?comment=22372' rel='nofollow'>https://t.me/ethcrypto15/25274?comment=22372


ስለ Rats የተለቀቀውን መረጃ ከተጠቀማችሁበት React


ስለ Rats Kingdom ማጠቃለያ !

Rats በዚህ ቻናል ያስጀመርነው November 22 ነበር almost 4 ወር በፊት ማለት ነው !

እናም ከእኛ ጋር ኤርድሮፑን ሲሰሩት ለነበሩት ተከታዮቻችን ነበር መረጃ የለቀኩት ግን አዲስ ከሆናችሁ ምናልባት ለመሰራት ለፈለጋችሁ ነበር አንዳንድ ነገር ስለ Rats የነገርኳችሁ ግን አንድ Memberኣችን ቦቱ እየሰራ አይደለም ብሏል ! 👇

https://t.me/ethcrypto15/23252

ኤርድሮፑን ስትሰሩት የነበራችሁ ግን March 28 List ይደረጋል ብለዋል !

ግን ብዙ አትጠብቁ !


እስካሁን Rats Kingdomን ካልጀመራችሁትና መጀመር የምትፈልጉ ካላችሁ ለኤርድሮፑ eligible ለመሆን እነዚህን ታስኮች አጠናቁ ! 👇

https://t.me/ethcrypto15/23778

0.2 Ton ክፈሉ የሚለው ላይ አሁን መክፈል ይቻል አይቻል አላቅም ግን የሚቻል ከሆነ የራሳችሁን research አርጉና ከፈለጋችሁ ክፈሉ ግን ግዴታ አይደለም !


Family Rats kingdom መጀመር ከፈለጋቹ ሁ Link👉 Rats Kingdom

ብትጀምሩት አሪ ፈነው


በ$0.01 List የሚደረግ ከሆነ በቃ አሁን ያለን token ሳይሆን point ነው ማለት ነው !

May be 100k point = 5000 RK token 😁

RK token ያልኳችሁ እየሰሩት ካሉት Centralized Exchange አይቼ ነው፤ List የሚያደርጉት token symbolኡ RK ሳይሆን አይቀርም !


ግን እኔ ከእሱ ይልቅ የገረመኝ Photo ላይ የRats Kingdom price $0.01 ማለቱ ነው 😁

የምር ግን በዚህ ዋጋ List ያደርጉታል ብላችሁ ታስባላችሁ 🤔


#Rats_Kingdom

Rats Kingdom ስለ Listing ቀን ከተናገሩ ከ1 ወር በኋላ ዛሬ የራሳቸውን Centralized Exchanges እየሰሩ እንደሆነ ተናግረዋል ! 🔥

በተጨማሪም አሁን ላይ 65% Developmentኡ እንደተጠናቀቀ ተናግረዋል !


Paws በዛ ከተባለ በሚመጡት 28 ቀናት ውስጥ List ይደረጋል ! 🔥

የPaws admin Swiss በድጋሜ '' Listing Q1 ላይ እንደሚደረግ ተረጋግጧል እንዴ '' ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ተረጋግጧል በማለት መልሱን ሰቷል !

በተጨማሪም Marketኡ አሁን ላይ ወደ ላይ ስለወጣ ብቻ በፍጥነት List ብናደረግ አሪፍ አይሆንም በማለት ተናግሯል !


Comment ላይ እንዴት ነው withdrew ማድረግ የምችለው ብሎ ጠይ ቆኝ ነበረ እና ም photo ላይ እንደምታዩት photo ላይ 9.99$ ይላል Withdrew ለማረግ ስጠይቀው 6.33$ ነው Withdrew ለማድ ረግ የመጀመሪያው photo 9.99$ የሚለው 19$ መድረስ አለበት ከዛ Withdrew መሆንይችላል መጀመር ብፈለጋችሁ በዚ ግብ👉👉link Website


GM Family መልካም ቀን ይሁንላችሁ😊


🚨 BIG NEWS! 🚨

🇺🇸 የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ይከናወናል ተብሎ ሚጠበቀው የክሪፕቶ ስትራቴጂክ ሪዘርቭ ከቢትኮይን በተጨማሪ XRP, SOL, እና ADA እንደሚያካትት በትዊተር ገፃቸው አገርተዋል

አሁን ላይ ለMarketኡ መነቃቃት ምክንያት የሆነው ይሄ ነው ! 🔥


The Market is on fire 🔥🔥


ሳይታሰብ Solana ከ$141 ወደ $163 አድጓል !

ይህም ለPaws Listing አሪፍ ሰአት ነው ! 🔥


✅Paws እየተቀመረለት ነው 😂

እኔ ማስበው 11 ወይ 18 Listing

ግን ምንታስባላችሁ እስቲ Comment🤑

ተጫኑ አይቆጥርም 👍🔥⭐️


Paws Staking is Coming !


btw ይሄን post በደንብ ካያችሁት የሆነ ወደ Listing እየሄደ ይመስላል !

6ቱን ደረጃዎች አልፈው አሁን ወደ በሩ ለመድረስ 11 ደረጃዎች ይቀራሉ 👀

ስለዚህ ይህንን post አይታችሁት ከነበረ March 11 ላይ ስለ Listing መረጃ የሚኖር ይመስላል ! 👇

https://t.me/ethcrypto15/25245


ምን ይመስላችኋል ?

Показано 20 последних публикаций.