➜ስለ ቪቶር ሬስ መሠረታዊ የተጨዋች መረጃዎች:
➜ስም: ቪቶር ሬስ
➜ዜግነት: ብራዚልያዊ
➜እድሜ: 19
➜ቁመት: 186cm
➜የሚጫወትበት ቦታ: CB,(የመሀል ተከላካይ)
➜ጠንካራ እግር: ቀኝ
➜ጠንካራ ጎኑ: የአየር ኳስ:የመከላከል ተግባር ፣ ቅልጥፍና:ጎል ማስቆጠር:
➜ደካማ ጎን: እድል መፍጠር እሱንም ተከላካይ መስመር ላይ ስለሆነ ነው: የኳስ ንክኪ!
➔ቪቶር ሬስ የመሀል ተከካካይ ተጫዋች ሲሆን የታክቲክ ስፔሻሊስቱ ፔፕ ጋርድዮላ ግን ቦታውን ቀይረው የቀኝ መስመር ተከላካይ ሊያረጉት የሚችሉበት እድል ይኖራል በብራዚሉ ክለብ ፓልሜራስ 16 ጨዋታዎችን ጀምሮ 1ጎል ማስመዝገብ ችሏል::
ውድ የ ኢትዮ ማን ሲቲ ቤተሰቦች ቀጣይ የማንን ላቅርብላችሁ?
-ማርሙሽ
-አብዱልቃድር ኩሳኖቭ
@ETHIO_MANCHESTER_CITY@ETHIO_MANCHESTER_CITY