የማርኬቲንግና የሽያጭ ባለሙያ
#lion_security_service_plc
#business
#Addis_Ababa
የመጀመርያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
ዕድሜ፡ ከ25 - 45
ተፈላጊ ችሎታ፡
- ቴክኒካልና ፋይናንሻል ፕሮፓዛል የማዘጋጀት አቅም ያለው/ያላት
- የጨረታ ሰነድ ማዘጋጀት የሚችል/የምትችል
- የሽያጭ እና የማርኬቲንግ መምሪያ ስራዎችን በስትራቴጂ በመንደፍ ማስቀጠል የሚችል/የምትችል
- ኮፒውተር የመጠቀም ችሎታ ያለው/ያላት
- የእንግሊዘኛ ቋንቋ መናገር፣ መፃፍ፣ ማንበብ የሚችል/የምትችል
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 13580.00
Deadline: November 15, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄር አብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251922464043/+251976121212 መደወል ይችላሉ።