2ኛ ሴሚስተር ትምሕርት ቤት ውስጥ ማድረግ ያለብህ ነገሮች !
1. ስትራመድ ወደ ኃላ እና ወደ ጎን አትይ ወደ ፊት ብቻ ተራመድ
2. በሁሉም ሁኔታዎች ውስጥ በራስ መተማመን ይኑርህ
3. አብዛኛውን ጊዜ ለብቻህ ሁን ሳቢ እና ጠንካራ ያደርግሃል
4. ትርፍ ጊዜህን ተጠቀምበት (መፅሃፍ አንብብ)
5. ከሴቶች ጋር ያለህን ግኑኘት ቀንሰው ከሁሉም ጋር መታየትን አቁም
6. ከሁሉም ተማሪዎች ጋር የተመጣጠነ ግኑኙነት ይኑርህ ግን ስለ ራስህ እና እቅዶችህ ለማንም ምንም እንዳትናገር
7. ስለ ማንም ሳትጨነቅ ትምሕርትህ ላይ ትኩረት አድርግ
📲
@Ethio_Sigma_Et