👉የዛሬ ነሀሴ 6 ቀን 2016 ዓ.ም ኢትዮ ኮን ምሽት የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራማችን
🚧የሬድዮ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በመንቀስ የመፍትሄ አቅጣጫ የሚጠቀሙ ፕሮግራሞችን እንዲሁም የተለያዩ የኮንስትራክሽን ባለሙያዎችን በመጋበዝ ዘርፉ ላይ ያላቸውን የሙያ ክህሎታቸውንና ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት ሳምንታዊ የሬድዮ ፕሮግራም ነው፡፡
📷በዛሬ ፕሮግራማችን፡-
🗣ወቅታዊ ፕሮግራም
⏺ በዛሬ ወቅታዊ ፕሮግራማችን ላይ የምንመለከተው የአዲስ አበባ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ በትላንትናው ዕለት ያገኘውን የእውቅናና የሽልማት ስነስርዓት በተመለከተ እና በቀጣይ ዓመት ስለሚያካሂዳቸው ፕሮጀክቶች በተመለከተ ወደ እናንተ የምናደርሰው ፕሮግራም ይኖረናል፡፡
👷የእንግዳ ሰዓት
⏺በ1996 ዓ/ም ላይ የራሳቸውን TNTKB የሚባል ድርጅት መሰረቱ፡፡ የፈጠራ ስራቸውም የኮንስትራክሽን ኬሚካል ነው፡፡ ባለፉት ተከታታይ ሳምንት እንደምታስታውሱት ስለ ኬሚካሉ ለመስራት ምክንያት ስለሆናቸውን ነገር፣ ጠቀሜታው እናንተ ያነሳችሁት ጥያቄዎች ጨምረን ቆይታ ማድረጋችን ይታወሳል፡፡ ዛሬም የምናደርገው ቆይታ ሰዓቱን ጠብቆ በቀጥታ ስርጭት ወደ እናንተ ይደርሳል፡፡
✍️📞☎️የምታነሱት ሀሳብ አስተያየትና ጥያቄ ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በዚሁ በቴሌግራም ገፃችን ላይ አድርሱን፡፡
🥍📻🕰 ምርጫችሁ አድርጋችሁ ምሽት
ከ2፡30 — 3፡30 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ላይ በቀጥታ ስርጭት ፕሮግራሞቻችንን ትከታተሉ ዘንድ ከወዲሁ በአክብሮት እጋብዛለሁ፡