የአለም ጋለሪ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Блоги


🌍 WELCOME_ብለናል እንኳን በኢትዮጲያ
ተወዳጁና አስደማሚ ወደሆነው ቻናላችን በደና በጡ በዚህ ቻናል ሁሉም አለ ሳይንስ, አስትሮኖሚ, አስትሮሎጂ, ቴክኖሎጂ እንዲውም አስደማሚ እውነታዎች🌠🌠
  + ለማስታወቂያ ስራ👉 >> @unverseand          

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Блоги
Статистика
Фильтр публикаций


ቤቲንግ እየተበሉ ከተሸገሩ አሪፍ ቻናል ላስተዋውቅዎ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው እኔ ከምነግራችሁ ገብተችሁ እዩት!!!


አዲስ የኢትዩጲያ ሆር ፊልም ወጣ ወጣ ወጣ ይላል ፊልሙን ለማግኘት ቶሎ በሉ
👇👇👇👇👇👇


«ሴቶች የወንዶችን ብብት ላብ ከንፈራቸው ላይ ቢቀቡት ስሜታቸው ይነቃቃል» ጥናት

በፔንስልቬንያ ዩኒቨርሲቲ እና በፊላደልፊያ የሚገኘው ሞኔል ኬሚካላዊ ሴንስ ሴንተር ያሉ ሳይንቲስቶች ከሁለት አስርት አመት በፊት የሰሩት ጥናት እንደሚያሳየው የወንድን ላብ ሴቶች ከንፈራቸው ላይ ቢቀቡት በሴቶች የስነ ልቦና እና የፊዚዮሎጂ ላይ በጎ ተጽእኖ እንዳለው ደርሰንበታል ብለዋል።

የወንዶች የብብት ላብ የሴቶችን ስሜት ያበራል፣ ውጥረትን ይቀንሳል ፣መዝናናትን ይጨምራል፣የወር አበባ ዑደት ርዝማኔ እና ጊዜ ላይ ተጽእኖ የሚያሳድር የሉቲኒዚንግ ሆርሞን መለቀቅ ላይ ቀጥተኛ ተጽእኖ ያሳድራል ይላል ጥናቱ ።

Via: ፊደል ፖስት

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join

710 0 12 2 20

ቻይና ሮቦቶች ከሰዎች ጋር የሚፎካከሩበትን የግማሽ ማራቶን ሩጫ ውድድር ልታዘጋጅ ነው

በመጪው ሚያዚያ ይካሄዳል በተባለው ውድድር እስከ ሁለት ሜትር ቁመት ያላቸው ሮቦቶች ይሳተፉበታል። የተወዳዳሪ ሮቦቶቹ ፍጥነት በስአት ከስምንት እስከ አስራሁለት ኪሎሜትር እንደሚደርስ ተነግሯል።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


#ሞቷል_ብሎ_መርዶ_ከነገሩ_በኋላ_በሕይወት_መጣ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን አንድ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት አባል የነበረ እና ከዚህ በፊት በተቋሙ በኩል መሞቱ/መሰዋቱ/ለቤተሰቡ ይነገራል፣ቤተሰብም አልቅሰው እርማቸውን አውጥቶ እያሉ ልጃቸው በሕይወት መምጣቱን ያየች እናት ማመን አቃት!!!

ክብር ለእናቶቻችን ይሁን🙏🙏🙏

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


Репост из: Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)
የሰው ልጆችን የመጥፊያ የምጽዓት ሰዓትን ለመጠቆም በተምሳሌትነት የተቀመጠው ሰዓት አንድ ሰከንድ የጨመረ ሲሆን፣ በዚህም የዓለም መጥፊያ ጊዜ ከመቼው በበለጠ ወደ መጨረሻው እየተቃረበ ነው ተብሏል።

ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇

https://youtube.com/channel/UCgmzpzIOElQB2v1JZtkjKQg?sub_confirmation=1


መቁጠር የቻላችሁትን ገንዘብ ውሰዱ- ልዩ የቦነስ ክፍያ

በቻይና ሄናን ግዛት የሚገኝ ኩባንያ ለሰራተኞቹ የዓመቱ መጨረሻ የጉርሻ (ቦነስ) ክፍያን ለየት ባለ መንገድ ይዞ መጥቷል።

ኩባንያው በርካታ መጠን ያለው ገንዘብ በጠረጴዛ ላይ የበተነ ሲሆን፤ ሰራተኞቹም በወረፋቸው መሰረት በመቅረብ በ15 ደቂቃ ውስጥ በትክክል መቁጠር የቻሉትን ያክል ገንዘብ እንዲወስዱ የሚፈቅድ ነው።

አንዲት የኩባንያው ሰራተኛ 150 ሺህ ዩዋን ወይም ከ20 ሺህ ዶላር በላይ በትክክል በመቁጥር ከፍተኛውን መጠን ገንዘብ ወስዳለች።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


🎙ይሄ ሰውዬ በሃገረ ማላዊ ሊምቤ ከተማ በሚገኝ ሆስፒታል ውስጥ የተኙ የኮሌራ ህሙማንን ግሉኮስ እየዞረ ሲነቅል የተያዘ ግለሰብ ነው፡፡

ሚኮዚ ኔትወርክ እንደዘገበው እና እንዳረጋገጠው ይህ ሰዉዬ በዚያዉ በማላዊ በሆስፒታሉ አቅራቢያ የሬሳ ሳጥን ይሸጣል።

ይሄ ኑሮ እንዲህ ካልሆነ የሚገፋ አይመስለኝም አላለም!! 😂

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


ወደ ስራ ስሄድ አንድ የስልክ እንጨት ላይ የተለጠፈ ወረቀት አየሁኝ: ጽሁፉ እንዲህ ይላል

"እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር ጠፍቶብኛል: ያገኘ ሰው ካለ እባካችህን አድራሻዬ በሚቀጥለው መንገድ በቀኝ በኩል ስትታጠፉ ያለው አሮጌ ቤት ነው:: አይኔ እንደፈለግኩኝ አያይም: እድሜዬም ገፍቷል: ልጆችም የሉኝም"

ይህንኑ ጽሁፍ ተከትዬ ወደ አሮጌው ቤት ስሄድ አንዲት ሴትዮ ደጃፍ ላይ ተቀምጠዋል: የእግር ኮቴየን ሰምተው "ማነው? ማን ልበል?" አሉኝ

"እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነው: እሱን ልሰጥ ነው የመጣሁት" ብዬ መለስኩላቸው

አሮጊቷ እንባ ቀደማቸው - "ልጄ! እስካሁን ድረስ ከ40 በላይ ሰዎች 50 ብር መንገድ ላይ ወድቆ አገኘን ብለውኝ መጥተዋል"

ቀጠሉ እማማ - "እኔ ይህንን ጽሁፍ አልጻፍኩኝም: ጽሁፍ ለመጻፍም ሆነ ለማንበብም አይኔ እሺ አይለኝም" 50 ብሩን በእጃቸው አስጨበጥኳቸው

ጽሁፉን ከስልክ እንጨቱ ላይ እንድቀደው ቢነግሩኝም አላደረግኩም: የመጣውን ሰው ሁሉ ይህንኑ ነበር የሚሉት

ይህንን ጽሁፍ የጻፈውን ሰው እንዴት እንዳደነቅኩት : እኚህን ሴትዮ ለመርዳት የሄደበት ርቀት በጣም ነው ያደነቅኩት!

ከሴትዮዋ ቤት ስወጣ አንዲት ወጣት ልጅ አስቆመቺኝ

"ወንድሜ! እዚህ መንገድ ላይ 50 ብር አግኝቼ ነበር: የቤቱ አቅጣጫ በየት በኩል እንደሆነ ታውቃለህ እንዴ?"

በልቤ እየሳቅኩኝ ቤቱን ጠቆምኳት😍

❤️መልካምነት ለራስ ነው❤️ ከፌስቡክ መንደር

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


Репост из: Ethio Space (ኢትዮ ጠፈር)
የ 2 ደቂቃ ቪድዮ ዩቲውብ ላይ ለቀናል በብዛት ጥቆማዎች የደረሱኝ በደቡብ ኢትዮጵያ አከባቢ የተከሰት ክስተት እንደሆነ ነው ምን ሊሆን ይችላል እይታቹን ኮሜንት ላይ 👇👇👇👇

https://youtu.be/aUH4C_O4fTM


ይሄንን ያውቃሉ ?

አንድ ሰው 1 2 3 4 5 እያለ ያለ ማቋረጥ እየቆጠረ 1 ቢልየን ለመድረስ 32 አመታት ይፈጅበታል 😟

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


በዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከሰተ

አፍሪካን ለሁለት መሰንጠቅ የሚችል ክስተት ከፊለፊታችን አለ ይሄ ክስተት እንዲው በቀላሉ የሚታዪ አደለም ብዙ መከራዎች እና ፈተናዎች ይኖራሉ መዘጋጀት ያስፈልጋል

ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇👇

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ይቀላቀሉ

@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


#ውድድር

" #ከውሻ እና ከ #አቦሸማኔ የቱ ሊፈጥን ይችላል?" ተብሎ በዓለም ላይ ካሉ ፈጣን የውሻ ዝርያወች ተመርጠው ከአንድ አቦሸማኔ ጋር የውድድር ፕሮግራም ይደረጋል።

ውድድሩ ሲጀመር ውሾቹ ተፈትልከው ሲሮጡ አቦሸማኔው ስንዝር ያህል እንኳአ ለመሮጥ ፍላጎት አላሳየም።
በዚህ የተገረሙት ታዳሚዎች የውድድሩን አላፊ "አቦሸማኔው ለምን ሊሮጥ አልሞከረም?" አሉት።

አላፊውም "አንዳንዴ ምርጥነትህን_የማይገባ (የማይመጥንህ) ቦታ ላይ ለማሳየት መሞከር የስድብ ያህል ነው" አላቸው።

(ጭብጥ)👇
Don't prove your self every where
' ማንነትህን በማንኛውም ቦታ ላይ ለማሳየት አትሞክር።

Sorce፦ Fb

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


በጃፓን የደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ ቀዝቀዝ ካለ በኋላ የነብስ አድን ሰራተኞች በአንድ ፍርስራሽ ቤት ሲገቡ የአንዲት ሴትን እሬሳ ተመለከቱ።

ሴትየዋ በጉልበቷ ተንበርክካለች፤ ሰውነቷ ወደ ፊት ዘንበል ብሎ ነበር፣ ሁለቱ እጆቿ በአንድ ነገር ተደግፎ ነበረ። የፈራረሰው ቤት ጀርባዋ እና ጭንቅላቷ ላይ ወድቋል።

የነፍስ አድን ቡድን መሪው እጁን ወደ ሴቲቱ አካል ለመድረስ በግድግዳው ላይ ባለው ጠባብ ክፍተት ውስጥ እጁን ሴትየዋ ላይ አደረገው።

ሴትየዋ አሁንም በሕይወት ልትኖር እንደምትችል ተስፋ አድርጎ ነበር። ይሁን እንጂ ቀዝቃዛው እና ግትር ሰውነቷ በእርግጠኝነት እንደሞተች ነገረው።

እሱና የተቀሩት የቡድኑ አባላት ከሴትየዋ ቤት ወጥተው ቀጣዩን የፈራረሰውን ሕንፃ ለመፈተሽ ሄዱ።

የቡድን መሪው ግን የሆነ ነገር ተጠራጠረና ወደ ሟቾ ሴት ፍርስራሽ ቤት እንደገና ተመለሰ።

አሁንም ተንበርክኮ ከሬሳው በታች ያለውን ትንሽ ቦታ በእጁ ሲፈትሽ የሆነ ነገር አገኘ።

የነብስ አድን የቡድን መሪው በድንገት እየጮኸ ፣ “ሕፃን! ልጅ አለ! "
አንድ የ3 ወር ሕፃን ልጅ በእናቱ ሬሳ ሥር በአበባማ ብርድ ልብስ ተጠቅልሎ ነበር።

በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው ሴትየዋ ልጇን ለማዳን የመጨረሻውን መሥዋዕትነት ከፍላ ነበረ።.

ቤቷ በሚፈርስበት ጊዜ ልጇን ለመጠበቅ ስትል ሰውነቷን ሙሉ ለሙሉ ህፃኑ ልጇ ላይ አድርጋው ነበረ።

የቡድኑ መሪው ህፃኑን ልጅ አንስቶ ሲያየው ህፃኑ በሰላም ተኝቷል።

የሕክምና ቡድን ህፃኑን ልጅ ለመመርመር በፍጥነት ደርሶ ብርድ ልብሱን ሲከፍቱት ብርድ ልብሱ ውስጥ የሞባይል ስልክ ተመለከቱ።

በሞባይል ስክሪኑ ላይ እንዲህ የሚል የጽሑፍ መልእክት አነበቡ።

“ከሞት ከተረፍክ እኔ እንደምወድህ ሁል ግዜም አስታውስ” ይላል።

እንዲህ ነው እናት ለልጇ ያላት ፍቅር !!

ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ


🎙ማፍቀር ሲሳንህ ገንዘብ ትሰበስባለህ ታከማቻለህ ሰውን ማፍቀር ትፈራለህ ። ስለዚህ ከብር ወይንም ከዶላር ፍቅር ይይዝሃል ።

ንፉግ ሰው አይተህ አታውቅምን... ? ገንዘብ ሲያይ ከአይኖቹ የሚንፀባረቀውን ብርሃን ልብ ብለሀል ልክ ቆንጆ ሴት እንዳየ ያህል እስከሚመስል አይኖቹ ቦግ ብለው ያበራሉ ። ገንዘብ ፍቅረኛውን ያገኝ ያህል ይዳስሳቸዋል ፤ ገንዘብ አምላኩ ጣኦቱ ሆኗል ።

#osho 😍✌️

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


ሚስት ባሏን ደሀ ነህ ብላ በፈታች በማግስቱ ባል የሚሊዮን ዶላሮች ሎተሪ አሸነፈ

ሰውዬው ለተወሰነ ጊዜ ሥራ አጥ ነበር እና ሚስቱ በሂደቱ ላይ እምነት መጣል ትዕግስት ስለሌላት ወደ ፊት ለመቀጠል ወሰነች። ሆኖም የፍቺ ሰነዶችን ከፈረመ ከአንድ ቀን በኋላ ህይወቱን ሙሉ በሙሉ የሚለዉጠውን ሎተሪ አሸንፏል።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


ልክ እኛ 1000 ብር ከንግድ ባንክ ስናስተላልፍ 10 አንደሚቆረጥብን ሁሉ ታዋቂው ባለሀብት ኤለን መሰክ ቲውተርን ለመገዛት 40 ቢልዮን ዶላር ባወጣ ጊዜ ይሄንን ክፍያ በባንክ ለመፈፀም 200 ሚልዮን ዶላር ለትራንዛክሽን ፊይ ወይም ቫት ተጠይቆ ነበር ወይም ተቆርጦበት ነበር።

$200,000,000😅

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


እንግሊዝ ውስጥ  በየአመቱ የሚደረግ የውሸታሞች ውድድር አለ ከአለም ዙሪያ ያሉ ተፎካካሪዎች በአምስት ደቂቃ ውስጥ ውሸት ተናግረው ካሸነፉ 100,000 ዶላር እና አንድ ዋንጫ ሽልማት አለው! የሚያስቀው ነገር ግን በዚህ ውድድር ላይ አክቲቪስቶች እና የመንግስት ባለስልጣናት መሳተፍ አይችሉም ምክንያቱም እነሱን በመዋሸት የሚችላቸው የለም ተብሎ ስለሚታሰብ ነው።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


ይህ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ከተማ ወይም መንደር ከመሰላቹ ተሳስታቹሀል ×× በዓለም ላይ ትልቁ የመቃብር ስፍራ ነው። በዚህም ስፋራ ከ 5 ሚሊዮን በላይ ሬሳ የተቀበረ ሲሆን ቦታውም በኢራቅ ውስጥ የሰላም ሸለቆ በሚል መጠርያው ይታወቃል ሚያስገርመው ግን ሁሉም ሰው ወደዛ ነው 😯

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join


የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊጉ ክለብ አርሰናል ደጋፊ የሆነው ኡጋንዳዊው ቡድኑ ማንቸስተር ዩናይትድን ከረታ በኋላ ደስታውን ሲገልፅ በጥይት ተመትቶ መሞቱ ተሰምቷል።

ሰለ አስትሮኖሚ ብቻ የሚወራበተን ቻናል ለመቀላቀል
@ethio_tefer0 @ethio_tefer0
🚀Join

Показано 20 последних публикаций.