ስለ-ሕግ ⚖️ ABOUT-LAW


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Право


ABOUT-LAW is a premier e-legal service platform established in October 2020. Whether you need legal advice, legal documents, , or any other legal assistance, we are here to help.
Contact us @AshenafiFisha
Vist our legal database via- @aboutethiopialaw_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Право
Статистика
Фильтр публикаций


Whether you need codified laws, constitutions, judicial training modules, or international treaties, our digital legal library has it all.

🔍 What's Inside:
- Codified Laws
- Federal and Regional Constitutions
- FSCCD Volumes
- Teaching Materials
- Legal Books and Journals
- International Treaties
- Pleadings and More!

📲 Join over 4K subscribers accessing legal documents instantly via our Telegram bot. Simplify your legal research and save valuable time with ስለ-ሕግ ABOUT-LAW.

👉 Click here to explore now: [ @aboutethiopialaw_bot ]


ፒራሚድ ንግድ/pyramid scheme/-/ዝረፍ እንዝረፍ/?
በረዳት የሕግ ፕሮፌሰር ግዛቸው ስለሺ

ከዚህ ቀደም ቲያንስ የተባለ ድርጅት የሀገር ውስጥ አልበቃ ብሎት በአረብ ሃገር የሚሰሩ እህት/ወንድሞቻችንን ጭምር ዘርፎ መዘጋቱ ይታወቃል።

አሁንም የፒራሚድ ንግድ በኢ/ያ ተስፋፍቶ ይገኛል።

ፒራሚድ ከስእላዊ ባህሪው እንደምንረዳው ከላይ ጫፍ ያሉ ጥቂቶቹ ከታች ያለውን አብዛኛውን አባል ዘርፈው የሚበለጽጉበትና መንግት ክትትል ሲያሰርግ ወይም በራሱ ጊዜ የሚከስም ነው።

አሁንም በተለይ ስራ አጥ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በመስራትና ያልተገባ ተስፋ በመስጠት በተለያየ ስም እየበዘበዙ ያሉ ድርጀቶች አሉ።

ከዚህ ቀደም በቲያንስ ስር በመሳተፍ ብዙ ህዝብ ያስለቀሱ ሰዎች በበፊቱ ድርጊታቸው ሳይጸጸቱ አሁንም በተለያዩ ድርጅቶቸ ውስጥ ሆነው ተመሳሳይ በደል እየፈጸሙ ቀጥለዋል። በበፊቱ ድርጊታቸው ያለተጥያቂነት ማምለጣቸው ሳያበረታታቸው አልቀረም።

ከዚህ በላይ ጉዳት ሳይደርስ የሚመለከታቸው አካላት ድርሻቸውን ቢወጡ መልካም ነው። በቀጥታ ሽያጭ እየሰራን ነው የሚሉ አካላትን ቢመረምሩ መልካም ነው።

የፒራሚድ ንግድን ቀጥታ ሽያጭ በሚል ለማታለል ስለሚጠቀሙበት ስለሁለቱ ለዩነት አስፈላጊ ከሆነ ሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

#trade competition and consumer protection authority;
#ministry of justice;
#Regional Bureaus of justice,
#investigative journalists, if any.


#እንግሊዝኛ_በሰበር_ችሎት -ክፍል 1
By- Abreham Yohanes

የሰበር ሰሚ ችሎት ውሳኔዎች፣ ሐተታዎችና ትንታኔዎች በእንግሊዝኛ ቃላት ተወረዋል። ጥቂቶቹ አማርኛ ጣል ጣል ያረገባቸው የመመረቂያ ጽሑፍ ይመስላሉ። እንግሊዝኛ አብዛኛውን የውሳኔ ክፍል እንደ አረም ወሮት ሲታይ አማርኛ ለማመሳከሪያነት ብቻ የገባ ይመስላል። ግልፅነት አንኳር ከሆኑት የፍርድ አጻጻፍ ስርዓት መርሆዎች መካከል ቀዳሚው ነው። ይህም የቋንቋውን የሰዋሰው ስርዓት ጠብቆ ተከራካሪ ወገኖች በሚገባቸው ቀላል አገላለጽ መጠቀምን ይጠይቃል። እንግሊዝኛን ከአማርኛ ጋር እያቀላቀሉ ፍርድ መጻፍ ግልፅነትን ከማደፍረስ የዘለለ ፋይዳ የለውም። ተከራካሪ ወገኖች የአማርኛውን ዓረፍተ ነገር ሰምተው የተረዱት ሀሳብ እንግሊዝኛ ሲታከልበት ያደናግራቸዋል። ምን ለማለት ይሆን? በሚል ጥርጣሬና ብዥታ በሀሳብ ማዕበል እንዲቃትቱ ያደርጋቸዋል።

እንግሊዝኛ በሰበር ውሳኔዎች ላይ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው በሁለት መልኩ ነው። አንዳንድ ጊዜ ግልፅ የሆነው የአማርኛ ዓረፍተ ነገር ወይም ሐረግ በቅንፍ የእንግሊዝኛ ፍቺ ይታከበልበታል። በሌላ ጊዜ ደግሞ የአማርኛ ፍቺ ሳይከተለው እንግሊዝኛው ብቻውን የፍርዱ አካል ሆኖ ይካተታል። የመጀመሪያው ትርፍ መልዕክት ሁለተኛው ደግሞ ጎዶሎ መልዕክት በመፍጠር በሁለቱም ግልፅነት ጥያቄ ውስጥ ይገባል።

hashtag#የአማርኛውን ሀሳብ ለመግለጽ

በሚከተሉት የሰበር ውሳኔዎች ላይ የእንግሊዝኛው አገላለጽ ትርፍና አላስፈላጊ ከመሆኑም በላይ በተወሰኑት ላይ የአማርኛውን ሀሳብ አዛብቶታል።
ሰ/መ/ቁ 42239 ቅጽ 10

የሰበር ስርዓት አይነተኛ አላማ ከሆኑት አንዱ በአንድ ሀገር ውስጥ ወጥ የሆነ የሕግ አተረጎጎም እና አፈጻጸም (Uniform interpretation and application of the law) መኖሩን ማረጋገጥ መሆኑ እሙን ነው።

ሰ/መ/ቁ 45548 ቅጽ 13

ከተያዘው ጉዳይ ጋር ስናያይዝ ሁለቱ ሚስቶች ናቸው እስከ ተባለ ድረስ በሕጉ መንፈስና ሃይል (by operation of the law) ከባለቤታቸው ጋር ያፈሩትን ንብረት ከባለቤታቸው ጋር እኩል የመካፈል መብት ይኖራቸዋል ማለት ነው።

ሰ/መ/ቁ. 35946 ቅጽ 8

ነገር ግን በተያዘው ጉዳይ ምስክሮች ከተሰሙ በኋላ ተቃዋሚ እንዲቀርብ ትእዛዝ መስጠቱ ተቃዋሚው በምስክሮች አመሰካከር ላይ የሚያነሳውን ክርክር /The right to confront witnesses/ የሚያጠብና ጉልህ የሆነ የሥነ-ሥርአት ጉድለት መፈጸሙን የሚያመለክት ነው።

ሰ/መ/ቁ. 08751 ቅጽ 6

ከዚህም በተጨማሪ አዲስ የተገኘው ማስረጃ የውሣኔውን መሠረታዊ ይዘት የሚነካ /Substantially affects the merit of the case/ መሆን አለበት።

hashtag#እንግሊዝኛ ፍቺው ሳይጠቀስ

ሰ/መ/ቁ. 65930 ቅጽ 12

በአንድ የፍትሃብሄር ጉዳይ ልዩ አዋቂዎች /Experts/ እና ልዩ አዋቂዎች ያልሆኑ ምስክሮች ቀርበው በተሰሙ ጊዜ “In the civil context … lay evidence should not be preferred to expert evidence with out good reason” የሚለውን የማስረጃ ምዘና መርህ መከተል ይገባል።

ሰ/መ/ቁ. 11924 ቅጽ 3

የጉዳዩ ጭብጥ እንዲሆን ያስቻለውን ክርክር ያቀረበው አሰሪው ከሆነ ደግሞ ይህን ክርክሩን በቅድሚያ ያስረዳ ዘንድ የግድ ይሆንበታል። ይህም the one who alleges in the affirmative shall prove it ከሚለው አገላለጽ ጋር የተስማማ ይሆናል።

ሰ/መ/ቁ. 36730 ቅጽ 9

ይህ አተረጓጎም እኛ ብቻ ሣንሆን የዳበረ የሕግ ሥርአት ያላቸው አገሮች “Limitation periods are to be construed strictly so as not to take away the right of the plaintiffs” በሚል መንገድ የሚከተሉት አተረጓጎም ነው።
እነዚህ ውሳኔዎች በችሎት ሲነበቡ ጆሮውን ቢቆርጡት እንግሊዝኛ የማይሰማው ከሳሽ ወይም ተከሳሽ ዓይኖቹ አምስት ዳኞች ላይ ተተክለው ምን እንደሚያስብ መገመት አይከብድም። ምን ይባል ይሆን? እያለ በተደጋጋሚ በየቀጠሮው ሲመላላስ የከረመው ተከራካሪ የውሳኔ ቀን በደስታ ይሁን በሀዘን እፎይታ ይሰማው ዘንድ /ቁርጥን ማወቅ የመሰለ ነገር የለም እንዲሉ/ ተገቢ ቢሆንም እንግሊዝኛ አያውቅምና በውሳኔ ቀን፣ በቁርጡ ቀን ግራ ይጋባል።


The 23rd International Committee of the Red Cross Essay Competition for East African Universities
Essay
Discuss the key obstacles to effective implementation of IHL and explore strategies that can be employed to cultivate a culture of greater respect among parties to armed conflicts. In your response, consider the role of States’ acceptance of IHL, the role of domestic legal frameworks, education in and understanding of IHL, and of diplomacy and advocacy in promoting adherence to IHL.

Instructions
The competition is open to all undergraduate students from East African universities.
Cash Prizes
Best Essay USD 500
Second Best Essay USD 400
Third Best Essay USD 200
Best Country Paper USD 100

Link - https://www.icrc.org/en/article/23rd-international-committee-red-cross-essay-competition-east-african-universities


የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ ውስጥ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት ወይም የመሬት ባለይዞታ እንዲሆኑ የሚያስችላቸው የአዋጅ ረቂቅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተመራ። አዋጁ የተዘጋጀው “የዜጎችን የመሬት ይዞታ የማግኘትና የመጠቀም መብት በማያጣብብ መልኩ” እንደሆነ ተገልጿል።
የውጭ ዜጎች ካፒታላቸውን “በኢትዮጵያ ስራ ላይ እንዲያውሉ ለማበረታታት” የታለመ ነው የተባለለት ይህን የህግ ረቂቅ ለፓርላማ የመራው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው። ምክር ቤቱ ዛሬ ሐሙስ ሚያዝያ 23፤ 2017 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ፤ የአዋጅ ረቂቁን ጨምሮ በስድስት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ማሳለፉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ዜጎች የመሬት እና የንብረት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችላቸው ህጋዊ አሰራር እንዲዘረጋ ከተደረገባቸው ምክንያቶች አንዱ፤ ለኢትዮጵያውያን “የስራ ዕድል ለመፍጠር ትልቅ ጠቀሜታ” ያለው በመሆኑ እንደሆነ ጽህፈት ቤቱ ገልጿል። በኢትዮጵያ የሚታየውን የመኖሪያ ቤት ፍላጎት እና አቅርቦት “ሚዛን ለማስጠበቅ” አዋጁ ጠቀሜታ እንደሚኖረውም ጽህፈት ቤቱ አመልክቷል።

https://ethiopiainsider.com/2025/15770/


😅
Credit to-Abreham Y.






Call for Applications: Project Officer

CARDEthiopia is seeking a passionate and organized Project Officer to join our team! If you have a background in law, political science, journalism, management, or social sciences and experience working on human rights, democratization, and other related fields, we’d love to hear from you.

You’ll be responsible for planning and implementing project activities, preparing reports, supporting communication efforts, and mentoring interns.

Key Details
Application Deadline: May 7, 2025.
How to Apply: Submit your CV and cover letter to apply@cardeth.org with the subject line: "Project Officer"

Click on the following link for more details: https://www.cardeth.org/CARD-Call-for-Project-Officer


ስለ ባለ አንድ ሃላፊነት የተወሰነ የግል ማህበር ዋና ዋና ባህርያት
#one_man_company #company #commercial_law  
ከታች ባለው link የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇
t.me/ethiolawblog
t.me/ethiolawblog
t.me/ethiolawblog


🚀 National Conference on Legal Reform, Human Rights, and Governance
📍 Bahir Dar University, School of Law | 📅 19 May 2025

Bahir Dar University Law School will host a groundbreaking conference exploring Ethiopia’s legal reforms, human rights, and governance! Academics, researchers, policymakers, and students are invited to share insights and shape the future of justice and governance.
🌟 Key Themes:
Legal Reform & Good Governance
Human Rights & Socio-economic Development
Digital Governance & Innovation
Access to Justice & Constitutionalism
📅 Important Dates:
Abstract Submission: 29 April 2025
Full Paper Deadline: 11 May 2025
Conference Day: 19 May 2025
📩 Submit Your Work:
Send a 500-word abstract + CV to tajebe01@gmail.com (CC: misgepower@gmail.com)


Hey ABOUT-LAW families! 🙌🏿

Big news—my short article, Enhancing Dispute Resolution: The Future of ISDS in the AfCFTA Investment Protocol, has just been published by Daily Jus of Jus Mundi, a Paris-based international arbitration-focused legal tech company.

Background

Based on the UNCTAD database on ISDS cases, out of 172 investment arbitration claims filed against African countries since 1987, 97% were initiated by investors outside the continent. Despite being a part of numerous trade and investment agreements, including Bilateral Investment Treaties (“BITs”) that are thought to promote economic growth and development, in recent times, Investor-State Dispute Settlement (“ISDS”) has faced significant criticisms from various countries, particularly from Africa. Among many critics, the inconsistent interpretation of treaty provisions, the high costs and lengthy duration of arbitration processes, the lack of transparency, the influence of political pressure, and the presence of institutional bias drive the need to reform the ISDS system.

Therefore, in this article, I examined the prevalent challenges associated with the ISDS system and subsequently analysed the Protocol’s provisions on dispute prevention and resolution, considering the ongoing reforms of ISDS at the international level.

You're invited to read the full article at👐🏿- https://dailyjus.com/world/2025/04/enhancing-dispute-resolution-the-future-of-isds-in-the-afcfta-investment-protocol


ጥንቃቄ - ሼር ይደረግ
ብዙ ሰው የቴሌግራም አካውንቱ እየተጠለፈጠት ይገኛል። ይህም የሚሆነው ከታች ባተያያው Screenshot አይነት link በመላክ የርስዎ ፎቶ ከታች አለልዎት በማለት ይልኩላችኋል።

ይህን link አንድ ጊዜ ከተጫናችሁት ቴሌግራም እና የWhatsApp አካውንታችሁ ሙሉ በሙሉ ይመሰዳል።

በዚህ ሂደት

1- በአካውንታችሁ ከምታውቁት ጓደኛ ዘመድ ብድር ላኩልኝ አስቸኳይ ፈልጌው ነው በማለት ያጭበረብሩበታል።

2- የወንጀል ስራ ይሰሩበታል

3- መረጃችሁን ታጡበታላችሁ።


ስለሆነም የዚህ አይነት መልዕክቶችን የምታውቁት ሰው ቢሆንም ባይሆንም ለምን አለቃችሁም ቢሆን አትክፈቱት


Notice!


በፍትሐብሔር ክርክር የመጀመሪያ ደረጃ መቃዎሚያዎች ማን መቼ ያነሳቸዋል?
በፍርድ ቤት በራሱ አነሳሽነት እና በተከራካሪዎች
1. በተከራካሪዎች
ከሳሽ በተከሳሽ ላይ በቃል ክርክር ጭምር (በቅፅ 25 በሰ/መ/ቁ.222297)
በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.358 መሰረት የመቃዎሚያ ከሳሽ የሆነ ተከራካሪ (በቅፅ 26 በሰ/መ/ቁ.196255)
ከሳሽ በጣልቃ-ገብ ላይ (ፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.244 (1) (2) ማንኛውም ተከራካሪ)
ተከሳሽ በከሳሽ ላይ ፡-መርህ ነው 234 (1) (ሐ) እና ብዙ የሰበር ውኔዎቾ
ጣልቃ-ገብ በከሳሽ እና በተከሳሽ (በቅፅ 20 በሰ/መ/ቁ.108647)
አንዱ ተከሳሽ በሌላኛው ተከሳሽ ላይ (በቅፅ 12 በሰ/መ/ቁ.49295)
ባልተነጣጠለ ሃላፊነት በቀረበባቸው ክስ አንዱ ተከሳሽ ያነሳው የይረጋ መቃዎሚያ ሌሎች ተከሳሾች ባያነሱትም ክሱን ያቋርጣል (በቅፅ 4 በሰ/መ/ቁ.19081)
ፍርድ ቤት በራሱ አነሳሽነት የሚያነሳቸው መቃዎሚያዎች
ፍ/ቤቱ የሥረ-ነገር ሥልጣን የለውም (የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.9 እና 231 (1) (ለ) )
የክስ ምክንያት የለውም (የፍ/ብ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ.9 እና 231 (1) (ለ))
ጉዳዩ በውሳኔ ያለቀ ነው (ቅፅ 13፣ ሰ/መ/ቁ.58119)
በፍሕብሔር የሥነ-ሥርዓት ሕጉ የተቀመጡ ይርጋዎች (ቅፅ 1፣ ሰ/መ/ቁ.17361)
ዝርዝሩን ከመጽሐፉ በሰፊው ተዳሷሌ።




Are you interested in Human Rights?
The IBA is offering all students the opportunity to participate in an international law course. All tuition fees covered.
To apply or for more information, see https://lnkd.in/eG-KN9Br.


The World Bank Legal Vice Presidency’s (LEG VPU) Internship Program (Fall) 2025 for highly motivated law students.

Application Deadline: April 30, 2025 https://lnkd.in/e4qfU7tU

The World Bank Legal Vice Presidency offers highly-motivated law students an opportunity to be exposed to the mission and work of the World Bank and that of the Legal Vice Presidency. The World Bank Legal Internship Program allows individuals to bring new perspectives, innovative ideas, and latest research experiences into the World Bank’s daily operations and improve their legal skills while working in a multicultural environment.

Eligibility Requirements
Can you be a intern in the Legal Vice Presidency?
Do you hold citizenship of any IBRD member state?
Are you enrolled in an LLB, JD, LLM, SJD, PhD, or equivalent legal academic program while you would be undertaking your internship with us? (e.g. if you apply for the Summer Cycle of LIP, you must be enrolled in an eligible legal academic program between June and August)


🏆 Making History at the Jessup International Rounds again!
This year, haramaya university college of law A team of LL.B students – Abdurezak Nebi, Ayantu Adugna, and Mahder Birhanu – and coaches. Mr. Wendmeneh Beyene Lecturer of Laws, and Mr. Habtamu Siwaya, Assistant Lecturer of Laws represent Ethiopia at Philip C Jussp international moot competition, at international stage in Washington, D.C.! 🇪🇹➡️🇺🇸
Jessup is the world’s largest  and prestigious international moot court competition for law students, with participants from more than 700 law schools in over 100 different countries of the world. which are held annually in Washington, DC.


🌙✨Wishing our dear Muslim family a joyous Eid filled with endless blessings, peace, and happiness.

Eid Mubarak🕌🌙

Показано 20 последних публикаций.