🔻 I ሊቨርፑሎች በጥር ዝዉዉር መስኮት ላይ የተቆጠበ እንቅስቃሴ ያደረጉት ምክንያት የራሳቸዉ ስታሬቲጂ ስለሆነ ነዉ እንጂ ባለቤቶች ገንዘብ አናወጣም ብለዉ አይደለዉም። በእርግጠኝነት በክረምት ዝዉዉር መስኮት ላይ አዲስ ተጨዋቾች ወደ ክለቡ ይመጣሉ።
በጥር ዝዉዉር መስኮት ላይ ሊቨርፑል አንዳንድ ቦታዎችን ማጠናከር የነበረበት ቢሆንም በክለቡ ዉስጥ አካል ግን ምንም አይነት ፀፀት እንደሌለባቸዉ እና በዚህ ዉድድር አመት ተጨማሪ ተጨዋች አያስፈልግም ብለዉ ነዉ ያዩት።
የትኛዉ ቦታ መጠናከር አለበት የሚለዉን ለመወሰን በቫን ዳይክ ፣ ትሬንት እና ሳላህ ኮንትራት ሁኔታ ታይቶ ነዉ። ለሁሉም ዉጤቶች ክለቡ እቅዶችን አዉጥቷል።
ምንጭ፦ ጄምስ ፒርስ🥇
@Ethioliverpool143@Ethioliverpool143