TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
Статистика
Избранное
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
@ethiopian_airlines
Гео и язык канала:
Эфиопия, Амхарский
Категория:
Путешествия
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Связанные каналы
|
Похожие каналы
Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Путешествия
Статистика
Избранное
Это ваш канал?
Подтвердить
Канал в реестре блогеров РКН?
Подтвердить
История канала
Фильтр публикаций
Выбрать месяц
Декабрь 2024
Ноябрь 2024
Октябрь 2024
Сентябрь 2024
Август 2024
Июль 2024
Июнь 2024
Май 2024
Апрель 2024
Март 2024
Февраль 2024
Январь 2024
Декабрь 2023
Ноябрь 2023
Октябрь 2023
Сентябрь 2023
Август 2023
Июль 2023
Июнь 2023
Май 2023
Апрель 2023
Март 2023
Февраль 2023
Январь 2023
Декабрь 2022
Ноябрь 2022
Октябрь 2022
Сентябрь 2022
Август 2022
Июль 2022
Июнь 2022
Май 2022
Апрель 2022
Март 2022
Февраль 2022
Январь 2022
Декабрь 2021
Ноябрь 2021
Октябрь 2021
Сентябрь 2021
Август 2021
Июль 2021
Июнь 2021
Май 2021
Апрель 2021
Март 2021
Февраль 2021
Январь 2021
Декабрь 2020
Ноябрь 2020
Скрывать удаленные
Скрывать репосты
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
24 Dec, 09:55
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
አስደሳች የበዓል ወቅት በረራ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
5.3k
0
2
68
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
23 Dec, 14:28
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
በአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ የትኛውን የስራ መስክ ለመቀላቀል ይፈልጋሉ? ሀሳብዎትን ያጋሩን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #የኢትዮጵያአቪዬሽንዩኒቨርስቲ
8.1k
0
7
208
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
23 Dec, 09:27
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
መጪውን የገና በዓል ውብ እና አስደሳች በሆነ ልዩ የበረራ ጊዜ እንዲያሳልፉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይጋብዝዎታል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
8.5k
0
2
78
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
21 Dec, 13:17
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
10.8k
0
4
80
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
21 Dec, 13:17
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
9.1k
0
2
34
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
21 Dec, 13:17
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
7.9k
0
3
26
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
21 Dec, 13:17
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዛሬው ዕለት 22 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ የተደረገበትንና ከ 1,300 በላይ ተሽከርካሪዎችን ማቆም የሚያስችል ለበረራ ሙያ ባልደረቦች የተገነባ ባለ 8 ወለል ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ሕንፃ ለምረቃ አበቃ።
ይህ በ48,000 ስኩዌር ካሬሜትር ላይ ያረፈ እጅግ ዘመናዊ ህንፃ በአንድ አመት ከአንድ ወር ውስጥ ግንባታው የተጠናቀቀ ሲሆን በውስጡም ለአካል ጉዳተኞች ተደራሽ የሆነ፣ በኤሌክትሪክ ለሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ቻርጅ ማድረጊያ የተገጠመለት፣ እንዲሁም ድንገተኛ የእሳት አደጋን መቋቋም እንዲያስችል ተደርጎ በዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ የተገነባ ነው።
ይህ ዘመናዊ የመኪና ማቆሚያ ህንጻ ቻይና ጂያንግሱ በሚባል ህንጻ ተቋራጭ ድርጅት እና K2N አርክቴክቸር እና ኢንጅነሪንግ አማካሪ ድርጅት የተገነባ ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው፣ የቻይና ጂያንግሱ ኮንስትራክሽን ኩባንያ ተወካዮች፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ተመርቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰራተኞች ምቹ የስራ አካባቢ ከመፍጠር ባሻገር የመኖሪያ ቤት አቅርቦትን ለማሟላት በ2ኛ ዙር የቤት ግንባታ ፕሮግራም ለ5000 ሰራተኞች የመኖሪያ ቤት ግንባታ እያከናወነ መሆኑ ይታወቃል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
8.7k
0
8
52
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
20 Dec, 09:32
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
የአፍሪካ ኩራት በሆነው በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለመብረር ዝግጁ ነዎት?
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
10.7k
0
2
117
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
19 Dec, 16:49
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
https://www.youtube.com/watch?v=hoIu0ShtnbQ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቱሪዝም ነክ ተግባራት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንደስትሪ እንዲያድግ ብሎም የአፍሪካ አህጉር መዲና የሆነችው አዲስ አበባ የጎብኚዎች መስህብ ሆና እንድትቀጥል ምን ተግባራት ያከናውናል? የተለያዩ ጉዳዮችን እያነሳ ከእናንተ ከተመልካቾቻችን ጋር ቆይታ የሚያደርገው “የኢትዮጵያ” የተሰኘው ፕሮግራማችን ከኢትዮጵያን ሆሊደየስ ክፍል ሃላፊ ጋር ቆይታ አድርጓል። ይከታተሉን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
11.4k
0
8
30
Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ
19 Dec, 12:58
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
11.9k
0
4
Показано
10
последних публикаций.
Показать больше
89 888
подписчиков
Статистика канала
Популярное в канале
የኢትዮጵያ አየር መንገድ መጪው ትውልድ ሁሉ በሀላፊነት ተረክቦ ስኬቱን የሚያረጋግጥለት የሀገራችን እና የአህጉራችን ኩራት ሆኖ ይቀጥላል። #የኢትዮጵያአ...
Пост #3488: Фото
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤርያ ሞንሮቪያ ዳግም የጀመረው የመንገደኞች በረራ ሞንሮቪያ ሲደርስ የላይቤሪያ ሪፐብሊክ ፕሬዝደንት ክቡር ጆሴፍ ናዩማ ...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለተኛው ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን (ET-BAX) ፣ አየር መንገዳችን ለምቹ እና ዘመናዊ የደንበኞች አገልግሎት የሚሰጠው...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ በርካታ መዳረሻዎች የበረራ አገልግሎት በመስጠት የአፍሪካን አቪዬሽን ኢንደስትሪ በማሳደግ ረገድ ላለው ቁርጠኝነት እና ለ...