TGStat
TGStat
Введите текст для поиска
Расширенный поиск каналов
Язык сайта
Russian
English
Uzbek
Вход на сайт
Каталог
Каталог каналов и чатов
Поиск каналов
Добавить канал/чат
Рейтинги
Рейтинг каналов
Рейтинг чатов
Рейтинг публикаций
Рейтинги брендов и персон
Аналитика
Поиск по публикациям
Мониторинг Telegram
Статистика
Избранное
EthioTube
@ethiotube
Гео и язык канала:
Эфиопия, Амхарский
Категория:
Видео и фильмы
ኢትዪትዩብ፦ ኢትዮጵያዊ። ነፃ። ገለልተኛ።
Follow us on other our social media networks:
Facebook.com/EthioTube
Twitter.com/EthioTube
Youtube.com/EthioTube
Instagram.com/EthioTube
Связанные каналы
|
Похожие каналы
Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Видео и фильмы
Статистика
Избранное
Это ваш канал?
Подтвердить
Канал в реестре блогеров РКН?
Подтвердить
История канала
Фильтр публикаций
Выбрать месяц
Февраль 2025
Январь 2025
Декабрь 2024
Ноябрь 2024
Октябрь 2024
Сентябрь 2024
Август 2024
Июль 2024
Июнь 2024
Май 2024
Апрель 2024
Март 2024
Февраль 2024
Январь 2024
Декабрь 2023
Ноябрь 2023
Скрывать удаленные
Скрывать репосты
EthioTube
8 Feb, 09:09
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው በአፍሪካ አህጉር ሁለንተናዊ ዕድገትና ብልፅግና ላይ አተኩሮ በጋና አክራ በተካሄደው አመታዊው የ “2025 የአፍሪካ ፕሮስፔሪቲ ዲያሎግ” ላይ አፍሪካን በአየር ትራንስፖርት በማገናኘት ረገድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እየተጫወተ ላለው ሚና ላሳዩት የላቀ የአመራርነት ሚና የ “Leadership in Connecting Africa through Transport Award” ተሸላሚ ሆነዋል።
ይህ ሽልማት አፍሪካን እርስ በርስ በማገናኘት ቁርጠኛ የአመራርነት አስተዋፅዖ ላበረከቱ ግለሰቦች ዕውቅና የሚሰጥበት ሲሆን የዘንድሮው የ “2025 የአፍሪካ ፕሮስፔሪቲ ዲያሎግ” የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች፣ የታላላቅ አህጉር ዓቀፍ የንግድ ተቋማት መሪዎች እና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች በተገኙበት በጋና አክራ ተካሂዷል።
ለተጨማሪ ንባብ ሊንኩን ይጫኑ:
https://corporate.ethiopianairlines.com/Press-release-open-page/ethiopian-airlines-group-ceo-honored-with-prestigious-leadership-in-connecting-africa-through-transport-award?fbclid=IwY2xjawIT04hleHRuA2FlbQIxMAABHVCok0vNq89NsFuUO9Ta4Vq_pp8oCZYCexS4Wwdhd55Ki_GLNqLPxJTZtw_aem_zG3snWW8DerWNkjQ0F7XRA
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
1.1k
0
0
2
EthioTube
8 Feb, 01:28
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
በኤፍኤ ዋንጫ ማንችስተር ዩናይትድ ደካማውን ሌስተር ሲቲ በሜዳው ኦልድ ተራፎርድ በስንት መከራ 2ለ1 በማሸነፍ ወደ ሚቀጥለው ዙር ማለፍ ችሏል።
በሌላ በኩል ከትናት ወዲያ አርሰናል በኒውካስትል ተሸንፎ ከውድድሩ መሰናበቱ ይታወሳል።
ዘንድሮ የኤፍኤ ዋንጫን ማን ያነሳዋል? 🤔
#PremierLeague #ManchesterUnited #LeicesterCity #Arsenal #Newcastle
1.1k
0
1
EthioTube
6 Feb, 19:18
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
ኢቢሲ ሰለ “ፍቅር እስከ መቃብር”
ለፍትሕ መከበር ሲባል በብዙ የጠበቃችሁን ተመልካቾቻችን፣ ሕግ አክብረን ፍትሕ ያገኘን በመሆኑ “ፍቅር እስከ መቃብር”ን በቅርቡ ይዘን እንመለሳለን!
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) “ፍቅር እስከ መቃብር” የተሰኘውን ድርሰት ወደ ፊልም ቀይሮ ከመሥራት ጋር በተያያዘ በፍርድ ቤት የቀረበበትን ክስ በሕግ አግባብ ተከራክሮ ረትቷል።
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት "ፍቅር እስከ መቃብር"ን አስመልክቶ በኢቢሲ በኩል እንዲሁም በከሳሽ በኩል የቀረበውን የሰነድ ማስረጃ መርምሮ የከሳሽ ጥያቄን ሙሉ ለሙሉ ውድቅ ማደረጉን እና ከዛሬ ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተሰጥቶ የነበረው እግድ መነሣቱን በመጥቀስ ውሳኔ ሰጥቷል።
ፍርድ ቤቱ በዛሬው ዕለት የሰጠው ውሳኔ ኢቢሲ ከመነሻውም የ“ፍቅር እስከ መቃብር” ባለቤትነት መብቱን የገዛው ሕጋዊ መንገዱን ተከትሎ መሆኑን እንዲሁም የመጽሐፉ ደራሲ ክቡር ዶክተር ሐዲስ ዓለማየሁ በሕይወት እያሉ መብቱን በሽያጭ ያስተላለፉት ስለመሆኑ እና ኢቢሲ የ“ፍቅር እስከ መቃብር” ድርሰትን ወደ ፊልም ለመቀየር ሕጋዊ መብት ያለው መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው ሲሉ የሕግ ጉዳዩን የተከታተሉት በኢቢሲ የሕግ ነክ ጉዳዮች ዲፓርትመንት ኃላፊ ወ/ሮ መስከረም ዳግማዊ ገልጸዋል።
ኢቢሲ በሕግ የተቋቋመ ሀገራዊ ኃላፊነቱን በአግባቡ ሲወጣ የኖረ እና ያለ፤ የደራሲውን ሥራ በወጋየሁ ንጋቱ ትረካ ከፍ ያደረገ እና በዚህም በይፋ ደራሲው ያመሰገኑት ተቋም ነው።
አሁንም የተደረገው ያንኑ ሌጋሲ የሚያስቀጥል፣ የደራሲውን ሕልም የሚፈታ እና በሕጋዊ እና እውቅና ባለው ይሁንታቸው የተላለፈውን መብት መነሻ በማድረግ የሠራን በመሆኑ ፊልሙን በቅርቡ ለዕይታ የምናበቃ መሆኑን እንገልጻለን።
1.5k
0
3
EthioTube
6 Feb, 12:55
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
1.3k
0
0
EthioTube
6 Feb, 12:55
Открыть в Telegram
Поделиться
Пожаловаться
Prev
Next
1.1k
0
1
Показано
5
последних публикаций.
Показать больше
11 198
подписчиков
Статистика канала
Популярное в канале
ማንችስተር ዩናይትድ ወደ ሜዳው ኦልድ ተራፎርድ ለሚመጡ እንግዳ ቡድኖች 3 ነጥብ እንደ ገና ስጦታ ማበርከቱን ዛሬም ቀጥሎበታል። ማንችስተር ዩናይትድ 1...
#ቲክቶክ ከቀጣዩ የአሜሪካ ፕሬዝዳነት ትራምፕ በተሰጠው ዋስትና ወደ አገልግሎት ለጊዜው መመለሱን አስታወቀ። #UnitedStates #SocialMedia #...
የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለሥልጣን በ6 ወራት ዉስጥ ከ50ሺህ በላይ የትራፊክ ደንብ ተላልፈዉ የተገኙ ዜጎችን መቅጣቱን አስታወቀ፡፡ ስንቶቻችሁ ...
የእለቱ የቻምፒዮንስ ሊግ ውጤቶች ፓሪስ ሴንት ጀርሜን፥ አርሰናል እና ሪያል ማድሪድ ድል ሲቀናቸው፥ ባየርን ሙኒክ እና ማንቺስተር ሲቲ ሽንፈትን ሲያስተና...
በድራማ የተሞላው የአርሰናል ከማንችስተር ዩናይትድ የኤፍኤ ዋንጫ 3ኛ ዙር ጨዋታ፥ ዩናይትድ በ10 ተጫዋቾች ለመጨረስ ቢገደድም፥ በፍጹም ቅጣት ምት በማሸነ...