🇪🇹ኢትዮ University


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Образование


Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew
🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media
Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Образование
Статистика
Фильтр публикаций


የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ተደረገ።

የ2017 ትምህርት ዘመን ኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ / የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት መርሃ ግብር ይፋ ተደርጓል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ ባደረገው መርሃ ግብር ፈተናው ከሰኔ 23/2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8/2017 ዓ/ም የሚሰጥ ይሆናል።

በወረቀት የሚፈተኑ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 21 እና 22/2017 ዓ/ም እንዲሁም የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 29 እና 30/2017 ዓ/ም ወደሚፈተኑበት ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ይሆናል፡፡

በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች ከመኖሪያ ቤታቸው በየቀኑ እየተመላለሱ በተመደቡበት መፈተኛ ማዕከል የሚፈተኑ ሲሆን ዝርዝር መርሃ ግብሩ ከላይ ተያይዟል።

የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ተገቢ የሆኑ አጋዥ መጽሐፍትን ለበለጠ እውቀትና መረዳት በመጠቀም እንዲዘጋጅ አገልግሎቱ ጥሪውን አስተላልፏል።

በፈተና ወቅት ለፈተና ስርቆትና ኩረጃ የሚውሉ ማንኛውንም ቁሳቁሶች መጠቀም የተከለከለ ነው ተብሏል።

መረጃው ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተላከ ነው።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


የመምህራን የሙያ ብቃት ምዘና

ለአንደኛ፣ መካከለኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የሙያ ብቃት ምዘና ግንቦት 23/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና ትምህርት አመራሮች ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ ሙሉቀን ንጋቱ (ዶ/ር) ዛሬ ግንቦት 1/2017 ዓ.ም ለአስራሁለቱ የክልል እና ለሁለቱ የከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች በላኩት ሰርኩላር፤ ምዘናውን በተጠቀሰው ቀን ለመስጠት ከወዲሁ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ጠይቀዋል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


👉በአማራ ክልል ባለው ግጭት ሳቢያ በርካታ ት/ቤቶች የዘንደሮውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና እንደማያስፈትኑ ተገለጸ

👉የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናውን የሚያስፈትኑ ትምህርት ቤቶች 470 ብቻ ናቸው ተብሏል

በአማራ ክልል እየተካሄደ ባለው ግጭት ምክንያት ትምህርት ያልጀመሩና ተማሪዎቻቸውን የማያስፈትኑ በርካታ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መኖራቸውን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ እየሩስ መንግሥቱ ገለጹ።

በክልሉ በአጠቃላይ 685 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚገኙ የገለጹት ኃላፊዋ ባለው የጸጥታ ችግር ምክንያት የዘንድሮውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የሚያስፈትኑ ትምህርት ቤቶች 470 ብቻ ናቸው ብለዋል።

አክለውም ሰላም ባለባቸው አከባቢዎች በሚገኙ ት/ቤቶች የሚገኙ 99ሺህ 880 ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ ተመዝግበዋል ሲሉ ገልጸዋል።

አንድ በሰሜን ጎጃም ዞን የሚገኝ የ12ኛ ክፍል ተማሪ በበኩሉ በክልሉ ሠላም እስኪመጣ አማራጭ ያለውን ሥራ እየሰራ እንደሚገኝ ተናግሯል።

ምንጭ፡ አዲስ ስታንዳርድ
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይዘጋጁ!

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈታና ተፈታኝ ተማሪ ከሆኑ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ለፈተና በቂ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስችሉ ትምህርቶችን ማግኘት ይችላሉ።

በትምህርት ሚኒሰቴር የተዘጋጁ የሁሉም ትምህርት አይነቶች የቲቶርያል ቪዲዮዎችን ለማግኘት 👇
https://examinfo.moe.gov.et/guides

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ለማግኘት ከግንቦት 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ የፋይዳ መታወቂያ እንደሚጠይቅ አሳውቋል።

የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ አገልግሎት ለማግኘት የምፈልግ የባለሥልጣኑ ተገልጋዮች የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር ሊኖራችሁ ይገባል ተብሏል።


ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#Result_Announcements #Airlines

CALL FOR ORIGINAL DOCUMENT SCREENING

REPORTING PLACE: ETHIOPIAN AVIATION UNIVERSITY, AUDITORIUM HALL.

   REPORTING DATE & TIME:
📅  MAY 08, 09, 12 & 13, 2025 (PLEASE REFER YOUR SPECIFIC DATE & TIME SCHEDULE FROM THE BELOW )

https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/results#

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ዶርም ውስጥ በጩቤ...

ትላንት ጠዋት በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ጫሞ ካምፓስ አንድ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ ዶርም ውስጥ እጅግ ሰቅጣጭ በሆነ መልኩ በጩቤ ተወግቶ ህይወቱ ማለፉን ከዩንቨርሲቲው ተማሪዎች ሰምተናል።

የግቢው ተማሪዎች ካምፓሱ ላይ ተማሪ ሲወጋ ይህ የመጀመሪያው አለመሆኑንና መወጋጋትም የተለመደ እየሆነ ነው ዩንቨርሲቲውም የተማሪዎቹን ደህንነት ለመጠበቅ ጠንካራ ስራ እየሰራ አይደለም ሲሉ ስጋታቸውን አጋርተውናል።


ከደቂቃዎች በፊት የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የሚከተለውን የሃዘን መግለጫ አውጥቷል👇

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ- ትምህርትና  ሥነ-ባህርይ ሳይንስ ትምህርት ቤት የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል የ2ኛ አመት ተማሪ የሆነው ናትናኤል ፀጉ አሰፋ  ከጓኛው ጋር በተፈጠረ የግል ፀብ በደረሰበት ጥቃት ዛሬ ጠዋት ሚያዚያ  28 ቀን 2017 ዓ/ም   ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል:: በመሆኑም ሕይወቱን ለማትረፍ በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከፍተኛ ርብርብ ቢደረግም ሳይሳካ በመቅረቱ ማምሻውን 12:30 ላይ ሕይወቱ አልፏል።

አደጋውን ያደረሰው ተማሪ በቁጥጥር ስር ውሎ አስፈላጊው ምርመራ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የሕግ ሂደቱን በመከታተል  ውሳኔውን ተከታትሎ በአጭር ጊዜ ለሕዝብ ይፋ ያደርጋል::

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተማሪ ናትናኤል ከዚህ አለም በሞት መለየት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቡ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ሁሉ መፅናናትን ይመኛል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#Reminder

የፋይዳ መታወቂያ አውጥተዋል?

በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ተፈታኞች የብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ሊያወጡ እንደሚገባ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወቃል።

የመንግሥት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

የመውጫ ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባውን በጊዜ በማድረግ የፋይዳ መታወቂያዎን ይያዙ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ ወር መውጫ ፈተና ተፈታኞትች በሙሉ

በመጪው ሰኔ 2017 የመውጫ ፈተና ለመውሰድ እተዘጋጃችሁ ላላችሁ በመደበኛው እንዲሁም በሳምንቱ መጨረሻ (Extention)ፕሮግራም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ በፊት እንደገለጽንላችሁ የመውጫ ፈተናዉ ላይ ለመቀመጥ የዲጂታል ወይም ፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ አስገዳጅ መሆኑንን አሳውቀናችኋል። ስለሆነም _ ፋይዳ መታወቂያ ስታወጡ የተሰጣችሁን (FAN number) መለያ ቁጥራችሁን ለየኮሌጃችሁ ሪጅስትራር ባለሙያ እስክ 29/08/2017 ዓ/ም ድረስ ብቻ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።

ማሳሰቢያ፡ ዲጂታል(ፋይዳ) መታውቂያ ያላወጣ ወይም FAN Number ያላስመዘገበ ተማሪ የመውጫ ፈተናው ላይ እንደማይቀመጥ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


አስቸኳይ ማስታወቂያ

ለጅማ ዩኒቨርስቲ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራም ተመራቂ ተማሪዎች

በሙሉ (መደበኛ፤ ማታ፤ የሳምንት እረፍት ቀናት እና ርቀት ፕሮግራሞች)

በመጪው ሰኔ ወር 2017ዓ.ም _ ላይ ለሚሠጠው የሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ላይለሚቀመጡ ተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል፡፡ ለዚህም ምዝገባ በብሔራዊ መታወቂያችሁ (National ID) (ፋይዳ) ላይ የሚገኘውን የFAN ባለ 16 አኃዝ ቁጥር ማስመዝገብ የግድ በመሆኑ https://portal.ju.edu.et እስከመጪው ረቡዕ ድረስ ብቻ እንድታስገቡ ላይበመግባት (29/08/2017 ድረስ ብቻ እንድታስገቡ በአጽንዖት እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ

1. ከላይ በተሰጠው አድራሻ የFAN ቁጥራችሁን ማስገባት ያልቻላችሁ ተማሪዎች ወደ ኮሌጅ ሬጅስትራር ቢሮዎች በመሄድ የሬጅስትራርሰራተኞች በSRS በኩል እንዲያስገቡላችሁ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

2. ከላይ እንደተገለጸው በብሔራዊ መታወቂያችሁ (National ID) ላይ የሚገኘው የFAN መለያ ቁጥር ባለ 16 አኃዝ መሆኑን እያስገነዘብን ቁጥሩን በጥንቃቄ እንድትሞሉ እናሳስባለን፡፡

3. ሁሉም ተመራቂ ተማሪዎች ከላይ ከተሠጠው ቀነ ገደብ በፊት የFAN መለያ ቁጥራችሁን እንድታስገቡ በጥብቅ እያሳሰብን ከዚህ ቀነ ገደብ በኋላ ምዝገባው የሚቆም መሆኑን እንገልጻለን፡፡


ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#MoH

የጤና ባለሙያዎች የብቃት ምዘና ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።

ተመዛኞች ከዛሬ ሚያዝያ 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት ሙሉ ስም እና የፈተና መለያ ቁጥራችሁን በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።

በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት በስልክ ቁጥር 0115186275 / 0115186276 ላይ በመደወል  ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሚያዝያ 29/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ክልል ተቆጣጣሪ አካላት በመሔድ የሚጠበቅባችሁን ቅድመ ሁኔታዎች በሟሟላት የሙያ ፈቃድ መውሰድ የምትችላላችሁ ተብሏል።

የስም ፊደል ግድፈት ያለባችሁ ተመዛኞች ሙሉ በሙሉ የስም ትርጉም ለውጥ ከሌለው በስተቀር ከዲግሪያችሁ ጋር በማመሳከር የምትስተናገዱ መሆኑ ተገልጿ

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  👉 @ethiouniversity1bot

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


ውጤት ተለቋል ✌️ #DV2026

Diversity Visa 2026 selections are now available. Enter your confirmation number at dvprogram.state.gov/ESC/ to check if you have been selected. This is the ONLY way to check your Diversity Visa entry status.

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#MoE

በተከታታይ ሦስት ጊዜ በተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከ25 በመቶ በታች ውጤት በሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ እርምጃ እንደሚመወሰድ ተገለፀ።

ይህ የተገለጸው የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ከቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ አባላት ጋር በተወያዩበት ወቅት ነው።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በተከታታይ ሦስት ጊዜ በተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ውጤት ከ25 በመቶ በታች የሚያስመዘግቡ ዩኒቨርሲቲዎች በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን በኩል እርምጃ እንደሚወሰድ አመላክተዋል።

የዩኒቨርሲቲ አመራሮች በብቃትና በችሎታ እንዲመደቡ እየተደረገ መሆኑን አንስተው " አሰራራቸውን ለማዘመንም የዩኒቨርሲቲ አመራሮች ማሰልጠኛ ተቋም ለማቋቋሞ እየተሠራ ነው " ብለዋል።

#MoE

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  👉 @ethiouniversity1bot

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#MoE

በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሚገኙ 50 ሺህ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 80 በመቶ የሚሆኑት ከደረጃ በታች ናቸው፡፡ - ትምህርት ሚኒስቴር

ከደረጃ በታች የሆኑ ትምህርት ቤቶችን ለማሻሻልና ጥራቱን የጠበቀ አገልግሎት እንዲሰጡ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን በትምህርት ሚኒስቴር ፕሮግራሞችና ጥራት ማሻሻያ ኃላፊ ዳዊት አዘነ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡

በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ እስካሁን ከ7,900 በላይ የቅድመ መደበኛ፣ 1ኛ ደረጃ እና 2ኛ ደረጃ አዳዲስ ትምህርት ቤቶች መገንባታቸውን የገለፁት ኃላፊው፤ የ29,900 ትምህርት ቤቶች እድሳትና ጥገና ሥራ መከናወኑን ገልፀዋል፡፡

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
  👉 @ethiouniversity1bot

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#ETA

ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመዉጫ ፈተና ለመውሰድ ብቁ የሆኑ ዕጩ ተፈታኞች መረጃን እንዲልኩ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ጠይቋል፡፡

በመሆኑም ተቋማቱ ፈቃድ በተሰጣቸው ትምህርት መስኮች፣ ትምህርት ደረጃ፣ መርሐግብር እና ካምፓስ በሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚፈተኑ ዕጩ ምሩቃንን ዝርዝር መረጃ ከዛሬ ሚያዝያ 24/2017 ዓ.ም እስከ ግንቦት 10/2017 ዓ.ም በሶፍት እና በሃርድ ኮፒ እንዲልኩ አሳስቧል፡፡ (መረጃውን የመላኪያ ቅጽ ከላይ ተያይዟል፡፡)

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


#ElectricalEngineeringExitExam

የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ዕጩ ተመራቂዎች በሰኔ ወር ከሚወሰዱት የመውጫ ፈተና ጋር በተያያዘ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር የተነጋገረው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ብዛት ላይ ምንም አይነት ለውጥ #አለመደረጉን አረጋግጧል።

ከዚህ በፊት እንደነበረው የኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ዕጩ ተመራቂዎች የመውጫ ፈተና ከ6 ኮርሶች የሚዘጋጅ መሆኑ ታውቋል።

በፈተናው የኮር ኮምፒተንስ እና ብሉ ፕሪንት ላይ ለውጥ እንደማይኖርም የህብረቱ ፕሬዝዳንት ሐየሎም ስዩም ለ #ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግሯል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝


🚀 𝗧𝘂𝗿𝗻 𝘆𝗼𝘂𝗿 𝘀𝗸𝗶𝗹𝗹𝘀 𝗶𝗻𝘁𝗼 𝗶𝗻𝗰𝗼𝗺𝗲.

Join the ALX Freelance Academy — a hands-on, 2-week journey designed to help you launch your freelance career with confidence.

From building your brand to landing gigs, managing clients, and closing deals like a pro — we’ve got you covered.

To Register join our telegram channel at: t.me/ALXFreelancerAcademy


" መምህሯ ላይ እምርጃ ወስደናል " - ትምህርት ቢሮ

" የቤት ስራ አልሰራሽም " በማለት ተማሪዋን ተገቢ ያልሆነና አጸያፊ የሆነ ቅጣት የቀጣችው መምህርት ከስራ ታግዳ በህግ ቁጥጥር ስር ተደረገች።

የአዲሰ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ ከተማ በሰላም በር ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ት ቤት የ2ኛ ክፍል ተማሪን " የቤት ስራ አልሰራሽም " በማለት ተገቢ ያልሆነ ቅጣት በፈጸመችው መምህርት ላይ እርምጃ መውሰዱን አሳውቋል።

መምህርቷ ላይ ከስራ የማገድ በህግ ጥላ ስር እንድትሆን የማድረግ እርምጃ መወሰደኑን ነው የጠቆመው።

በህግ ከላላ ስር እንድትሆን የተደረገው መምህርቷ ጉዳይዋ በህግ አግባብ እንዲታይና ፍትህ እንዲያገኝ ቢሮው እንደሚሰራ ቢሮ ገልጿል።

" ተማሪዋ ህክምና አግኝታ በጥሩ የጤንነት ሁኔታ ላይ ትገኛለች " ያለው ቢሮው " በነገው እለትም ትምህርቷን ትጀምራለች " ብሏል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
https://t.me/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Показано 18 последних публикаций.