አፈ–ቅኔ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Искусство


ስማኝማ የሀገሬ ሰው
ወንድምህም ነው እኮ ሰው።

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Искусство
Статистика
Фильтр публикаций




Join Us 🀄️➠https://t.me/eyetaye12
━━━━━━━━━━━━
══°©£×~€~¥•®• ══


ተቀበል!(1)

ተቀበል አዝማሪ - ተቀበል አንተሰው
ህመሜን ልንገርህ - በጭራህ አብሰው
ችግሬን ስማና - ለሁሉም አዳርሰው
ሸክሜ አቅም አሳጣ - ጉልበቴን ደከመኝ
የት አለህ አዝማሪ - ና እስኪ ተቀበለኝ

የሆነ ቀደም 'ለት
አዝማሪውን ሄጄ - ተቀበለኝ አልኩት
ግጥም ስጠኝ አለ - ብሶቴን ነገርኩት
ሲያዘምረው ግና...
ከነገርኩት በላይ - ግጥሙን አሳምሮ
ለራሴው ነገረኝ - የራሴን እሮሮ
እንደአዲስ ሰማሁት - ነገሩ ይገርማል
ለካ የራስ ብሶት...
ከሌላ ሲደመጥ - እዚህ ድረስ ያማል
ተቀበለኝ ያልኩት...
አቃልልኝ ያልኩት - ያ የዋህ አዝማሪ
ያግዘኛል ስለው - አብሶልኝ ሄደ
ወደ ሌላ አቀባይ - ግጥም አበዳሪ

ከዛን ቀን በኋላ
አግዝ ያልኩት ሁሉ...
ስማኝ ያልኩት ሁሉ...
ሰምቶ እየመለሰ
ራሴን ማዳከም
ሆነ እንጂ አመሉ
እንባ መች ታበሰ

ይሄንን እያዜምኩ - ዝም ብየ ከረምኩኝ
ራሴ ያደማሁትን - ራሴ እያከምኩኝ
ሀሳቤን ለልቤ - ተቀበል እያልኩት
እያመላለስኩት...
እያቀባበልኩት...
እያደባበስኩት...
መንደራም ጉዳየን - አለም አሳከልኩት
ጉንዳኑን ሀሳቤን - ዝሆን አስመሰልኩት

ደጋግሞ ማሰቡ - እንባዬን አብሶ - ካላቃለለልኝ
ምናለ በተውኩት - ጭንቀት ይሉት ኮተት - ከኔ በራቀልኝ

ተቀበል አዝማሪ - ተቀበል አንተ ሰው
ህመሜን ልንገርህ - በጭራህ አብሰው
ብየህ ነበር ቅድም - ገና ስጀምረው
አሁንም እልሀለሁ...
የት አለህ አዝማሪው - ና እስኪ ተቀበለኝ
ግን ተው አደራህን..
ሰምተኸኝ ዘወር በል - ደግመህ አትንገረኝ
ሳቀብልህ ውየ - ተቀበል አትበለኝ።

     😞😊






🤗😍😘 አፈቅርሻለው 🫀


አዳምም ሴት አላት ከጎኑ ቢያገኛት
ከራሱ ጎን አካል ተሰርቶ ቢያያት
እቺ ከስጋዬ ከነፍሴ ነፍስ ነስታ
ተገኝታለች እና ሴት አላት በደስታ
ጭንቋን የምትነግረው ጭንቁን ምትካፈል
ህመሟን ሳትደብቅ ሁሉን ምታካፍል

ፈጣሪ ያድልህ ልባም ሴት አፍቃሪ


መካሪዉ ብዙ ነዉ ካባወራት ቤት
ያለዉን ሳያዉቀዉ ልስራ አለ እራት
ባይን ማይሞላ ድቃቂት
እንዴት ይሆናል በደሃ ቤት


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
እውነተኛ ፍቅር ከሆነ ምንም ይግባ ምን አትለያይም 🥰

የሆነ ሊያጋጫቸው የመጣውን ነገር ወደ ፍቅር ይቀይሩታል 🥰

Fight የማያረግልህ ሰው ምን ያደርግልሀል ነው.....መጀመሪያም ከተለያየህ ተለያየህ ነው...ከዚያ ቡኃላ ድጋሚ ይይዘኛል ብዬ ማመን አልችልም... መጀመሪያም ከለቀቀኝ... ነገ ደግሞ አሁን ካጣላን ሻል ያለ ሌላ ገዘፍ ያለ ምክንያት ቢመጣ አሁን ይለቀኛል ማለት ነው ያ ሰው ስለዚህ በሱ ላይ ያለኝ እምነት ይላላል 🗣 ከንግግሯ የተወሰደ 🥰


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😂😂😂😂😂እሙቧቧቧቧ😆😆😆


የወዳጄ ጠላት ቁሞ ፈት ለፊቴ
ሊነግረኝ ፈለገ ስላለፈው ህይወቴ
ፊት ለፊቴ ቁሞ ላጩን ሲያርከፈክፍ
ጆሮዬን ያገኘ መስሎት ሲለፈልፍ
ለካ ብዙ አውርቷል ብዙ ብዙ ብሏል
የሰማውት መስሎት የልቡን ተናግሯል
እንዳይደክም ንገሩት ከላጩ በስተቀር ምንም አልተረፈኝ
ሳሙና ገዝቶልኝ ምናለ ያበሰበሰውን  ፊቴን ባስታጠበኝ
ብዬ ተመኘውኝ ፊቴን አበስብሶት ላጮቹን በመጥረግ
ምናለ ባይለፋ ምናለ ባይደክም
የሱን የቂል ወሬ ላለመስማት ብዬም
በሁለቱ ጆሮዬ ኤርፎን እንዳደረኩ ለምን አትነግሩትም 😁

🤫😁🤪

✍ ገጣሚ (ሄኖክ ፲፯ ―፲፱)


ፍቅር ተገለፀ በቀራንዩ ላይ
ይላል ሁሉም እኮ ተሰቅሏል ኤልሻዳይ
አሱ ሞትን ሞቶ ፍቅርን ካሳየን
እንዴት እኛ ታዲያ ፍቅርን አቀለልን ??
እዉነት ነዉ ተሠቅሏል
በርግጥ አዎ ሞቷል
ዋጋም ወቶለታል
ግን እኛስ ወድቀንለታል ???
ወይስ ዘብተንበታል
ስንት አልነዉ ቀሚሱን
ስንት ተመንን ስጋዉን
ስንት አልነዉ መቅደሱን
ስንት ሸጥነዉ እሱን
እር ሱ ሞቷል ለፍቅር
እኛስ ኖረናል በፍቅር ?!!!




እኔጃ🤷‍♀🤷‍♀🤷‍♀


ባልጀራ
ጓድ ነፍስህን ስጥ
ሚጣላንን እርገጥ
አትማ ለሌላዉ
አትስማ ከሌላዉ
ሄደህ አታሳማዉ
የዉስጥህን ንገረዉ
አይጠቅምህም የጠላት ወዳጅ
ሳደርስ ይክድሃል ከደጅ
ከጠቀመህም በጅ
ወድሃለዉ ዉሸት
አልክድህም ቅደት
እኔ አለሁኝ ሃሜት
አትዉጣ ከኔ ቤት
የእንጀራ ባል መአት
😒😏😏😏😏😏😏


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😍 😍 😍

ሳይወደው ከኖረው ህይወት በፍቃድ የተረገጠ አፍቃሪ መች ይሰለቻል😍😍😍😍😍😍😍


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


ትሁትነትሽ ለማንም አልሰጠው
ሊያስተምርብሽ ነው አንቺን የመረጠው
አሁን ባለንበት በሚታማው ዘመን
ያንቺ አይነቱን ያብዛ ብሎ ነው መለመን
ጤና ይስጥሽ እንጂ እድሜሽን አርዝሞ
እኔ ያንቺን ውለታ አልከፍልም ፈፅሞ
            ሰላም ሁኚልኝ ሁኚልኝ
            ደህና ሁኚልኝ ሁኚልኝ
           ሁሌ በደስታ ኑሪልኝ
              አትከፊብኝ


መኖር ፈልገሻል ...
መሞትም ናፍቆሻል
ህይወትሽ በለቅሶ የታጀበ ይመስልሻል ??
የቱ ይሆን እዉነት ከፍቶሽ መርታቱ ነዉ
በባልጀራሽ ነፍስ በወዳጅሽ ፍቅር
ለመርሳት መሞከር
እየቱ ይከብድ ይሆን
የቱ ይመች ይሆን
የቱ በጣም ጎዳሽ
የቱ ጋር ተሳሳትሽ
ማንስ ነዉ የጠቀመሽ
ጓደኝነት ስም ዉስጥሽን ያሳመመሽ
የቱ ይሆን የጎዳሽ ???????😣😣


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram

Показано 20 последних публикаций.