አርሰናል vs ማንቸስተር ዩናይትድ ስታቲስቲክስ
አርሰናል ባደረጋቸው 6 ጨዋታዎች ሁለቱን አሸንፎ በ2ቱ አቻ ወጥቶ በሁለቱ ሽንፈት አስተናግዷል
ማንቸስተር ዩናይትድ ካደረጋቸው 6 ጨዋታዎች 3 አሸንፎ በ2ቱ አቻ ወጥቶ በአንዱ ተሸንፏል
አርሰናል በፕሪምየር ሊጉ ቅዳሜ ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ባደረገው መድፈኞቹ 5-2 በማሸነፍ ጨዋታውን ተቆጣጥረውታል ።
የሚኬል አርቴታ ቡድን በሊጉ መሪ ሊቨርፑል በ9 ነጥብ ርቆ በፕሪሚየር ሊጉ ሁለተኛ ደረጃ ላይ እንዲገኝ ያደረጋቸው በጣም አስፈላጊ ጨዋታ በማሸነፍ የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ ።
ማንቸስተር ዩናይትዶች እሁድ ኤቨርተንን 4-0 ማሸነፍ ችሏል። በፕሪምየር ሊጉ የሩበን አሞሪም የመጀመሪያ የሜዳው ጨዋታ ጨዋታውን በበላይነት በመወጣት የዛሬውን ተጠባቂ ጨዋታ በመጠባበቅ ላይ ይገኛሉ።
ይቀጥላል.........
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️
@Fast_Sport4_3_3♨️ ♦️
@Fast_Sport4_3_3