Free Bet
ለአካውንት ተጫዋቾች ታላቅ ዜና
አሸንፋው ብለው በጣም ተስፋ ያደረጉበት ትኬት በአንድ ጨዋታ ብቻ ተበላሸ? ፍላሸ ስፖርት ሁሉንም ጨዋታዎች ባታሸንፉም በነጥብ መልክ ገንዘብ እንድትመልሱ ያስችሎታል። በትኬት 5 እና ከዚያ በላይ ጨዋታዎች ላይ አንድ ጨዋታ ብቻ ተበላሽ አዲስ ትኬት ለማግኘት እድሉን እንስጣለን!!!
ከ 5 እስከ 9 ጨዋታዎች ያሉት ትኬት ላይ በሁሉም ጨዋታዎች ላይ የተወራረዱት ከ1.4 በላይ በሆነ ኦድ ከሆነ እና በዚህ ትኬት ላይ በአንድ ጨዋታ ብቻ ከተሸነፉ የተጫወቱበትን ገንዘብ (እስከ 1000 ብር ድረስ ብቻ) ሌላ ውርርድ እንዲያደርጉት በነጥብ መልክ በነጻ ያገኛሉ።
ምሳሌ በ 100 ብር 6 ጨዋታዎች ያሉት ትኬት (ሁሉም ውርርድ ከ1.4 ኦድ) በላይ ላይ አንድ ጨዋታ ቢበላሽ እና ተሸናፊ ቢሆኑ 100 ብር በነጥብ መልክ በአካውንት ላይ ተቀማጭ ይደረጋል።
10 እና ከዛ በላይ ጨዋታዎች ያሉት ትኬት ላይ 1.4 በላይ በሆነ ኦድ ከሆነ በሁሉም ከሆነ እና በዚህ ትኬት ላይ በአንድ ጨዋታ ብቻ ከተሸነፉ፣ በቀሩት ጨዋታዎች ሊያገኙ የሚችሉትን ገንዘብ 10% (እስከ 1000 ብር ድረስ ብቻ) በተቀማጭ ነጥብ መልክ በነጻ ያገኛሉ። ;
ምሳሌ ትኬቱ ላይ ያሉት ጨዋታዎች ብዛት 20 ሆኖ ሁሉም 1.7 በላይ በሆነ ኦድ ከሆነ ቢኖራቸው እና ጠቅላላ ኦድ (Total odds) 461.3 ቢሆን እና የተጫወቱት በ10 ብር ቢሆን ጠቅላላ የሚያሸንፉት ብር 10/1.15* 461.3 = 4011.3 ይሆናል። ነገር ግን አንድ ጨዋታ ቢበላሽ እና የዚህ ጨዋታ ኦድ 1.96 ቢሆን ከዚህ ጨዋታ ውጭ ባሉት ጨዋታዎች ሊያሸንፉ የሚችሉትበት ጠቅላላ ኦድ (Total odds)
461.3/1.96=235.35 ሆኖ የሚያሸነፉት ገንዝብ 10/1.15*235.35=2046.52 ይሆን ነበር። ከዚህ ላይ
15% የገቢ ግብር ሲቀነስ በእጅዎ የሚደርስዎት ብር 2046.52*85%=1739.54 ይሆናል፡፡ ስለዚሀ የ1739.54 ብር 10% ማለትም 173.95 ብር በነጥብ መልክ አካውንት ላይ ተቀማጭ ይደረጋል ማለት ነው።
ልብ ይበሉ
• ተቀማጭ ነጥብ ውርርድ ለማድረግ ብቻ የሚያገለግል ይሆናል። ወጪ (cash out ) ማድረግ አይቻልም።
• በተቀማጭ ነጥብ አንድ ጨዋታ ብቻ ያለው ትኬት መቁረጥ አይቻልም።
• ትኬቱ ላይ ላይቭ ውርርድ ካለው ተቀማጭ ነጥብ ማግኘት አይቻልም።
https://flashsport.bet/en/promotions/free_bet