GOFERE


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Мода и красота


Gofere is an Ethiopian-based sportswear brand that supplies a range of apparel to professional and amateur sports clubs.
For Order Only : 📱 0900006363

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Мода и красота
Статистика
Фильтр публикаций


👏 ዛሬ የአሠልጣኞች ቀን ነው! 👏

🎉 በሀገራችን እንዲሁም በመላው ዓለም ለምትገኙ አሠልጣኞች ታላቁ ጎፈሬ እንኳን አደረሳችሁ ይላል! 🎉

🤩 ለሰልጣኞች ብቻ ሳይሆን ለአሰልጣኞችም ምቹ ትጥቆችን ከጎፈሬ ያገኛሉ! 🤩

💪 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪

@goferesportswear


⚽ Gaddafi F.C. and Calvary F.C ⚽

Wishing good fortune and success to our Gofere Family members competing in the FUFA Big League 2024/25.

@goferesportswear


📝 ተመራጩን ጎፈሬ ከመረጠ የውጪ ክለብ ጋር በቅርቡ... 📝

@goferesportswear


Gofere at the Grand African Run

Read more : https://goferesportswear.odoo.com/gofere-at-the-grand-african-run


🎉 Happy Centenary Anniversary, FUFA 🎉

We, at Gofere, would like to extend our warmest congratulations to the entire football fraternity and the governing body of football in Uganda, the Federation of Uganda Football Association, on their 100th anniversary.

⚽ GOFERE 🤝 FUFA ⚽

@goferesportswear


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🇪🇹 የጎፈሬ ብራንድ አምባሳደር ተቋሙን ወክለው በክብር እንግድነት ወደ አሜሪካ ይጓዛሉ! 🇺🇸

በሀገረ አሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ በሚደረገው 6ኛው ግራንድ አፍሪካ ረን ውድድር ብቸኛ የትጥቅ አቅራቢ የሆነውን ጎፈሬ በመወከል የተቋማችን ብራንድ አምባሳደር እና የሀገራችን እንቁ ባለሙያ የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በቀጣዩ ሳምንት ወደ ስፍራው ያቀናሉ።

🔥 ጎፈሬ 🤝 ግራንድ አፍሪካ ረን 🔥

@goferesportswear


ጎፈሬ እና የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስትራቴጂክ በሆኑ ጉዳዮች አብረው ለመስራት የሚያስችላቸውን ውይይት አከናወኑ

ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ በምስራቁ የሀገራችን ክፍል ከሚገኘው ጠንካራው የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽን ጋር ስትራቴጂካዊ በሆኑ ጉዳዮች አብሮ ለመስራት የስራ ግንኙነት የጀመረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም የፌዴሬሽኑን አመራሮች አዲስ አበባ በመጋበዝ በጋራ በሚሰሩ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት አከናውኗል።

አዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ በሚገኘው ውቡ የጎፈሬ ሾ ሩም የድሬዳዋ እግርኳስ ፌዴሬሽንን ወክለው የተገኙት ምክትል ፕሬዝዳንቱ አቶ ጉሌድ መሐመድ እንዲሁም የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ኤርሚያስ ኃይሉ እና አቶ ኤሊያስ መሐመድ ሲሆን ከጎፈሬ አመራሮች ጋር ዘለግ ያሉ ሰዓታትን ከፈጀው ፍሬያማ ውይይት በኋላ የቀጣይ የሥራ አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል።

@goferesportswear


🔥 ደረሰ! ደረሰ! 🔥

በጥራት የማይደራደረው ጎፈሬ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች የሚደረጉባቸውን ሜዳዎች ባህሪ፣ የውድድር ፀባይ እና የተጫዋቾች ምቾት ታሳቢ በማድረግ እንዲሁም ስፖርተኛው አቅምን አውጥቶ እንዲጠቀም የሚያስችሉ በላብራቶሪ ተፈትሸው የተረጋገጡ ፋብሪኮች /ጨርቆች/ ተጠቅሞ ለክለቦች ምርቶችን ለመቅረብ ቅድመ ዝጅቱን ጨርሷል፡፡

🤩 ልዩ ልዩ ቅናሽም ተደርገዋል! 🤩

👌 የጥራት መገኛ! 👌

አድራሻ :- 🏬 አዲስ አበባ ከትንሿ ስታዲየም አጠገብ አን ቢዝነስ ሴንተር 3ኛ ፎቅ

ለመረጃና ለትዕዛዝ - 📱 0900006363

@goferesportswear


👂 #ምን_ተሰማ⁉️ 👂

የባየር ሙኒክ ደጋፊዎች ተቃውሟቸውን አሰምተዋል


የጀርመኑ ኃያል ክለብ ባየር ሙኒክ ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ከባየር ሊቨርኩሰን ጋር ባደረገው የቡንደስሊጋ ጨዋታ በርከት ያሉ የክለቡ ደጋፊዎች ከመለያ ጋር የተገናኘ ከፍ ያለ ተቃውሞ አሰምተዋል። በዚህም የባየርን ደጋፊዎች በክለቡ የመለያ ቀለሞች እና በተሻሻለው አዲሱ የኦክቶበርፌስት አርማ ደስተኛ አለመሆናቸውን በድምፅ እና በተለያዩ ምስል እና ፅሁፍ አዘል ባነሮች ሲገልፁ ተስተውሏል።

ተቃውሞው ባየርኖች በዘንድሮው የውድድር ዘመን ከባህላዊ ቀለማቸው ለመውጣት በመወሰናቸው የተሰጠ ምላሽ እንደሆነ ተሰምቷል።

ዘንድሮ ቡድኑ ወደ ጥቁር የተጠጋ ቀይ መለያ (ጥቁር ማርዮን) እንደ መጀመሪያ መለያ ሲጠቀም የቆየ ሲሆን ከሌቨርኩሰን ጋር በተደረገው ጨዋታ ደግሞ ልዩ ግራጫ የኦክቶበርፌስት መለያ (በተሻሻለው አርማ የተሰራው) ተጠቅሟል።

ባየርን የሚታወቅባቸው ቀይ እና ነጭ መለያ ቀለሞችን ማሻሻያ በማድረግ የዘንድሮውን የውድድር ዘመን የጀመረ ሲሆን የደጋፊዎቹን ተቃውሞ በማጤን ወደ ቀደመ ቀለሙ የሚመለስበትን ማሻሻያ ያደርጋል ወይስ የሚለው ጉዳይ የሚጠበቅ ሆኗል።

@goferesportswear


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🤩 አዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ የሚገኘው ውቡ የጎፈሬ ሾ ሩም 😍

https://www.youtube.com/watch?v=rha_5aZ-TcQ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
🇪🇹 የሀገሬው ብራንድ ለሀገሬው ሰው 🇪🇹

ሀገር በቀሉ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ በሀገረ አሜሪካ ለሚደረገው ተናፋቂው ግራንድ አፍሪካ ረን ውድድር ጥራት ያላቸው የውድድር ትጥቆችን በብቸኝነት በማቅረቡ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል።

❤️ የሀገር ቤት እጆችን እያደነቅን በጋራ እንሮጣለን ❤️

#GrandAfricanRun #Gofere #grandrun #familyrun #funrun


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#For_fun

The Gofere jersey, which gained popularity in Uganda, has grown to be fans favourite.

😁 Check out this fan 😁

🎥 OJL sports


🎁 አሸናፊዎች ተለይተዋል! 🎁

በትናንትናው ዕለት የተደረገውን የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወልዋሎ ዓ/ዩ ጨዋታ ውጤት በትክክል የገመቱ የመጀመሪያ ሦስት ተከታዮቻችን ተለይተዋል።

🎉 አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉

📞 አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በፌስቡክ ገፃችን የውስጥ መስመር ላኩልን! 📱

https://www.facebook.com/goferesports?mibextid=ZbWKwL


🎁 የሳንጃው ደጋፊዎች ሽልማት አትፈልጉም? 🎁

ነገ 10 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወልዋሎ ዓ/ዩ የሚያደርጉትን ጨዋታ በትክክል ለገመቱ የመጀመሪያ ሦስት ተከታዮቻችን ጎፈሬ ያዘጋጀውን የሳንጃው መለያ የምንሸልም ይሆናል!

ከስር በሚገኘው የፌስቡክ ገፃችን ገብተው ዕድሎን ይሞክሩ!

https://www.facebook.com/share/p/u2e6SJkvP2JRRgwK/?mibextid=oFDknk


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
✝ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰዎ! ✝

❤️ ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ❤️


@goferesportswear


🧑‍💻 የጎፈሬን ድህረገጽ ይጎብኙ 📲

👇 አዳዲስ መረጃዎች በፍጥነት ያግኙ
👇

🖱️ goferesportswear.com 🖱️

@goferesportswear


🏆 Winning is a habit 🏆

💪 ማሸነፍ ልማድ ነው 💪


@goferesportswear


❤️ ጥራት ፤ ውበት ፤ ምቾት በአንድ ላይ ከጎፈሬ ❤️

@goferesportswear


🤩 የጎፈሬያማው ሊግ ቤተሰቦቻችን 🤩

🔥 መልካም የውድድር ዘመን! 🔥

🏆 ማሸነፍ ልማድ ነው 🏆

💪 የጥራት አምባሳደሩ ጎፈሬ 💪


@goferesportswear


🎉 እንኳን ደስ አለህ አምባሳደራችን! 🎉

የጎፈሬ ብራንድ አምባሳደር የሆነው ኢንተርናሽናል አልቢትር ባምላክ ተሰማ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዓመቱ ምስጉን ዋና ዳኛ ተብሎ በመመረጥ እውቅና ተሰጥቶታል።

🔥 ብራንድ አምባሳደራችን ባምላክ እንኳን ደስ አለህ! 🔥

💪 ማሸነፍ ልማድ ነው! 💪


@goferesportswear

Показано 20 последних публикаций.