🛫 የጎፈሬ ብራንድ አምባሳደር ለታላቅ የጎፈሬ ተልዕኮ ወደ አሜሪካ ጉዞ ጀምረዋል 🛫
በሀገረ አሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ በሚከናወነው ግራንድ አፍሪካ ረን ብቸኛ የትጥቅ አቅራቢ የሆነው ኢትዮጵያዊው የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ ብራንድ አምባሳደሩ የሆኑትን ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ በውድድሩ እንዲሁም በኢምፓክት አዋርድ በክብር እንግድነት እንዲሳተፉ በዛሬው ዕለት ወደ ስፍራው ልኳል።
አምባሳደራችን በስፍራው በክብር እንግድነት ከመገኘታቸው በተጨማሪ በሀገረ አሜሪካ አዳዲስ ጉዳዮችን የሚያሰሙን ይሆናል።
🫡 አምባሳደራችን በሰላም ግቡ! 🫡
@goferesportswear