GoodayOn (ጉዳይ) - ☎️ 9675


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский


የጎተራ ፔፕሲ 2ተኛ በር ጋር እንደደረሱ ከፊት ወደ ንፋስ ስልክ ፖሊስ መምሪያ የሚወስድ የኮብል ስቶን መንገድ አለ። ፖሊስ መምሪያውን በግራዎ በኩል ያገኙታል። ትንሽ እንድተራመዱ በቀኝ በኩል GoodayOn 9675 ተብሎ የተፃፈበት በር አለ። መልካም ቀን!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Статистика
Фильтр публикаций


#Salesperson


#Salesperson


#Accountant


በሳምንት 3 ቀን ሓሙስ ፣ አርብ እና እሁድ ከ1፡00 ሰዐት ሰራዋን እስከምትጨርስ የምትሰራ #የጽዳት_ባለሙያ ለባለ 12 ክፍል G+2 ቤት ፤ ላምበረት አካባቢ ይፈለጋል።

በ 0979472677 ይደውሉልን።
መለያ 6877


በሳምንት 3 ቀን ከ2፡00 - 11 ፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_ባለሙያ ፤ የቤተሰብ ብዛት 10 ፤ ፈረንሳይ አካባቢ ይፈለጋል።

በ 0900290803 ይደውሉልን።
መለያ 6872


በሳምንት 6 ቀን ከ1፡00 - 6 ፡00 መስራት የምትችል #የምግብ_ባለሙያ ፤ የቤተሰብ ብዛት 6 ፤ መካኒሳ አካባቢ ይፈለጋል።

በ 0979472677 ይደውሉልን።
መለያ 6880


በሳምንት 3 ቀን ከ2፡00 - 7 ፡00 መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ለባለ 3 መኝታ አፓርታማ ፤ የቤተሰብ ብዛት 2 ፤ መስቀል ፍላወር አካባቢ ይፈለጋል።

በ 0900290803 ይደውሉልን።
መለያ 6832


በሳምንት 6 ቀን ከ1፡00 - 6፡00 መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ለባለ 2 መኝታ ኮንዶሚኘም ፤ የቤተሰብ ብዛት 3 (አራስ) ፤ ሰሚት 2ኛ በር አካባቢ ይፈለጋል።

በ 0900327523 ይደውሉልን።
መለያ 8941


በሳምንት 3 ቀን ከ 3፡00- ስራዋን እስከምትጨርስ ቅይታ መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ለባለ 6 ክፍል ቪላ ቤት የቤተሰብ ብዛት 4 ፤ ቡልቡላ አካባቢ ይፈለጋል።

በ 0979472677 ይደውሉልን።
መለያ 6838


በሳምንት 5 ቀንከ 1፡00-6፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ለባለ 3 መኝታ አፓርትመንት የቤተሰብ ብዛት 3 (የስድስት ዓመት ልጅ ያለበት ፤ ሰሚት አካባቢ ይፈለጋል።
በ 0900290803 ይደውሉልን።
መለያ 6820


#salesperson


#Accountant


#Salesperson


በሳምንት 3 ቀን (አርብ ፣ ቅዳሜ ፣ እሁድ) መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ (ልብስ በማሽን) ፤ (የቤተሰብ ብዛት 4) ገርጂ አካባቢ ይፈለጋል! በ0900290803 ይደውሉልን።
መለያ 8883


በሳምንት 6 ቀን ከ1፡00 - 6፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ (ልብስ በማሽን) ፤ ለ ባለ 2 መኝታ ኮንዶሚኒየም ቤት (የቤተሰብ ብዛት 4) ጀሞ አካባቢ ይፈለጋል! በ0970009134 ይደውሉልን።
መለያ 6793


በሳምንት 3 ቀን ጠዋት 1፡00 ሰዐት ገብታ ስራዋን ስታጠናቅቅ የምትወጣ #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ፤አያት አካባቢ ይፈለጋል! 0900290803 ይደውሉልን።
መለያ 8882


#Accountant


በሳምንት 4 ቀን ሰኞ ፣እሮብ ፣አርብ እና ቅዳሜ ከ1፡00 - 6፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ፤ ለ ባለ 2 መኝታ አፓርትመንት ቤት (የቤተሰብ ብዛት 3) ጃክሮስ አካባቢ ይፈለጋል! 0900290803 ይደውሉልን።
መለያ 6763


በሳምንት 6 ቀን ከ1፡00 - 6፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ፤ ለ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት ቤት (የቤተሰብ ብዛት 5) አያት አካባቢ ይፈለጋል! በ0970009134 ይደውሉልን።
መለያ 6764


#Salesperson

Показано 20 последних публикаций.