ጉራማይሌ Delivery 🇪🇹


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ምንም አይነት መፅሀፍ ይዘዙን ያሉበት ቦታ ድረስ በነፃ እናመጣሎታለን፡
በሚያስገርም "ከ10-50%" በሆነ የዋጋ ቅናሽ ሞክረው ይዩን በአገልግሎታችን ይደሰታሉ
Free delivery
@Guramaylebooks
@Guramayelie 0912319263

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


የታላቁ ኢትዮዽያዊ ባለቅኔ እና ፀሀፌ ተውኔት ሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኀን የህይወት ታሪክ መጽሀፍ ምጥቀት በቅኔ አክናፍ

መጽሐፉ የሎሬት ጸጋዬን የህይወት ታሪክ ቃለ ምልልስ ባደረገለት በደራሲ “ፋሲል ይትባረክ“ ተፃፈ ።

“ምጥቀት በቅኔ አክናፍ“

700 ብር


የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ አሐቲ ድንግል መጽሐፍን እሱን ብቻ ለምትፈልጉ በመጽሐፉ የጀርባ ዋጋ 1100 ብር ሲሆን ከሌሎች መጽሐፍት ጋር እንድናመጣላችሁ የምትፈልጉ ከሆነ ደሞ 1000 ብር።
በተደጋጋሚ ስትጠይቁን ለነበራችሁ ድጋሚ አቅርበናል እየደወላችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።


Never Split the Difference: Negotiating As If Your Life Depended On It by Chris Voss is a guide to negotiation techniques based on the author’s experience as a former FBI hostage negotiator. Voss introduces practical strategies for navigating high-stakes conversations, emphasizing empathy, active listening, and psychological insights to influence others and achieve desired outcomes.

Here are 10 lessons from the book:

1. The Power of “No”: Voss argues that allowing people to say "no" can actually empower them, making them feel in control and reducing resistance. Hearing “no” can clarify your counterpart’s concerns and open up a more honest dialogue.

2. Tactical Empathy: Voss emphasizes understanding and acknowledging the emotions of others. Tactical empathy allows you to connect deeply, making your counterpart feel heard and valued, which increases your influence.

3. Mirroring: Repeating the last few words of what the other person says helps build rapport and encourages them to elaborate. This simple tactic can make the other person feel listened to and keep the conversation going.

4. Labeling Emotions: By identifying and articulating your counterpart’s emotions, you can diffuse negative emotions and create a safe space for dialogue. Labeling helps others feel seen and can lead to a more cooperative exchange.

5. The Accusation Audit: Anticipate and address potential objections by bringing them up yourself before the other person does. This disarms your counterpart and lessens the impact of any negative perceptions they may have.

6. The Power of Silence: After asking a question or making a point, staying silent can be a powerful tool. It prompts the other person to fill the silence, often revealing useful information or moving the conversation in your favor.

7. Using “How” and “What” Questions: Open-ended questions like “How can we solve this?” or “What about this is important to you?” can draw out valuable information and engage your counterpart in problem-solving.

8. The “Black Swan” Concept: In negotiation, a “black swan” is an unknown piece of information that can change the dynamics of a conversation. Voss advises always looking for unexpected insights that may give you a unique advantage.

9. Bend Reality with Anchors: Start with an anchor (an initial number or offer) that is slightly favorable to you but still reasonable. This tactic can shape the negotiation framework and set the stage for more favorable terms.

10. The Importance of “That’s Right”: Aim to get the other person to say “That’s right,” which indicates genuine agreement and understanding. It’s more powerful than “You’re right,” which often signals polite acknowledgment without true buy-in.

Never Split the Difference provides a practical and psychological approach to negotiation that goes beyond compromise, teaching readers how to reach optimal solutions in both business and personal interactions. By employing these techniques, Voss argues, anyone can negotiate effectively—even in the most challenging circumstances




What is Brianna Wiest’s 101 Essays That Will Change the Way You Think about? What is the key message to take away from the book?
In 101 Essays That Will Change the Way You Think, Brianna Wiest explores the interplay between your thoughts, your perceptions, and the way you experience life. She explains how your thoughts influence the way you interpret life, why it’s so hard to control how you think, and what you can do to manage your thoughts and feelings about yourself and your experiences.
Below is a brief overview of 101 Essays That Will Change the Way You Think by Brianna Wiest.


አዲሱ የዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ አዲስ መጽሐፍ።

የኤፌሶን ወንዝ

*"አሞናለሁ ግን አላምንም**

ልጁ የታመመበት አባት ነው:: ጌታን "ቢቻልህስ : ልጄን ፈውስልኝ" አለው:: ኢየሱስም፦ ቢቻልህ ትላለህ፤ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል፡ አለው። ይህን ጊዜ ሰውዬው ''ወዲያውም የብላቴናው አባት ጮኾ፥ አምናለሁ፤ አስማመኔን እርዳው፡ አለ" ማር. ፱፥፳፬

የዚህ ሰውዬ ንግግር ፍቺ የሚፈልግ ቅኔ ይሆንብኛል "አምናለሁ _አለማመኔን እርዳው" ይኼ _ ሰውዬ ያምናል ወይንስ አያምንም? ያምናል እንዳንል "አለማመኔን" ይላል ፤ አያምንም እንዳንል "አምናለሁ" ይላል::

የቸገረ ነገር ነው? ሁሉን አዋቂው መድኃኔዓለም ምን ለማለት እንደፈለገ ገብቶት ልጁን ፈወሰለት:: እኔ አላዋቂው ግን "ለምናለሁ አስማመኔን አርዳው" የሚለውን ቃል አለማመን እንዴት ያለ ነው? ብዬ እየደጋገምኩት ቀረሁ:: እያመኑ መላልሼ ሳጤነው ግን ሰውዬው የእኔኑ ድክመት እየተናገረ እንደሆነ ገባኝ:: አምናለሁ እላለሁ በእርግጥ በፈጣሪ መኖር አምናለሁ::

ግን ደግሞ በእርሱ ታምኜ ሁሉን እንደሚችልም አምናለሁ:: ግን ደግሞ በእርሱ ታምኜ አላውቅምና በሥራዬ እክደዋለሁ:: ኑሮዬ"በሥራቸው ሥራቸው ይክዱታል” ከተባሉት
የሚመደብ ነው:: (ቲቶ ፩፥፲፮

360 ብር!!!


የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ አሐቲ ድንግል መጽሐፍን እሱን ብቻ ለምትፈልጉ በመጽሐፉ የጀርባ ዋጋ 1100 ብር ሲሆን ከሌሎች መጽሐፍት ጋር እንድናመጣላችሁ የምትፈልጉ ከሆነ ደሞ 980 ብር


እነሆ የብቻ ሦስተኛ መጽሐፌን በቅርብ ቀን ብያለሁ። "በከንፈርሽ በራ'ፍ"ን እንደ ታናናሾቿ እንደ የ"ብርሃን ልክፍት" እና "የብርሃን ሰበዞች" ፊት ሰጥታችሁ፣ ስማችሁ፣ ተቆጥታችሁ፣ ተንከባክባችሁ እንደምታሳድጉልኝ አምናለሁ። እንግዲህ ከ"እኔ" ወጥታ "የእኛ" መሆኗ ነውና፣ ወሬውን ለወዳጅ ዘመድም አጋሩት። ዮሐንስ ሞላ!!!


የጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ ‹‹የግዞት ሰንሰለት›› መጽሐፍ
**********
ጋዜጠኛ ስሜነህ ባይፈርስ፤ ‹‹የግዞት ሰንሰለት›› በተሰኘው መጽሐፉ፣ ታሪክ ከቁብ በማይቆጥረው የሁሴን ሀጂ አልዬ የፖለቲካ ህይወት በቅሎ አፈናጥጦ፤ አንባቢን በምርጫ 97 ዓውድ አስገብቶ፤ ብዙዎቻችን ጨርሶ በማናውቃት አንዲት የገጠር ወረዳ (ኮኪር ገደባኖ ጉታዘር) እያመላለሰ፤ ለ27 ዓመታት ከእኛ ጋራ ሲኖሩ ሳናውቃቸው፤ ታሪክ በመጋረጃው ከሸፈናቸው ‹‹አብዮታዊ ዴሞክራቶች›› ጋር ያስተዋውቀናል፡፡

‹‹ዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት›› በተባለ ድርጅታዊ መርህ የተበተበ ጥብቅ ፖለቲካዊ መዋቅር ከጫፍ ጫፍ የዘረጉት አብዮታዊ ዴሞክራቶች፤ ሀገሪቱን እንዴት ያስተዳደሩ እንደ ነበር ሊያሳየን የሚሞክረው ደራሲው ስሜነህ ባይፈርስ፤ በ‹‹ግዞት ሰንሰለት›› የዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነትን ሴራ የራሱን ግምገማና እውነት ያለ ምንም መሳቀቅ እየገለጸና ሰውኛ የሆኑ አስረጂ ክስተቶችን እየጠቀሰ፤ እንደ ልብ-ወለድ ድርሰት ሳይሰለች የሚነበብ ድንቅ መጽሐፍ አበርክቶልናል፡፡

የኢህአዴግ የፖለቲካ ርዕዮት ተቋዳሽ እና ዋና ተዋናይ የነበረው ስሜነህ፤ ጥልቅ የፖለቲካ ርዕዮታቸውን በውል ሳንረዳ፤ ዛሬ ድረስ ብዙዎቻችን በጥላቻ ዓይን የምንመለከታቸውን የድርጅቱን ከፍተኛ አመራሮች እውነተኛ ስብዕና በግልጽ ባሰፈረበት ‹‹የግዞት ሰንሰለት›› የተሰኘ መጽሐፉ፤ በቁጥር ቀላል የማይባል የኢትዮጵያ ሕዝብ በጭፍን ጥላቻ እየዳከረ፤ ስለ ድርጅቱ መዋቅር እና ስለ ርዕዮቱ ምንነት ሳያውቅ ስርዓቱ ለ27 ዓመታት እንዲቆይ ማድረጉን በበርካታ አስረጂዎች አስደግፎ ያብራራልናል፡፡

‹‹የግዞት ሰንሰለት››፤ ስሜነህ ጋዜጠኛ ሆኖ በሰራባቸው ‹‹ፋና›› እና ‹‹ዋልታ›› በተባሉ ሚዲያዎች ያስተዋላቸውን ‹‹የዴሞክራሲያዊ ማዕከላዊነት›› የረዘሙ የግዞት ሰንሰለቶች ሀሳብን በነጻ ከመግለጽ መብት ጋር አያይዞ ሂስ ይሰነዝራል፡፡

በተለይ በዋልታ ‹‹የነጻ-ሐሳብ›› ፕሮግራም አዘጋጅ ሆኖ በሰራባቸው ዓመታት፤ የግዞት ሰንሰለቱ አላለውስ እያለው፤ ከነአካቴው ሳይተላለፉ የቀሩ አስገራሚ ቃለ-መጠይቆችን እና በአሳፋሪ ሁኔታ እየተቆረጡ የወጡ ለተመልካቾች የተሰወሩ አንዳንድ ነገሮችን አደባባይ ያወጣበትን ይህን መጽሐፍ የሚያነብብ ተደራሲ፤ ከቀረጻ በፊት እና በኋላ ያሉትን የሚዲያ የግዞት ሰንሰለቶች በመመልከት፤ በንዴት፣ በግርምት እና በእፍረት ስሜቶች ይታሰር ይሆናል።
ከቴዎድሮስ ተ/አረጋይ የፌስቡክ ገጽ የተወሰደ!!!












እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ እያልን በ2017 ህይወታችሁ ላይ ጥሩ ለውጥ እንድታሳዩ የሚያደርጉ ምርጥ ምርጥ መጽሐፍትን እያዘጋጀንላችሁ እንገኛለን በቅርቡ ለገበያ ይቀርባሉ!!!


በቅርብ ቀን!!!


Coming soon!!!


" ምን ሆኛለሁ ? " መጽሐፍ በሥነ-ልቡና ባለሙያዋ ትዕግስት ዋልተንጉስ እና በጋዜጠኛ እና ደራሲ ቴዎድሮስ ተክለአረጋይ የተዘጋጀ ዋና ትከረቱን ሥነ- ልቡና ላይ  አድርጎ የተዘጋጀ በተለይዩ ሰዎች ሕይወት ልምዶችና አጋጣሚዎች ታሪክ የዳበረና የባለሙያ የመፍትሔ ሐሳቦች የያዘ ጠቃሚ መጽሐፍ ነው ::

መሸጫ ዋጋ 450 ብር።


" ዛሬ ቅዳሜ አይደለም " በተሰኘው መጽሐፍ ተወዳጅነትን ያተረፈው ናትናኤል ቀረዓለም አሁን ደግሞ " ትናንት እመጣለሁ " የተሰኘ ሁለተኛ የድርሰት መጽሐፉን  ለንባብ አብቅቷል ።

የፍቅር አምላክ የለመለመ የወይራ ቅጠል ይዞ ይመጣ የሚሆን ቁራ አልላከም።
የፈጠረውን አያጠፋ፣ ያጠፋውን አይፈጥር ሆኖ ኖሮ ነበርና።

ትመለከተው ያልሆነችውን ቁራ ግን ትናፍቃለች።
የፍቅር አምላክ ቁራን ይልከው ቢሆን አይመለስ ይሆን መታሰቡ ያንገበግባታል።

ለፍርድ፣
ለኩነኔ መቸኮሉን ትኮንናለች።
አብዝታ ትከራከርለት ዘንድ ትሻለች።
በአንድም በእሷ ይመሰል አታስብ ድፍረትን ታጣለች።

አትመለከት የሆነችውን አትመለከት፣
አትናፍቀው ይሳናታል።
ማረፊያ ያጣች ነፍሷን የሆነ ይመስላታልና ትመለከተው ያልሆነችውን ቁራ ትናፍቃለች።

"ትናንት እመጣለሁ"

መሸጫ ዋጋ 280 ብር።


እጅግ በጣም ምርጥ መጽሐፍ በቅርቡ!!!

Показано 20 последних публикаций.