ፋኖ ቲቪ Fano Tv


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Книги


"ድል ለአማራ ህዝብ"

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Книги
Статистика
Фильтр публикаций


ጎጃም‼️

ጎጃም ዛሬ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከፍተኛ ውጥረት እና ትንቅንቅ እየተደረገ ይገኛል።

ደብረ ኤልያስ

የአማራ ፋኖ በጎጃም  ደብረ ኤሌያስ ለመግባት የቋመጠውን የጥላት ጥምር ሀይል ደብረ ኤሊያስ መገንጠያ ላይ እያበራየው ይገኛል የደብረ ኤሊያሱ ቀስተ ንብ ብርጌድ።በአካባቢው ያለ አደረጃጀት ሽፋን እንዲሰጥ መረጃው ይዘመት።

ደምበጫ

ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ደምበጫ ወረዳ ዎድ ቀጠና ላይ ውጊያ እያደረገ ይገኛል።

ቋሪት

ገረመው ወንዳወክ ብርጌድ ቋሪት ወረዳ ጠጠር ማርያም ላይ አነጋጉን ጀምሮ በከባባድ መሳርያ የታገዘ ከባድ ትንቅንቅ እያደረገ ይገኛል።

አስተሪዮ!

የሽብር ቡድኑ ዋሸራ እና ደብረወይፋት ለመግባት በሶስት አቅጣጫ ከሞጣ ከአዴት እና ከቋሪት የእተንቀሳቀሰ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት ከሞጣ የመጣው አስቴሪዎ ከሚባል ቦታ ላይ በነበልባሎች ተይዞ ተኩስ ተጀምሯል።

አረንዛው ጎጄ ዛሬ በብዙ ቀጠናዎች ከባድ ላይ ትንቅንቅ ላይ ነው፣ የጠላት እንቅስቃሴ የለለባችሁ ቀጠናዎች እየተዋጉ ላሉ ጓዶች ሽፋን እንድትሰጡ ጥሪ ቀርቧል‼️







































Показано 20 последних публикаций.

685

подписчиков
Статистика канала