HAWASSA CITY FUEL INFORMATION™ - የUዋሳ ከተማ ነዳጅ መረጃ ™

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Транспорт

➡️ ይህ የUዋሳ ከተማ ነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት መረጃ ቻናል ነው ።
➡️ በጋራ መስራት ለተሻለና ፍትሐዊ አቅርቦት!
@hawassacityfuel #Hawassa , #ነዳጅ , Hawassa city fuel supply and distribution information.

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Транспорт
Статистика
Фильтр публикаций

19/05/17
Опрос
  •   ሞተር ሳይክል
  •   የቤት መኪና
  •   ባዳጅ
  •   ኪዩት
  •   ታክሲ
  •   ዳማስ

1.7k 0 13 47 83

ቅዳሜ 17/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.አይል ሊብያ መናኸርያ ፦ ባጃጅ  ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*2.ቶታል ሞቢል  :- ተመዝግቦ ያደረ ኪዩት ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።

*3,ኖክ ቁ-1፦ ባጃጅ ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።

ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo

4k 0 8 18 52

ዐርብ 16/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.አይል ሊብያ መናኸርያ ፦ ኪዩት ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።

*2.ቶታል ሞቢል  :- ኪዩት ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*3.ግሪን ገመጦ-፦ L(ኤል) ሞተር ሳይክል ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ  የሆነ ይስተናገዳሉ ።

ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel

4.7k 0 11 19 81

ሐሙስ 15/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ግሪን ገመጦ ፦  ተመዝግቦ ያደረ የመንግስት ሞተር ሳይክል  ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
-ማንኛውም የመንግስት ሰራተኛ ከምሰራበት መ/ቤት ሞተሩ የዛ ተቋም ስለመሆኑ የምገልጽ ደብዳቤ ይዞ ካልመጣ ቤንዚል መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።

*2.ቶታል ሞቢል:- ተመዝግቦ ያደረ የቤት መኪና ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*3.ኦይል ሊቢያ መናኸርያ፦ዳማስ ብቻ(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።

ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo

5.7k 0 12 63 116

⭐ የUዋሳ ከተማ ነዳጅ መረጃ ™ - Hawassa city fuel distribution info™. ✅

⭐ለፈጣን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ 🤩

⭐ በጋራ መስራት ለተሻለና ፍትሐዊ አቅርቦት 🎆

✔️Join & share 📱

@hawassacityfuel #Hawassa #ነዳጅ #ኢትዮጵያ
https://t.me/hawassacityfuel

ዕሮብ 14/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ግሪን ገመጦ ፦  የመንግስት ሞተር ሳይክል  ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
-ማንኛውም የመንግስት ሰራተኛ ከምሰራበት መ/ቤት ሞተሩ የዛ ተቋም ስለመሆኑ የምገልጽ ደብዳቤ ይዞ ካልመጣ ቤንዚል መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።

*2.ቶታል ሞቢል:- የቤት መኪና ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo

5.7k 0 12 21 50

ማክሴኞ 13/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ግሪን ገመጦ ፦  ባጃጅ  ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።

*2.ቶታል መናኸሪያ:- ሚንባስ ታክስና ተመዝግቦ ያደረ ኪዩት ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር )
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo

6.2k 0 15 25 58

⭐ የUዋሳ ከተማ ነዳጅ መረጃ ™ - Hawassa city fuel distribution info™. ✅

⭐ለፈጣን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ 🤩

⭐ በጋራ መስራት ለተሻለና ፍትሐዊ አቅርቦት 🎆

✔️Join & share 📱

@hawassacityfuel #Hawassa #ነዳጅ #ኢትዮጵያ
https://t.me/hawassacityfuel

ሴኞ 12/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ግሪን ገመጦ ፦  ኪዩት ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።

ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassafuelinfo

⭐በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ። 🎆

✔️መልካም በዓል🥳።

https://t.me/hawassacityfuel

✔️ሐሙስ 8/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ታፍ  :- በቀን 6/5/17 ተመዝግቦ ያደረ የግል ሞተር ሳይክል እና በቀን 7/5/17 ተመዝግቦ ያደረ ባጃጅ(ጎዶሎ ሰለዳ የሆኑ ብቻ ! ይስተናገዳሉ።

ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel

11.5k 0 36 145 196

⭐ የUዋሳ ከተማ ነዳጅ መረጃ ™ - Hawassa city fuel distribution info™. ✅

⭐ለፈጣን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ 🤩

⭐ በጋራ መስራት ለተሻለና ፍትሐዊ አቅርቦት 🎆

✔️Join & share 📱

@hawassacityfuel #Hawassa #ነዳጅ #ኢትዮጵያ
https://t.me/hawassacityfuel

🔔በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ነዳጅ ማደያዎችን ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የኃይል መሙያ ጣቢያ ለመቀየር ጥናት እየተደረገ ነው ተባለ። 😒

ይህንን ያሉት የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወርቁ ደስታ ናቸው፡፡

ከዚህ በተጨማሪ " በሁለተኛው ምዕራፍ እየተከናወነ ባለው የኮሪደር ልማት በመኪና ማቆሚያዎች የኃይል መሙያ እየተሠራ ነው " ሲሉ ተደምጠዋል።

የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ዴዔታ በርኦ ሀሰን፥ ደግሞ " ከዚህ በኃላ የተሽከርካሪ አስመጪና የሚገጣጥሙ ድርጅቶች የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ የኃይል መሙያ ሳይተክሉ በሥራ ላይ መሰማራት አይችሉም " ብለዋል።

" አሁን ላይ ከ400 በላይ ተቋማት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ እያስመጡና እየገጣጠሙ ናቸው " ያሉ ሲሆን ሁሉም የኃይል መሙያ አላቸው " ሲሉ ገልጸዋል።

የመረጃው ባለቤት ኤፍኤምሲ ነው።

@hawassacityfuel #Hawassa
https://t.me/hawassacityfuel

✔️ዕሮብ 7/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ቶታል መናኸርያ ፦  ባጃጅ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*2.ታፍ  :- ዳማስ ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።

*3.ተባረክ :- ሚንባስ ታክስ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ ።

ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel

7.7k 0 13 29 52

በአዲሱ የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ስረአት ለመደንገግ ከወጣው ረቂቅ አዋጅ ከባድ ቅጣትን የሚያስከትሉ የወንጀል አይነቶች:-

1/ የነዳጅ ውጤቶችን ከተፈቀደው ቦታ ውጪ ያከማቸ፣ ሊሸጥ ከሚገባው ሰው፣ ቦታ
እና የግብይት ሥርአት ውጪ ሲሸጥ የተገኘ ወይም በመመሪያ በተወሰነው
መሠረት አደጋ ያስከትላሉ በተባሉ መያዣዎች ሲሸጥ የተገኘ ማንኛውም ሰው
የተያዘው የነዳጅ ውጤት ተወርሶ ከሦስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና
ከብር ሀምሳ ሺ እስከ አንድ መቶ ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡

2/ የነዳጅ ውጤቶችን ሆን ብሎ ከባዕድ ነገሮች ጋር በመቀላቀል ለግብይት ያቀረበ
ማንኛውም ሰው ከሦስት አመት እስከ ሰባት አመት በሚደርስ ጽኑ እሥራት እና
ከብር አንድ መቶ ሀምሳ ሺ እስከ ሶስት መቶ ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡

3/ የዋጋ ቁጥጥር የሚደረግባቸውን የነዳጅ ውጤቶች መንግስት ከተመነው የመሸጫ
ዋጋ በላይ ሲሸጥ የተገኘ የግብይት ተዋናይ በመጀመሪያ ጥፋት ከብር አንድ መቶ
ሀምሳ ሺ እስከ ሶስት መቶ ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፤ ድርጊቱን በተደጋጋሚ
ከፈጸመከሦስት ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና ከብር አንድ መቶ ሺ እስከ
ሁለት መቶ ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡

4/ በሚመለከተው አካል የነዳጅ መቅጃ መሳሪያዎች የልኬት ሜትር ማስተካከያ
ተደርጎበት በፕሎምፕ የታሰረውን የቆረጠ ወይም ልኬቱን ያዛባ ማንኛውም ሰው
ከሦስት አመት እስከ ሰባት አመት በሚደርስ ጽኑ እሥራት እና ከብር አንድ መቶ
ሀምሳ ሺ እስከ ሶስት መቶ ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡

5/ የካሊብሬሽን የምስክር ወረቀት ሳይዝ ወይም ካልብሬት የተደረገውን የነዳጅ
ውጤቶች ልኬት በማዛባት የነዳጅ ውጤቶችን ሲያጓጉዝ ወይም ሲሸጥ የተገኘ
ማንኛውም ሰው የነዳጅ ውጤቶች ተወርሰው ከሦስት አመት እስከ ሰባት አመት
በሚደርስ ጽኑ እሥራት እና ከብር አንድ መቶ ሀምሳ ሺ እስከ ሶስት መቶ ሺ
በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡

6/ የተረከባቸውን የነዳጅ ውጤቶች ከተፈቀደለት የማጓጓዣ መስመር ውጪ
ሲያጓጉዝ፣ ከተፈቀደለት ማራገፊያ ውጪ ሲያራግፍ ወይም ወደ ጎረቤት ሀገር
በኮንትሮባንድ ሲያጓጉዝ የተገኘ ማንኛውም ሰው የተያዙት የነዳጅ ውጤቶች ተወርሰው ከሦስት አመት እስከ ሰባት አመት በሚደርስ ጽኑ እሥራት እና ከብር
አንድ መቶ ሀምሳ ሺ እስከ ሶስት መቶ ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡

7/ በዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (5) ወይም (6) የተመለከተው ሕገ ወጥ ድርጊት
ሲፈጸም የአጓጓዡ ባለቤት ድርጊቱን እያወቀ እንዳይፈጸም ለመከላከል ወይም
ለማስቆም ተገቢውን እርምጃ ሳይወስድ የቀረ እንደሆነ ተሽከርካሪው ከነዳጅ
ውጤቶች ጋር ተወርሶ ከሦስት ዓመት እስከ ሰባት ዓመት በሚደርስ ጽኑ
እስራት ይቀጣል፡፡

8/ አግባብ ካለው አካል በጽሁፍ ፈቃድ ሳያገኝ የነዳጅ ውጤቶችን የነዳጅ ማደያ
በሌለባቸው አካባቢዎች ሲሸጥ የተገኘ ማንኛውም ሰው የተያዘው የነዳጅ ውጤት
ተወርሶ ከስድስት ወር በማይበልጥ ቀላል እስራት እና ከብር ሀያ አምስት ሺ እስከ
ሀምሳ ሺ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡

9/ የባለሥልጣኑን ወይም አግባብ ያለውን አካል የቁጥጥር ሂደት የተቃወመ፣
ያሰናከለ ወይም በማንኛውም ሁኔታ ተፅኖ ያደረሰ ማንኛውም ሰው ከሦስት
ዓመት በማይበልጥ ቀላል እስራት እና ከብር አስር ሺ እስከ ሀያ ሺ በሚደርስ
መቀጮ ይቀጣል፡፡

10/ በዚህ አንቀጽ የተመለከቱት ድርጊቶች የሕግ ሰውነት ባለው አካል የተፈጸሙ በሆነ
ጊዜ ከብር አንድ መቶ ሺ እስከ አምስት መቶ ሺህ በሚደርስ መቀጮ ይቀጣል፡፡

👉ስለጠቋሚ 
ህገ-ወጥ የነዳጅ ውጤቶች ንግድ ወይም የኮንትሮባንድ ድርጊት የተፈጸመ መሆኑን ጠቁሞ
ላስያዘ ሰው ጥቆማዉ ዉጤታማ ሲሆን የጠቋሚ አበል ይከፈለዋል፤ ዝርዝሩ
በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ይወሰናል፡፡

ሙሉውን የአዋጁን pdf ከታች ያገኙታል 👇

https://t.me/hawassacityfuel

✔️ማክሴኞ 6/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ቶታል መናኸርያ ፦ የግል ሞተር ሳይክል ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ሙሉና ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳሉ።
-ሊብረ ያልያዘ የትኛውም አሽከርካር ነዳጅ መቅዳት የማይችል መሆኑን መምሪያው በጥብቅ ያሳስባል።

*2.ታፍ  :- ባጃጅ ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

*3.ተባረክ :- ባጃጅ ብቻ (የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር
ሙሉ  የሆነ ይስተናገዳል ።

ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel

⭐ የUዋሳ ከተማ ነዳጅ መረጃ ™ - Hawassa city fuel distribution info™. ✅

⭐ለፈጣን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ 🤩

⭐ በጋራ መስራት ለተሻለና ፍትሐዊ አቅርቦት 🎆

✔️Join & share 📱

@hawassacityfuel #Hawassa #ነዳጅ #ኢትዮጵያ
https://t.me/hawassacityfuel

ሴኞ 5/05/17 ሀዋሳ ከተማ ቤንዚን የሚሸጡ ማደያዎች

*1.ተባረክ ፦  ኪዩት ብቻ
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር) ሙሉ የሆነ ይስተናገዳል።

*2.ኖክ ቁ.1  :- ኪዩት ብቻ !
(የመጨረሻው የታርጋ ቁጥር)
ጎዶሎ የሆነ ይስተናገዳል።

ማሳሰቢያ
*ማንኛውም ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የምሰጥ ተሽከርካር  ታርፍ ካልለጠፈ ነዳጅ መቅዳት እንደማይችል መምሪያው ያሳስባል።

*ማንኛውም ተሽከርካሪ ግብይት የሚያደረገው (ነዳጅ የሚቀዳው) በዲጂታል ክፍያ ብቻ መሆኑን መምሪያው ያሳስባል ።*የትኛውም ማደያ ከተመደበለት ተሽከርካሪ ውጪ መቅዳት እንደማይችል እናሳስባለን ።

*ታርጋ የሌላቸው የመንግስትም ሆነ የግል ተሽከሪካሪዎች ቤንዚን መቅዳት እንደማይችሉ  እና ታርጋ ኖሯቸው ከተመደቡበት ማዲያ ውጭ  የሚንቀሳቀሱ ማንኛውም ተሽከሪካሪ እርምጃ እንደሚወሰድባቸዉ   እናሳስባለን!!     
Join Channel
👉 https://t.me/hawassacityfuel

8.1k 0 15 20 33

⭐ የUዋሳ ከተማ ነዳጅ መረጃ ™ - Hawassa city fuel distribution info™. ✅

⭐ለፈጣን የነዳጅ አቅርቦትና ስርጭት መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ ⚡️

⭐በጋራ መስራት ለተሻለና ፍትሐዊ አቅርቦት!

✔️Join & share 📱

https://t.me/hawassacityfuel
#Hawassa @hawassacityfuel

Показано 20 последних публикаций.