😂℠ሁለት MELK™😂


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


😂ሁለት MELK😂
★ ሰውን በማዝናናት ዶክተሬት ያለው ቻናል ሰዎችን በማሳቅ የተጨበጨበለት ብቸኛው ቻናል°👏
°የተመረጡ ቀልዶችን እንደወረዱ ያገኛሉ°
👇👇👇👇
t.me/huletmelk2
B4 u leave Please tell as the problem😒🙁
ለተጨማሪ መረጃ💌
@craterboy
Discussion group
👉 t.me/huletmelk3

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


በጠቅላላ ዕውቀት ጥያቄዎችን እየመለሱ ፣ እየተዝናኑ መሸልም የምትፈልጉ ቻናላችን ምርጫቹ አድርጉ😍🏃‍♂


Wave ለመግባት @namnam1293


አፎቃሪ ኖት❓ ስሜትዎን የሚገልጹ  የጥቅስprofile ለማግኘት ተቸግረዋል ?


እንግዲያውስ ለፍቅር የሚሆን ምርጥ ምርጥ profile ለማግኘት join ያድርጉ❤️😍🥰


እንደዚህ ያባበዱ profile ይፈልጋሉ😍

እንግዲያውስ join በሉ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ደቂቃው ሳይሞላ ኑ ተቀላቀሉ እንዳያመልጣቹሁ
🏃🏃👇
Request to JOIN


🎹ስለ ሙዚቃ ማወቅ ይፈልጋሉ?
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤


እረ ኑ 🏃‍♂🏃‍♂TON እየታፈሰ ነው ለመጀመር
START  ይበሉ


Wave ለመግባት 👉 @namnam1293


✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው❗

     ☬ 1ኛ ለወጣ 100birr.~💸
     ☬ 2ኛ ለወጣ 50birr.~💸
     ☬ 3ኛ ለወጣ 25birr.~💸

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ👇


ግን ምን ማለት ነው 🤔

@huletmelk2


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
What flag is this?😂😂🤣🤣

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️😂

@huletmelk2


ሰውየው ጫማ እያስጠረገ "በደንብ እሸው እንጂ" ይለዋል
.
.
.
.
ሊስትሮው ቀና ብሎ "ማሳጅ የገባህ መሰለህ እንዴ"😕😂😂


አስገራሚ እውነታዎች
1: ፀጉርክን መቁጠር አትችልም
2: ጆሮህን ያለ መስታወት ማየት አትችልም
3: ምላስህን አውጥተህ በ አፋንጫህ መተንፈስ አትችልም


አረ ባክህ አትጃጃል ምላስህን አስገባ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

የተሸወደ👍

ያልተሸወደ🤣


@huletmelk2


🗣oscar wailed



አንዲት ሴት ሰላሳዎቹ እድሜ ላይ ለመድረስ 45 አመት ይፈጅባታል🫣🤫🤫


@huletmelk2


ህይወት እንደ በር 🚪 ናት
ድንጋይን መቼም እንዳታምን
ምክንያቱም
ጨረቃ መዋኘት አትችልም🙃🙂🙂‍↔️
🙄🙄🙄🙄🙄😳😳😳😳😳😳

@huletmelk2


#እኔ:-  የአይን ሀኪም ጋር መሄድ አለብኝ?

#ፍሬንድ:- ለምን

#እኔ:- ሁሌ የገንዘብ ቦርሳዬን ስከፍተው ምንም አይታየኝም 😔😂

@huletmelk2


ተመስገን ማለት አትርሱ እሱ መቀስቀሱን አልረሳም እና💗

                          ተመስገን🥹🫶🏿

እንዴት አደራቹ??🤍

@huletmelk2


ሰላም አደራቹ Jemaw🥹
.
.
.
#የተቀደስ እለተ ሰንበት ይሁንልን🙏

@huletmelk2


አሁን አጠገቤ ባትኖርም ሁሌም በልቤ ዉስጥ ትኖራለህ.😞😞
.
.
.
.
   ደሜ!!!🩸
😌

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️😂


@huletmelk2


በዚህ network chat ከማድረግ ሰዎቹን በአካል ሄዶ ማውራት ይቀላል😭

@huletmelk2


እኔ ብቻ ነኝ ግን 💔😂😁

@huletmelk2


ሁለት ጎበዝ ሰዎች በፍቅር ሊወድቁ አይችሉም እውነተኛ ፍቅር አንድ ሞኝ ያስፈልገዋል
.
.
.
Fact🤷‍♂

@huletmelk2

Показано 20 последних публикаций.