Hulusport


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Букмекерство


አዲሱን ቴሌግራም ቦታችን አሁኑኑ ይሞክሩት @HulusportBot
ፈጣን እና ለአጠቃቀም ምቹ የሆነ፣ 100% በኢትዮጵያውያን የተሰራ የውርርድ ድህረ- ገጽ!
✅ ትላልቅ ኦዶችን
✅ የተለያዩ ጉርሻዎች
✅ ቨርቿል ጨዋታዎች
✅ የጃክፖት ጨዋታ
በድህረ ገፃችን ሁሉስፖርት ያገኛሉ!
ይከታተሉን...በገጻችን በምናደርጋቸው ውድድሮችም ይሳተፉ!
WWW.HULUSPORT.COM


Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Букмекерство
Статистика
Фильтр публикаций


አቪዬተር ጌም በረራ ሲያደርጉ በእኛ መድረክ ላይ ይሁን።

ለበረራ ዝግጁ ነዎት?

@hulusport_et


💡ለውርርድ ሊጠቅሙ የሚችሉ ስፖርታዊ መረጃዎች

👉ኒውካስትል ለ270 ደቂቃዎች ያህል ምንም ግብ ሳይቆጠርባቸው ቆይተዋል።

👉ማንችስተር ሲቲ በዚህ የውድድር አመት ምንም አይነት ሽንፈትን አላስተናገዱም።

👉ኒውካስትል በሳምንቱ መጨረሻ በፕሪምየር ሊጉ ሸፍልድ ዩናይትድን 8-0 ማሸነፍ ችለዋል።

👉ሲቲ በዛሬው ጨዋታ በርካታ ቋሚ ተሰላፊ ተጫዋቾችን ያሳርፋል ተብሎ ይጠበቃል።

👉በሊግ ካፕ ኒውካስትል በሜዳቸው ሴንትጀምስ ፓርክ ማንችስተር ሲቲን ከምሽቱ 4 ሰዓት ያስተናግዳል።

🏆ይህን ጨዋታ ማን ያሸንፋል??? ወደ ድህረ-ገፃችን በመግባት አሁኑኑ ይገምቱ ያሸንፉ  www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


💡ለውርርድ ሊጠቅሙ የሚችሉ ስፖርታዊ መረጃዎች

👉ማንችስተር ዩናይትድ ባለፉት 8 የሜዳቸው ጨዋታዎች 1 ጨዋታ ብቻ ነው የተሸነፉት።

👉ክሪስታል ፓላስ በመጀመሪያው ዙር የሊግ ካፕ ጨዋታቸው ፕለይማውዝን 4-2 አሸንፈዋል።

👉ፓላስ በዚህ የውድድር አመት በጨዋታ በአማካይ ከ1.56 ጎሎች ይቆጠሩበታል።

👉ዩናይትድ እና ፓላስ የመጨረሻ ሶስት የእርስ በእርስ ፍልሚያቸው ላይ 9 ጎሎች ተቆጥረዋል።

👉ማንችስተር ዩናይትድ ከ ክሪስታል ፓላስ በሊግ ካፕ ምሽት 4 ሰዓት በኦልድትራፎርድ ይጫወታሉ።

✅ይህን ጨዋታ ማን ያሸንፋል??? ወደ ድህረ-ገፃችን በመግባት አሁኑኑ ይገምቱ ያሸንፉ  www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


በአጓጊ ጨዋታዎች ላይ በመወራርድ እና ጓደኞቻችሁን በመጋበዝ ይንበሽበሹ!

@Hulusport_et


ዳግም ወደ ክለብ ስራ አልመለስም!

አሰልጣኝ ሊዊስ ቫን ሀል በተደጋጋሚ ስማቸው ከአያክስ ጋር ቢነሳም ''ኤኔ ዳግም ወደ ክለብ አሰልጣኝነት አልመለስም'' ሲሉ ምላሽ ሰተዋል። በጤና እክል ምክንያት እንደሆነም አስረድተዋል።

አሰልጣኝ ቫን ሀን በአሁን ሰዓት የኒዘርላንድ ብሄራዊ ቡድንን እያሰለጠኑ ይገኛሉ።

ወደ ድህረ-ገፃችን በመግባት አሁኑኑ ያሸንፉ  www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


💡ለውርርድ ሊጠቅሙ የሚችሉ ስፖርታዊ መረጃዎች

👉አርሰናል ላለፉት 13 አመታት በሜዳቸው በቶተንሀም ሽንፈት አላስተናገዱም።

👉ቶተንሀሞች ከሜዳቸው ባደረጉት 3 ጨዋታ 9 ጎሎችን አስቆጥረዋል በአማካይ በጨዋታ 3 ጎሎች።

👉ሁለቱም ቡድኖች በዚህ የውድድር አመት በሊጉ አልተሸነፉም።

👉ባለፉት 3 የእርስ በእርስ ግኑኙነታቸው 17 ካርዶች ተመዘዋል። 15 🟨 2 🟥

ይህን ተጠባቂ  ጨዋታ ማን ያሸንፋል??? ወደ ድህረ-ገፃችን በመግባት አሁኑኑ ይገምቱ ያሸንፉ  www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


መወራረድ፣ማሸነፍ፣ መንበሽበሽ ሁሉንም በሁሉ ያገኙታል።አሁኑኑ ተወራርደው እስከ 1,000,000 ብር ያሸንፉ!

@Hulusport_et


የመድፈኞቹ አምበል ኮንትራቱን አራዝሟል!

ማርቲን ኦዲጋርድ በአርሰናል ቤት የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ተፈራርሟል።

ተጫዋቾቹ ከሪያል ማድሪድ አርሰናልን በ2021 ከተቀላቀለ በኃላ በ112 ጨዋታዎች 27 ጎሎች እና 15 አሲስቶችን አርጓል።

በአሁኑ ሰአትም ክለቡን በአምበልነት እየመራ ሲሆን በክለቡ እስከ 2028 ድረስ ሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል።


በድህረ-ገፃችን www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


💡ለውርርድ ሊጠቅሙ የሚችሉ ስፖርታዊ መረጃዎች

👉ሊቨርፑል በዚህ የውድድር ዓመት ምንም አይነት ሽንፈት አላጋጠመውም።

👉ላስክ በሜዳቸው በ4 ጨዋታ 7 ጎሎችን አስቆጥረዋል።

👉ሊቨርፑል ከ5 ጨዋታ በ4ቱ ግብ ተቆጥሮባቸዋል።

👉ሊቨርፑሎች በዚህ አመት 3 ጨዋታዎችን ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል።

👉ሊቨርፑል እና ላስክ በአውሮፓ መድረክ የመጀመሪያ ፍልሚያቸውን ዛሬ ምሽት 1:45 ያደርጋሉ።


በድህረ-ገፃችን www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


💡ለውርርድ ሊጠቅሙ የሚችሉ ስፖርታዊ መረጃዎች

👉ፒኤስቪ ባለፉት 3 ጨዋታዎች 13 ጎሎችን አስቆጥረዋል።

👉አርሰናል በሜዳቸው በ3 ጨዋታ 4 ጎሎች ተቆጥሮባቸዋል።

👉አርሰናል በ4 ጨዋታዎች 8 ካርድ ተመዞባቸዋል። 🟨7 🟥 1

👉ሁለቱ ክለቦች 6 ጊዜ ተገናኝተው 2 አርሰናል 2 ፒኤስቪ 2 አቻ ተለያይተዋል።


በድህረ-ገፃችን www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


በድህረ ገጽችን እና በቴሊግራም ቦታችንን ስንቴ ተወራርደው አሸንፈዋል?ኮሚንት ላይ ያስቀምጡልን!

@Hulusport_et


💡 ለውርርድ ሊጠቅሙ የሚችሉ ስፖርታዊ መረጃዎች


👉ማንችስተር ዩናይትድ ካለፉት 4 ጨዋታዎች 3 ጨዋታ ተሸንፈዋል።

👉ማንችስተር ዩናይትድ  ባለፉት 5 ጨዋታዎች 10 ጎሎች ተቆጠረውበታል::

👉ባየርን ሙኒክ በ4 ጨዋታዎች  11 ጎሎች አስቆጥረዋል።

👉ባየርን ሙኒክ በቻምፕየንስ ሊግ ምድብ ጨዋታ ምንም ሳይሸነፉ 34 ጨዋታ ተጉዘዋል።

👉በሁለቱ ቡድኖች በ4 የእርስ በእርስ ግንኙነት ጨዋታዎች 14 ጎሎች ተቆጥረዋል::

በድህረ-ገፃችን www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


ሪያል ማድሪድ ሃሪ ኬን በክረምቱ ወደ ባየር ሙኒክ ከማዘዋወሩ በፊት የ60 ሚሊየን ፓውንድ ጥያቄ አቅርቦ ነበር።

ፓሪስ ሴንት ዠርሜይንም ኬንን ለማስፈረም ጥረት አድርጎ ነበር።

ምንጭ The Athletic

በድህረ-ገፃችን www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


የሁሉ ስፖርት ቤተሰብ የሆኑት አቶ ዋለልኝ አለም በትኬት ቁጥር 36998-39513 የ245,376 ብር አሸናፊ ሆነዋል! 🥳

አቶ ዋለልኝ አለም እንኳን ደስ አሎት!

እርሶም ቀጣይ እድለኛ ይሆኑ!

በሁሉ ስፖርት እየደገፉ፣ ይወራረዱ፣ ያሸንፋ!

www.hulusport.com

@hulusport_et


ሊቨርፑል, አስቶንቪላና ባርሴሎና በመጪው ክረምት ከኮንትራት ነፃ የሚሆነውን ስፔናዊውን የአትሌትክ ቢልባኦ ተጫዋች ኒኮ ዊሊያምስን ማስፈረም ይፈልጋሉ።


ምንጭ:Diario AS


በድህረ-ገፃችን www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


ዘንድሮ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመን የትኞቹ ቡድኖች ምርጥ አራት ውስጥ ገብተው ያጠናቅቃሉ ብለው ያስባሉ ?


በኃላፊነት ይወራረዱ!

ለየተለያዩ ስፖርታዊ ውርርዶች እንዲሁም የቨርቸዋል ጨዋታዎች www.hulusport.com ላይ በመግባት እና አካውንት በመክፈት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@Hulusport_et


የማንቸስተር ሲቲው አለቃ ፔፕ ጋርዲዮላ ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ሲዝን አጀማመር

" እንደጠበቁት ጥሩ አጀማመር አላደረጉም ማንዩናይትድ እና ቼልሲ በቅርቡ ወይም በግዜ ሂደት ወደ ሪትማቸውን ይመለሳሉ ።"

በድህረ-ገፃችን www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


ሮበርቶ ዲ ዘርቢ  ብራይተን ቤት ያስመዘገበው አስገራሚ ዉጤቶች!

➽ 4-1 ከ ቼልሲ
➽ 3-1 ከ አርሰናል
➽3-0  ከ ሊቨርፑል
➽ 2-1 ከ  ቼልሲ
➽6-0  ከ  ዎልቭስ
➽3-0  ከ  አርሰናል
➽ 3-1 ከ  ኒውካስትል
➽3-1  ከ   ማን ዩናይትድ

Respect 🫡


በድህረ-ገፃችን www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


የዣቪው አሎንሶ ቡድን ባየርን ሊቨርኩሰን በዚህ የውድድር አመት

5 ጨዋታ አደረጉ
4 ጨዋታ አሸነፉ
1 ጨዋታ አቻ ወጡ
21 ጎል አስቆጠሩ
5 ጎል ተቆጠረባቸው
የሊጉ መሪ ናቸው

በድህረ-ገፃችን www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et


ለመጨረሻ ጊዜ ለባርሳ ቅጣት ምት ያስቆጠረው ሊዮኔል ሜሲ ሲሆን እሱም ከሶስት አመት በፊት ነበር።

በትላንትናው እለት ግን ቶሬስ ለባርሴሎና ከሶስት አመታት በኋላ ቅጣት ምት አስቆጥሯል።

በድህረ-ገፃችን www.HuluSport.com በመግባት ይወራረዱ፣ ያሸንፉ!

@hulusport_et

Показано 20 последних публикаций.