Immigration And Citizenship Service (ICS Ethiopia)

Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Новости и СМИ

This is the official channel of the FDRE Immigration and Citizenship Services

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Новости и СМИ
Статистика
Фильтр публикаций

አዲስ አበባ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በስም መነሻ ፊደል ቀናችሁ መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

አዲስ አበባ፣ ሀዋሳ፣ ሆሳዕና፣ መቐለ፣ ባህር ዳር፣ አዳማ፣ ድሬዳዋ፣ ጅማ፣ ጅግጅጋ፣ ጋምቤላ እና ደሴ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በስም መነሻ ፊደል ቀናችሁ መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

74k 0 207 776

ለክቡራን ደንበኞቻችን

ከዛሬ ማለትም ከታህሳስ 18/04/2017 ዓ.ም ጀምሮ በሆሳዕና፣ በባህር ዳር፣ በአዳማ፣ በጅማ፣ በድሬዳዋ፣ በሀዋሳ እና በደሴ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቻችን  አስቸኳይ ፓስፖርት አገልግሎት መስጠት የሚጀመር ሲሆን በኦን ላይን

www.ethiopianpassportservices.gov.et

ላይ  ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን በሌሎች ክልሎች በሚገኙ ቅ/ጽ/ቤቶች በቅርቡ የምንጀምር መሆኑን እናሳውቃለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

አመራሮች በጅማ ከተማ በመገኘት የስራ ጉብኝት አደረጉ።

በኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ሰላማዊት የተመራ የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች በጅማ ከተማ ተገኝተው የኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አሰራርና አገልግሎት አሰጣጥ ተመልክተዋል። አመራሮቹ በዚህ ወቅትም  ከተቋማዊ አሰራርና አገልግሎት አሰጣጥ እንዲሁም በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሰራተኞች ጋር ምክክር አድርገዋል።

አመራሮቹ በጅማ ቆይታቸው ከዞኑ ዋና አስተዳዳሪ የተከበሩ አቶ ቲጃኒ ናስር  ጋር የተወያዩ ሲሆን ተቋሙ በቀጣይ  በ4 ከተሞች ሊከፍታቸው ካሰባቸው 2ኛ ዋና መ/ቤት አንዱ ጅማ ከተማ በመሆኑ ለግንባታ የሚያስፈልገውን ቦታ እንዲያዘጋጁ ጥያቄ አቅርበው የዞኑ አስተዳዳር እንዲሁም የጅማ ከተማ ከንቲባ የቦታ ዝግጅትና አስፈላጊ ለሆኑ ጉዳዬች ሁሉ ትብብርና እገዛ እንደሚያደርጉ ቃል ገብተውላቸዋል።

በውይይቱ ወቅት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አመራሮች በቅርንጫፍ  ጽ/ቤቱ ያለው አገልግሎት ምን እንደሚመስል እና ያጋጠሙ ችግሮች ካሉ እንዲነሱ በጠየቁት መሰረት የጅማ ከተማ ከንቲባ የሆኑት ክቡር አቶ ጣሃ ቀመር ከዚህ ቀደም ይስተዋሉ የነበሩ ችግሮችንና የሻሻሉ አገልግሎቶችን አብራርተዋል።በዚህም ከፓስፖርት አገልግሎት ጋር በተያያዘ ከዚህ ቀደም በህገወጥ ደላሎች ተጠልፈው የሚቸገሩ ዜጎች አሁን ላይ በተወሰደ እርምጃ የተቀላጠፈ አገልግሎት እያገኙ መሆኑን በመጥቀስ ለዚህም የኢሚግሬሽን አመራር አመስግነዋል።

አክለውም አሁን ላይ ተቋሙ ያለው ቢሮ በጥሩ ሁኔታ የተሰራና የተስተካከለ በመሆኑ ለስራ ምቹ እና አገልግሎት አሰጣጡን በተቀላጠፈ መንገድ መስጠት የሚያስችል መሆኑን ጠቁመዋል።

በመጨረሻም የተቋሙ አመራሮች በአካባቢው እየተካሄደ ያለውን የኮሪደርና ሌሎች የልማት ስራዎች በመዘዋወር ጎብኝተዋል።

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

አዲስ አበባ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በስም መነሻ ፊደል ቀናችሁ መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/ICS_Ethiopia
Facebook: https://www.facebook.com/ICSEthiopia
Twitter: https://twitter.com/ics_ethiopia
TikTok: https://www.tiktok.com/@ics_ethiopia
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/icsethiopia
YouTube: https://www.youtube.com/@Ics_Ethiopia
Instagram: https://www.instagram.com/icsethiopia/

Показано 10 последних публикаций.