የስንብት ቀለማት.pdf
📚ርዕስ የስንብት ቀለማት
📖ደራሲ - አዳም ረታ ፣
📚ዘውግ - ልብወለድ
📖የህትመት ዘመን -
💥📝የገፅ ብዛት -
የአዳም ረታን "የስንብት ቀለማት" ማንበብ፣ ማንበብ ሳይሆን ገብቶ መኖር ነው! አንዲት ሙሉዋን የማላስታውሳት የሩቅ ምስራቅ ታሪክ አለች! ሰዓሊው ስለቀርቀሃ ተክል እያንዳንዷ ቅጠልና ግንድ "ስትራክቸር" ለብዙ ዓመታት አጠና አጠና አጠናና ፣ የንጉሱ ግድግዳ ላይ ሳለለት ...ንጉሱ ወደተሳለበት ክፍል ስዕሉን ለመመልከት ገባ ፤ ግን አልተመለሰም! "የት ሄደ?" ሲባል፣ ሰዓሊው ሲበዛ እውነተኛውን ጫካ ስለሳለው በቃ በስዕሉ ጫካ ውስጥ ገብቶ ተሰወረ ይለናል
✅...የአዳም ስራም እንደዛ ነው ፤ልብወለድ ነው ፣ ልናነብ እንገልጠዋለን ፣ግን አንመለስም ፤በቃ በዛው እንጠፋለን! በመጨረሻው ገፅ በኩል ማን ሁነን ፣ምን ሁነን እንደምንወጣ አናውቅም!