የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት (Ethiopian national lottery service)


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Карьера


☝️ይህ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት Official የቴሌግራም Page ነው:: Follow ያድርጉ ሀሳብ አስተያየትዎንም ያጋሩን☝️👈 እናመሰግናለን!!
To have alternative communication channel
የቲክቶክ ፔጃችን:- tiktok.com/@ethiopiannationallottery
የፌስቡክ ፔጃችን:- https://www.facebook.com/profile.php?id=61566537999073

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Карьера
Статистика
Фильтр публикаций


ብዙዎችን ሚሊየነር ያደረገው #ትንሳኤ_ሎተሪ በገበያ ላይ ውሏል!

ዕድል መምጫዋ አይታወቅምና እርስዎም የትንሳኤን ሎተሪ ይቁረጡ እድልዎን ይሞክሩ!

#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

#የብሔራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት
#national_lottery_service
#ትንሳዔ_ሎተሪ #tinsae_lottery


የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል።

ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::

ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሆነው  ይማራሉ::

የሚሰጡ ትምህርቶች:-
1. Android Kotlin Development Fundamentals
2. Data Science Fundamentals
3. Programming Fundamentals
4. Artificial Intelligence

የመመዝገብያ Website

https://4alljobs.com/launch-of-the-five-million-ethiopian-coders-initiative/

Kindly share this post with your family and friends! 👇👇👇

ስራ እየፈለጋቹ ያላቹ ይሄን Course በነፃ በመማር በመማር በሃገር እና አለማቀፍ Company ውስጥ ዳጎስ ባለ ደሞዝ ይቀጠሩ

የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል።

ይህ ስልጠና ሲጠናቀቅ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት ያገኛሉ::

ትምህርቱ የሚሰጠው በኦን ላይን ሲሆን ከርሰዎ የሚሰፈልገው ሞባይል ወይ ላበቶፕ እና ኢንተርኔት ብቻ ነው ::ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤተዎ ሆነው  ይማራሉ::

የሚሰጡ ትምህርቶች:-
1. Android Kotlin Development Fundamentals
2. Data Science Fundamentals
3. Programming Fundamentals
4. Artificial Intelligence

የመመዝገብያ Website

https://4alljobs.com/launch-of-the-five-million-ethiopian-coders-initiative/

Please Share for your family and Friends


ሁሉንም ተወዳጅ የሎተሪ አይነቶች በዲጂታል አማራጭ ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በቅርብ ቀን ይጠብቁን!

#የብሔራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_national_lottery_service


#ተራዘመ
የሚሊዮን ሎተሪ የዕጣ መውጫው ቀን ተራዘመ

መውጫው ቀን መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ.ም የነበረ ቢሆንም የዕጣ መውጫው ቀን ወደ ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ተራዝሟል.

የሚሊዮን ሎተሪን በመግዛት ዕድልዎን ይሞክሩ፡፡

- 1ኛ ዕጣ 50 ሚሊዮን ብር
- 2ኛ ዕጣ 25 ሚሊዮን ብር
- 3ኛ ዕጣ 10 ሚሊዮን ብር
- 4ኛ ዕጣ 9 ሚሊዮን ብር
- 5ኛ ዕጣ 8 ሚሊዮን ብርና ሌሎችም ሽልማቶች ያሸልማል፡፡

የሚሊዮን ሎተሪ ይቁረጡ!
ዕጣው ግንቦት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ይወጣል

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service

6.8k 0 27 56 115

Репост из: የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት (Ethiopian national lottery service)
ሚሊየነር ለመሆን ዕድልዎ ይሄ ነው!

#ሚሊየን_ሎተሪ ይቁረጡ ወደ ሚሊየነርነት አንድ እርምጃ ይጠጉ።

#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!!

#ብሄራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት
#national_lottery_service
#ሚሊዮን_ሎተሪ #milion_lottery
#አድማስ_ሎተሪ #admas_lottery
#lottery_service #lottery


የሎተሪ ቲኬቶች ተሽጠው በማለቅ ላይ ናቸው!
ሊወጣ ሶስት ቀናት ብቻ የቀረው ሚሊየን ሎተሪ ቲኬት በማለቅ ላይ ነው::
እርስዎም በቀሩት ቀናት ሎተሪዎን በእጅዎ በመያዝ የዚህ ታላቅ ዕድል ተሳታፊ ይሁኑ!

#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service #million_lottery


#ሚሊየን_ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!

50 ሚሊየን ብር የሚያሸልመው ሚሊየን ሎተሪ ሊወጣ 4 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!
እርስዎም ከወዲሁ እድልዎን በመሞከር የሚሊየነርነት ተስፋዎን ያሳኩ!

#መልካም ዕድል

ዕጣው የሚወጣው መጋቢት 15 ቀን 2017ዓ/ም ነው


4⃣ days left💰💰💰

#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

#የብሄራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_national_lottery
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
#milion_lottery #ሚሊየን_ሎተሪ
#admas_lottery #አድማስ_ሎተሪ
#lotery #ሎተሪ


🇩🇲4⃣ days left💰💰💰

#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

#የብሄራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_national_lottery
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
#milion_lottery #ሚሊየን_ሎተሪ
#admas_lottery #አድማስ_ሎተሪ
#lotery #ሎተሪ


የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አፈጻጸም

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2017 ግማሽ አመት አጠቃላይ የገቢ አፈጻጸሙ ከአምናው ተመሳሳይ ጊዜ ጋር ሲነጻጸር የ116 በመቶ ብልጫ ያለው ዕድገት አስመዘገበ፡፡

በአገልግሎቱ የስድስት ወር አፈጻጸ ላይ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ጋር በተደረገው ውይይት አገልግሎቱ ይህንን ከፍተኛ ገቢ ሊያገኝ የቻለው ከተለያዩ የሎተሪ ሽያጭና ከዕድል ጨዋታዎች ፈቃድ ኮሚሽን ገቢ ነው፡፡

በዚሁ ውይይት እንደተገለጸው አገልግሎቱ በግማሽ በጀት አመቱ የተጣራ ትርፍ ከያዘው ዕቅድ 158 በመቶ በማሳካት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል፡፡

አገልግሎቱ በቀጣዩ ግማሽ በጀት አመት ስትራቴጂያዊ የዲጅታል ሎተሪን ተግባራዊ ከማድረግ በተጨማሪ የአገልግሎቱን አፈጻጸም ቀልጣፋ ለማድረግ ድርጅታዊ መዋቅርና የቢስነስ ሞዴሉን በተግባር ለማዋል ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ ተገልጸል፡፡


5 days left💰💰💰

#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

#የብሄራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_national_lottery
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
#milion_lottery #ሚሊየን_ሎተሪ
#admas_lottery #አድማስ_ሎተሪ
#lotery #ሎተሪ


#አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ_መደብ33

መውጫው ቀን እየደረሰ ነው!
የ4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ታላላቅ ሽልማቶች ዕጩ ይሁኑ! አሁኑኑ በስልክዎ ወደ 605 A ብለው ይላኩ!

#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service
#አድማስ_ሎተሪ #admas_lottery


Top 4 online jobs anybody can do!
1. Waching Ads
✅average pay 100$ per day
1⃣my points.com
2⃣inboxdollars.com
2. Virtual assistant
✅average pay 153$ per day
1⃣upwork.com
2⃣Fiverr.com
3.sell your own designs
✅average pay 68$ per day
1⃣Esty.com
2⃣Dazzle.com
4. Ghost commerce
✅average pay 500$ per day
Aka affiliate marketing/ digital marketing

7.6k 0 24 10 38

በሁለት ነጠላ ቲኬቶች ብቻ 50 ሚሊየን ብር ልንሸልምዎ ነው!

ስድስት ቀናት ብቻ ቀርተውታል! በቀሩት ቀናት እርስዎም ቲኬቱን በመግዛት እድልዎን ይሞክሩ!

#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!!

#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ethiopian_lottery_service


ሚሊየነር ለመሆን ዕድልዎ ይሄ ነው!

ሚሊየን ሎተሪ ይቁረጡ ወደ ሚሊየነርነት አንድ እርምጃ ይጠጉ።

#ብሄራዊ_ሎተሪ_አገልግሎት
#national_lottery_service
#ሚሊዮን_ሎተሪ #milion_lottery
#አድማስ_ሎተሪ #admas_lottery
#lottery_service #lottery


በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ውስጥ ከፍተኛው የሎተሪ ባለ ዕድል ማን ይሆን?
50 ሚሊዮን፣ 25 ሚሊዮን፣ 10 ሚሊዮን እንዲሁም ሌሎችም በርካታ ሽልማቶች መውጫቸው ቀን እየደረሰ ነው!
እርስዎም ከወዲሁ እድልዎን በመሞከር የዚህ ታላቅ ሽልማት እጩ ይሁኑ።

ሚሊዮን ሎተሪ ዕጣው የሚወጣበት ቀን መጋቢት 15 ቀን 2017ዓ/ም ነው!

#ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!

https://t.me/lottery_service01
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
@ethiopian_lottery_service
#ብሔራዊ_ሎተሪ @national_lottery #ሚሊዮን_ሎተሪ #million_lottery #አድማስ_ሎተሪ #admas_lottery


9 days left💰💰💰


10 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!!!!

ሚሊዮን ሎተሪ💰💰💰💰☝️☝️

1ኛ ዕጣ...........50 ሚሊዮን ብር

2ኛ ዕጣ...........25 ሚሊዮን ብር

3ኛ ዕጣ...........10 ሚሊዮን ብር

4ኛ ዕጣ............9 ሚሊዮን ብር

5ኛ ዕጣ............8 ሚሊዮን ብር

6ኛ ዕጣ............7 ሚሊዮን ብር

7ኛ ዕጣ............6 ሚሊዮን ብር

8ኛ ዕጣ............5 ሚሊዮን ብር

9ኛ ዕጣ............4 ሚሊዮን ብር

10ኛ ዕጣ...........3 ሚሊዮን ብር

11ኛ ዕጣ...........2 ሚሊዮን ብር

12ኛ ዕጣ...........1 ሚሊዮን ብር

13ኛ ዕጣ............500,000 ዕጣዎች እያንዳንዳቸው ብር 200 ጠቅላላ የሺልማት መጠን 100,000,000 ብር ይዟል!

ዕጣው የሚወጣው መጋቢት 15 ቀን 2017 ዓ/ም ነው!

እርስዎም ፈጥነው ይህን ታላቅ ሎተሪ በመቁረጥ በኢትዮጵያ የሎተሪ ታሪክ ውስጥ ታላቁ ተሸላሚ ይሁኑ::

ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!!

#ethiopian_lottery_service
#national_lottery #milion_lottery #admas_digital_lottery #lotery #loterry #lotery
#የኢትዮጵያ_ሎተሪ_አገልግሎት
#ሚሊዮን_ሎተሪ #ዝሆን_ሎተሪ #አድማስ_ዲጂታል_ሎተሪ #ሎተሪ #ብሔራዊ_ሎተሪ


#መደበኛ_ሎተሪ 1733ኛ ዕጣ ዛሬ መጋቢት 4 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።



Показано 20 последних публикаций.