ዩናይትድ ቶቢ ኮይለርን መልቀቅ አይፈልግም !!
ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ በዚህ የጥር የዝውውር መስኮት ታዳጊውን ተጨዋች ቶቢ ኮልየር የመልቀቅ ፍላጎት እንደሌለው ተገልጿል።
ተጨዋቹ በቂ የመጫወቻ እድል ለማግኘት በያዝነው የጥር የዝውውር መስኮት ከዩናይትድ ሊለቅ እንደሚችል ሲገለፅ መቆየቱ ይታወቃል።
ሆኖም አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ተጨዋቹ በክለባችን እንዲቆይ ከፍተኛ ፍላጎት ማሳየታቸው ተዘግቧል።
ዘገባው የዘ አትሌቲኩ ላውሪ ዊትሁዌል ነው ።
@man_united332@man_united332