Mataniah Tedla • Content Creator & Designer


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Дизайн


Creative Director | Graphic Designer | Content Creator | Video Editor | Script & Copywriter | Social Media Manager
Contact: @Mataniah11
❌ No ADS! [Only Premium]

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Дизайн
Статистика
Фильтр публикаций


#asusrog #gaminglaptop #f1computer

✅ Asus ROG Strix
👨‍💻 F1 Computer 👈

🟥 Watch Now 🟥

Only @mataniah_tedla


#computershortcuts #keyboardshortcuts #uniqueshortcuts


⌨️ ለየት ያሉ የኮምፒዩተር Shortcuts 🖥

1. ቀን ለመፃፍ - Shift + Alt + D
2. ሰዓት - Shift + Alt + T
3. ® ምልክት - Ctrl + Alt + R
4. © ምልክት - Ctrl + Alt + C
5. ™ ምልክት - Ctrl + Alt + T

👉 ለበለጠ መረጃ ቪድዮን ተመልከቱ ▶️


———————————


⌨️ Unique Computer Shortcuts 🖥

1. Date - Shift + Alt + D
2. Time - Shift + Alt + T
3. ® Symbol - Ctrl + Alt + R
4. © Symbol - Ctrl + Alt + C
5. ™ Symbol - Ctrl + Alt + T

👉 Watch the video for more information ▶️

Only @mataniah_tedla


#telegrambot #bots #telegram


🤖 ኢትዮጵያዊ ሆናችሁ ማወቅ ያለባችሁ የቴሌግራም ቦቶች 🤖

@kasetrobot 👈
ካሴት ቦት ኢትዮጵያዊ የሆኑ የኦድዮ ሥራዎችን የምታገኙበት ሲሆን ለአንድ ኦውድዮ ማለቤት ቀጥታ መደግፍ የምትችሉበት ነው፤ የምትወዷቸውን ዘፋኞችም ዘፈናቸውን በመግዛት መደገፍ ትችላላችሁ፡፡

@newfileconverterbot 👈
ይህ ደግሞ ማንኛውንም ዓይነት ፋይል ልካችሁለት ወደፈለጋችሁት የፋይል ዓይነት መቀየር የምትችሉበት ነው፡፡

@YtbAudioBot 👈
ማንኛውንም የዩቲዩብ ቪድዮ ሊንክ ልካችሁለት ያንን የዩቲዩብ ቪድዮ ወደ ኦዲዮ ቀይሮላችሁ ማውረድ የምትችሉበት ቦት ነው፡፡

@PinterestVideoDlBot 👈
ይህ ቦት ከፒንተረስት ላይ የምታገኑትን ፎቶም ሆነ ቪድዮ ሊንክ ልካችሁት ማውረድ የምትችሉበት ነው፡፡

👉 ለበለጠ መረጃ ቪድዮን ተመልከቱ ▶️


———————————


🤖 Best Telegram Bot for Ethiopian 🤖

@kasetrobot 👈
Kaset bot is a place where you can find Ethiopian audio works and directly support the audio creator. You can also support your favorite singers by buying their songs.

@newfileconverterbot 👈
This is where you can send any type of file and convert it to the file type you want.

@YtbAudioBot 👈
This is a bot that allows you to send any YouTube video link and convert that YouTube video to audio and download it.

@PinterestVideoDlBot 👈
This bot allows you to download any photo or video you find on Pinterest by sending it a link.

👉 Watch the video for more information ▶️

Only @mataniah_tedla


#videotransition #overlaytransitins #videooverlay

✅ በነፃ የምታገኙት የቪድዮ ትራንዚሽኖች | Free Video Overlay Transitions

🟥 Watch Now 🟥

Only @mataniah_tedla






#atscv #cv #atscvformat

📄 ATS CV Format Template

የኤቲኤስ ሲስተም የእናንተ ሲቪ ላይ የተፃፈውን ነገር በማየት ለሥራው ተብሎ በተፃፈው ሰነድ ላይ ካሉት ቁልፍ ቃላቶች ጋር በማመሳስል እና በመገምገም የሚሰራ የሲስተም ዓይነት ነው፡፡ ይህ የኤቲኤስ ሲስተም ሥራውን በሚሰራበት ሰዓት የሥራ ቦታ ላይ ካሉት ቁልፍ ቃላት ጋር የእናንተ ሲቪ የሚመሳሰል ከሆነ የመቀበል ዕድሉ ከፍተኛ ይሆናል፤ ነገር ግን ይህ የኤቲኤስ ሲስተም በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ታግዞ የሚሰራ በመሆኑ ለሥራው በወጣው መረጃ ላይ ካሉት ቁልፍ ቃላት ጋር የሚመሳሰል ነገር ከእናንተ ሲቪ ላይ ካላገኘ ውድቅ ያደርገዋል፡፡

👉 ለበለጠ መረጃ ቪድዮን ተመልከቱ ▶️

⬇️ የኤቲኤስ ሲቪ ፎርማት በወርድ አውርድ 📂

———————————

📄 ATS CV Format Template

ATS systems analyze the content of your CV and cover letter to match it against the job description. If your AI-generated documents are filled with relevant keywords and phrases from the job posting, they may perform well in the initial screening.

👉 Watch the video for more information ▶️

⬇️ Download ATS CV Format Word Template 📂

Only @mataniah_tedla


#graphicdesign #client #getclients

✅ ሥራ የሚያሰሩን Client እንዴት ማግኘት ይቻላል | How to Get Client as a Graphic Designer

🟥 Watch Now 🟥

Only @mataniah_tedla


Репост из: mate Creative Design
#matecreativedesign #iphone15 #productphotography

✅ Product Photography - Brook Mobiles

📸 Sony ZV-E10 Mark I with Tamron 17-70mm f/2.8
💻 Adobe Photoshop 📱

🔘 Manual | ISO-100 | f/2.8 | 1/125 | 48mm

Only @mate_creativedesign


#graphicdesign #graphicdesigncourse #onlinelearning

✅ ይህንን ሳታውቁ ግራፊክ ዲዛይን ኮርስ እንዳትመዘገቡ | Don't Register Online Course - Graphic Design

🟥 Watch Now 🟥

Only @mataniah_tedla


#youtube #youtubechannel #makingmoney

✅ የዩቲዩብ ቪድዮዎችን በመስራት እንዴት ገንዘብ ይገኛል | How to Get Money by Making YouTube Video

🟥 Watch Now 🟥

Only @mataniah_tedla


#commentchallenge #tiktokchallenge #commentpicker

✅ የቪድዮ ኮመንት ዕጣ ማውጫ ድረ-ገፅ | Video Comment Challenge Picker Website

🟥 Watch Now 🟥

Only @mataniah_tedla


#graphicdesigner #graphicdesign #business

✅ የግራፊክ ዲዛይን ክህሎትን ወደ ገንዘብ መለወጥ | How to Create Business as a Graphic Designer

🟥 Watch Now 🟥

Only @mataniah_tedla


#tuteapp #tutor #school

💰 ብዙ ሰዎች ገንዘብ እየሰሩበት ያለ መተግበሪያ 💵

tuteapp - ትምህርት ቤቶችን ፣ ወላጆችን እና አስተማሪዎችን ማገናኘት

👉 ማብራሪያ ቪድዮ ▶️

📱 መተግበሪያውን ይጫኑ 🍎

———————————

💰 An application where many people are making money 💵

tuteapp - Connecting Schools, Parents, and Teachers.

👉 Review Video ▶️

📱 Download App 🍎

Only @mataniah_tedla


#darkweb #thedarkweb #darkwebinternet

✅ ስለ Dark Web ማወቅ ያለባችሁ ነገር | What is Dark Web

🟥 Watch Now 🟥

Only @mataniah_tedla


#telegramhack #telegram #cybersecurity

⚠️ ማሳሰቢያ ⚠️

ሰሞኑን በቴሌግራም መልዕክት የተለያዩ ሊንኮች እየተላኩ የብዙ ሰዎች የቴሌግራም አካውንት እየተጠለፈ ሲሆን ራሳችሁን እነዚህን ማስፈንጠሪያ ሊንኮች ባለመንካት ጠብቁ፤ እነዚህ ማስፈንጠሪያ ሊንኮች የቴሌግራም Login Page በማስመሰልና ስልክ ቁጥራችሁን እና ሌሎች መረጃችሁን በመቀበል አካውንታችሁን እስከመጨረሻው ይወስዱታል፡፡

👉 ለበለጠ መረጃ ቪድዮን ተመልከቱ ▶️

———————————

⚠️ Warning ⚠️

Recently, many people's Telegram accounts are being hacked by sending various links via Telegram message chats. These hacking links will impersonate the Telegram Login Page and take your phone number also other information to take over your account.

👉 Watch the video for more information ▶️

Only @mataniah_tedla


#tiktok #tiktokalgorithm #tiktoknewalgorithm

✅ TikTok New Video Algorithm | የቲክቶክ አዲሱ አልጎሪዝም

🟥 Watch Now 🟥

Only @mataniah_tedla


#graphicdesign #graphicdesignai #aiwebsite

✅ ለግራፊክ ዲዛይነሮች የሚጠቅሙ አሪፍ ድረ ገጽዎች | 8 Websites For Graphic Designers

🟥 Watch Now 🟥

Only @mataniah_tedla


🎁 Nina's Store 🎁

Every item is from America 🇺🇸 no doubt about the quality, You can order and also buy on hand items.

👉 More Items 👈

— — — — — —

እያንዳንዱ ዕቃ ከአሜሪካ ነው 🇺🇸 ስለ ጥራቱ ምንም ጥርጥር የለውም፣ ማዘዝ እና እንዲሁም በእጃችን ያሉ ዕቃዎችን መግዛት ይችላሉ።

👉 ተጨማሪ ዕቃዎች 👈

Only @mataniah_tedla


#telebirr #ethiotelecom #loan

✅ የቴሌብር የብድር አገልግሎት - ብድር ለመመለስ | Telebirr Loan Service - Repay

📱 Watch Now 📱

💰 ቴሌብር ይክፈቱና ይሸለሙ! 💵

Only @mataniah_tedla

Показано 20 последних публикаций.